Jafer Books 📚
Статистикаየንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን !! አድራሻችን ለገሃር ተወልደ ህንጻ አራት ኪሎ ብርሃና ሰላም ፊት ለፊት አብርሆት ቤተመጻሕፍት ግቢ ውስጥ ጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ሳሪስ አዲሱ ሰፈር ጀሞ ለቴሌግራም https://t.me/Jafbok ለፌስቡክ https://www.facebook.com/jaferbookshop?mibextid=ZbWKwL ለዌብሳይት www.jaferbooks.com
- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 25
- Всего постов
- 30
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Книги
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 2 656
- 1/48двое суток
- 3 289
- 1/72трое суток
- 3 547
Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
📚 በሩሲያዊው ደራሲ የተጻፈው እጅግ ተወዳጁ መጽሐፍ " Crime and Punishment " መጽሐፍ " ወንጀልና ቅጣት " በሚል ርዕስ ወደ አማርኛ የተተረጎመው መጽሐፍ ለሶስተኛ ጊዜ ታትሞ ለንባብ በቃ :: ፌይዶር ሚካኤሎቪች ዶስቶቭስኪ በ1821 በሞስኮ፣ ሩሲያ ተወለደ ። ከልጅነቱ ጀምሮ ለመጽሐፍና ለሥነ-ጽሑፍ ያለው ፍቅር እያደገ መጣ፤ በወጣትነቱም በቃላት ውስጥ የሰውን ልብ ድምፅ መፈለግ ጀመረ ። የመጀመሪያው ልብወለድ “Poor Folk” በ1846 ሲታተም በሩሲያ የሥነ-ጽሑፍ ዓለም ትኩረት አገኘ ። ሆኖም የሕይወት መንገዱ የተደላደለ አልነበረም ፤ በ1849 በፖለቲካዊ ተሳትፎ ምክንያት ተይዞ የሞት ፍርድ ተፈረደበት ። በመጨረሻ ግን ፍርዱ ወደ ሳይቤሪያ እስርና ግዞት ተቀየረ ። ያ የስቃይ ዘመን ሕይወቱን ቢፈትነውም ፣ የጸሐፊነት ዓይኑን የበለጠ ከፈተለት ፤ ስለሰው ልጅ - ፍርሃት ፣ ተስፋ ፣ ጥፋትና ንስሐ በጥልቀት እንዲመለከት አደረገው ። ከዚያም ለዓለም ሥነ-ጽሑፍ ብርሃን የሆኑ ድንቅ ሥራዎችን አበረከተ፤ “ወንጀል እና ቅጣት” (Crime and Punishment)፣ “The Idiot”፣ “Demons” እና “The Brothers Karamazov” ከስራዎቹ መካከል ይገኛሉ ። ዶስቶቭስኪ ታሪክ ብቻ አልጻፈም፤ በገጾቹ መካከል የሰውን ነፍስ አስቀመጠ። ሰው ሲያጠፋ፣ ሲያምን፣ ሲወድ፣ ሲጠራጠር፣ ሲሰቃይ እና ራሱን ለመፈለግ ሲጓዝ በብዕሩ ብርሃን ውስጥ አሳየን። በ1881 በ59 ዓመቱ ዓይኖቹን ቢዘጋም፣ የጻፋቸው ገጾች ግን ዛሬም አንባቢዎችን ከራሳቸው ጋር በጸጥታ እንዲወያዩ ያደርጋሉ ። “ወንጀል እና ቅጣት” የዶስቶቭስኪ ታላቅ ሥራ ከመሆኑ በላይ፣ የሰው ሕሊና የሚፈረድበት የውስጥ ፍርድ ቤት የሚታይበት መስታወት ነው ። መጽሐፉን በሁሉም የጃዕፈር መጻሕፍት ቅርንጫፎች ያገኙታል !
የዘመናችን ሥነ-ጽሑፍ ቋሚ ምልክት ከሆኑት ደራሲዎቻችን ውስጥ አንዱና ዋነኛው አለማየሁ ገላጋይ !
📚📚📚📚 በቅርብ ቀን 📚📚📚📚
видео или голосовое, без подписи
የተስፋዬ ኃ/ማርያም " የባሻዬ ውጎች " የተሰኘው መጽሐፍ በአጭር ጊዜ ውስጥ ለሶስተኛ ጊዜ ታትሞ ለንባብ ገበያው ቀርቧል ::
📚 ጠቃሚ ምክር መጽሐፍ ማንበብ ማለት ብዙ ገጾችን አንብቦ መጨረስ ብቻ አይደለም :: ካነበብነው መጽሐፍ ውስጥ ዕውቀትን ፣ ልምድንና ጠቃሚ የአስተሳሰብ ለውጥን ማግኘት ነው ዋናው ዓላማው ። ስለዚህም በየቀኑ ቢያንስ ከ10 እስከ 20 ደቂቃ የሚሆን ጊዜ ለንባብ መመደብና የሚያስደስትዎትንና ከዓላማዎ ጋር የሚዛመድ መጽሐፍ ብቻ ይምረጡ :: ይህ ዘዴ ንባብ እንዳይሰለችዎ እና የመጽሐፍ ውዴታ እንዲያድርብዎ ያደርጋል :: በሚያነቡበት ጊዜ ጠቃሚ ሀሳቦችን ማስታወሻ ይያዙ ፣ ያነበቡትን በራስዎ በገባዎት ልክ በአጭሩ ለመጻፍ ወይንም በንግግር ለወዳጅዎ ለመግለጽ ይሞክሩ :: ከዚያም መጽሐፉን በማንበብዎ የተማሩትን በተግባር ያውሉ ። በቀን ጥቂት ገጾች ብቻ ቢሆንም ፣ በተከታታይ ማንበብ በጊዜ ሂደት ትልቅ ዕውቀትን ይገነባሉ ። 📖✨ ጃዕፈር መጻሕፍት ! የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን !! ( ምክሩን ከወደዱት ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩልን ) ለሶሻል ሚዲያ አማራጮች :- ( ለቴሌግራም ) https://t.me/Jafbok ( ለቲክቶክ ) http://www.tiktok.com/@jaferbooks ( ለፌስቡክ ) https://www.facebook.com/jaferbookshop?mibextid=ZbWKwL ( ለዌብሳይት ) www.jaferbooks.com
የምሽት ድባብ አራት ኪሎ ቅርንጫፍ ከ 20%_50% ቅናሻችን እንደተጠበቀ ነዉ ጃዕፈር መጸሐፍት አድራሻ 📍ለገሀር ኖክ አጠገብ 📍4Killo ብርሀን እና ሰላም ማተምያ ፊት ለፊት 📍መገናኛ መሠረት ደፋር ህንፃ ስር 📍Mexico ደብረወርቅ ህንፃ ንግድ ባንክ አጠገብ 📍ጀሞ ሚካኤል መብራቱ ጋር ሚናሞል ፊት ለፊት 📍4Killo አብርሆት ግቢ ውስጥ
ቅዳሜ ነሃሴ 9 ከ 8ሰዓት እስከ 10 ሰዓት ደራሲ ደሴ አዳም "ኔጌር" "ውብ" "የሞት መድሃኒት" "ያልታረቅ" እና "ነጭ ቅዠት" የተሰኙትን ስራዎችን ይዞ በ ቫዮሊን እና ቡና ታጅቦ ይጠብቃችኋል በ እለቱም የፎቶና የፊርማ ፕሮግራም ከ ደራሲው ጋር ይኖረናል ቦታውም በጃዕፈር መጻሕፍት ለገሃር ተወልደ ሕንጻ ስር በሚገኘው አዲሱ .. ሰፊውና ዘመናዊው መደብር ውስጥ ይካሄዳል ! 📖📖 ከዚህ በፊት ያካሄድናቸው ወደፊትም አስፋፍተን የምንቀጥለው የመጽሐፍ ፊርማ ዝግጅት ደራሲውን ከተደራሲው መጻሕፍትን ከአንባቢው ጋር በትክክለኛው ቦታ ከነክብርና ሞገሳቸው የሚያገናኝ ድንቅ ፍኖት ነው ! ይህ አንዱ አንባቢን ማፍሪያ ደራሲን ማበርቻ ሂደታችን ነው ! ጃዕፈር መጻሕፍት የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን !
" ወደ መንገድ ሰዎች " በሚለው የግጥም መድብሉ ብዙዎቻችሁ የምታውቁት መዘክር ግርማ " በመንደሮች መሐል " የተሰኘው አዲስ የግጥም ስብስብ መጽሐፍ ለንባብ አብቅቷል :: መጽሐፉን በመደብሮቻችን ሁሉ ያገኙታል !
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
#2 በፍርድአወቅ ማሞ ( ዶ/ ር ) የተዘጋጀው " ቀይ ባህር ሲቀላ " የተሰኘው መጽሐፍ ላይ ደራሲው በአካል በተገኙበት የመጽሐፍ ፊርማ ስነ - ሥርአት በፎቶ :- ፎቶ :- ገብሬላ ሸዋቀና !
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи