- Последний пост
- 26 июл.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 599
- 1/48двое суток
- 686
- 1/72трое суток
- 740
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ጊዜ ለተስፋ መቁረጥ ያበድራል! እንደ ደንቡ ለመኖር እንፍገመገማለን ይላሉ፤ ለመሆኑ የዚህች ዓለም ደንብ ከውሸት በቀር ምን አለው? እኛስ ከጊዜ ኪስ ውስጥ ሕይወትን ለመበደር ለምን እንላተማለን? ጊዜ እኮ ራሱ ባዶ እጁን የቆመ ለማኝ ነው! ጊዜ ኃያል የሚሆነው…በውስጡ የእውነትን ፀሐይ፣ የመለኮትን ተስፋ አቅፎ ሲመጣ ብቻ ነው……… ካልሆነማ ያለ ፍቅርና ያለ ተስፋ፣ ጊዜ ያን ያህል ኃይል የለውም…ባዶ የሰከንዶች ዝገት፣ ነፍስ የሌለው ጥላ ነው! ጊዜ የሚገዛው ተስፋ የቆረጡትን ብቻ ነው፤ ነጻ የወጣች ነፍስ ግን ከጊዜ በላይ ትበራለች…………
ይብላኝ ላንተ እኔስ አገኘሁት😂
🤔…… ሳስበው ሳስበው በደጋፊ ብዛት ትክክል የምንሆንበት ዘመን ላይ ደርሰናል🤔 "መስረቅክን " ደጋፊክ ከተስማማበት ፣ የተሰረቀበት ሰው ሌባ ነው …… ይመስለኛል ተከታይ መሰብሰብ ከሃቅ በላይ ሳይነግስ አልቀረም………እምም tizta/@tiztawe
The owner of this channel has been inactive for the last 11 months. If they remain inactive for the next 20 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The contents of the channel will remain accessible for all users.
Happy birthday, legend! 😘
በመጨረሻም፥ ዕድል እና ትክክለኛ ጊዜ በአጋጣሚ የሚከሰቱ አይደሉም። እነሱ ተአምራዊ ጊዜያትን የሚፈጥሩ የቁርጠኛ እና ቀላል ምርጫዎች ውጤቶች ናቸው። ጽኑ መሆን፣ ያለምንም ጥርጣሬ ውሳኔዎችን ማድረግ... ትክክለኛውን ጊዜ የሚፈጥረው ይህ ነው። እሱ እኔ ከፈለግኳት በላይ ይፈልጋት ነበር። እኔም የበለጠ ደፋር መሆን ነበረብኝ። ጥፋቱ የትራፊክ መብራቱ አልነበረም። የጊዜውም ማለፍ አልነበረም። ጥፋቱ የእኔ ማቅማማት ነበር።" #tizta🦋#
🦋…………… እኔ እና እኔ ብዙ ትዝታ አለን የማልረሳቸው በቀናት ክምር ውስጥ መአት ሀሳቦች መአት ደሞ አለመሆኖች፣ . ኖሬ ኖሬ ለማለት ብዙ እድሜዬ ባይሄድም፤ ትዝታው አልቀረልኝም ፤ የማስታውስው ወደኋላ የሚመልሰኝን በአቅሜ ይዣለው . . ልቤ ደከመ ፣ ጉልበቴ አለቀ ፣ መልኬ ረገፈ ፣ ጸጉሬ ሳሳ ፣ ይኼን ሁሉ ባልልም በአቅሜም ቢሆን እኔ ከኔ ጋ የተጓዝኩት ትዝታ አለኝ፤ . ነገም ደሞ ነገ ሆኖ ዳግም ትዝታን ሊሰራ እቺን ታክል ኑሬ ቋጥሬ በትናንት መሀረብ ያስቀመጥኩት እኔ ከ እኔ ጋ ትዝታ አለኝ…
🙈💚💚Choosing myself over and over
"እውነት የሚናገር ዘፋኝ ግፍ ከሚደብቅ ሰባኪ ይሻላል "…………… ሲጣፍጠኝ የዋለ ንግግር❤️
ዴርቶጋዳ
без подписи
😢😢
መሃይም እረኛ ፀቡ ከሚተቹት ጋር ነው ከተቹበት ችግር አደለም😁!!! /ቅሽምና መልክ ቢኖረው/
በዚህ አጋጣሚ በሃሳብ ነፃነት በጣም ማምን ሴት ነኝ😁 "እናትሽን ስንጠላት እኮ" ብትሉኝ እንዴት የኔ እናት ትጠላለች ብዬ ጦር ከመማዘዝ የህሊና እስር ቤት ከተላቀኩ ቆይቻለው (ማትችሉት መንካት ነው)፣ ……… እኔ የምንም ነገር አምላኪ አይደለውም እምነቴ እውነት ነው ፣ የምወደውን መጥላት ትችላላቹ እንዴት እንደወደደድኩት ሃሳብ አለኝ ፣ እንዴት እንደጠላቹት ሃሳብ ካላቹ ለመነጋገር አልፈራም 😁😉 ………ሚዛናዊነት ይለምልም✌️
እዩት ንጉሱን ግራማ ሞገሱን😉❤️
ታንክ የለው ፣ ወታደር የለው ፣ መሳርያ አላከማቸም …………ትንጥዬ ብዕር ግን ዙፋን ነቅንቃ አስለፈለፈች😁😁😁
ሃሳቦች እኮ ሲያቃጥሩለት😁❤️
በዚህ አጋጣሚ በ21ኛው ክፍለ ዘመን ላይ ቁጭ ብለን መሬቴ ላይ እኔ ማፈልገው የሃይማኖት ተቋም አይገነባም ማለት ድንቁርና ነው !! ወገን ከስንት ሺ ዓመታት በፊት እኮ ተዋውሰው ፀልየዋል ፣ ሰግደዋል !!!……, ቅድስና ርህራሄ ውስጥ ነው ያለው !……!! አምላክም ሚገለጥልክ በፈጠረው መሬት ሳይሆን በሰራከው ቅዱስ ማንነትክ ውስጥ ነው !
እናቴ --- " ሙዚቃ አቁመሽ አልነበር " እኔ …… "ታድያ መች ጀመርኩ ማሚ " እናቴ_----"ጆሮሽን ምታደነቁሪው ታድያ ፉጨት ነው " እኔ ----" ቴዲ እኮ እየሰበከ ነው እየዘፈነ አደለም 😉" "ከንቱ" ሁለተኛ ክፍል grammar አስተማርያችን ፃፉ ሚለን conversation የመሰለ ፅሁፍ በዚ በማታ ፅፍኩባችው ኣ😁 ቻሉኝ እንግዲ ይህን ሰሞን 😉
✅🫶