ጦብያን በታሪክ
Статистикаኖር — ስለ ኢትዮጵያ የማነባቸውን /አልፎ አልፎም ጉዞዎቼን/ እዚህ አስቀምጣለሁ ደስ ካላችሁ አንብቡ። ሌሎች ከኢትዮጵያ ያልሆኑ ነገሮችን ባጋራም አብዛኛው ከወዲህ ነው፡፡ Predominantly (but not strictly) about Ethiopia and Ethiopian history. @hewansemon
- Последний пост
- 5 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- yo
- Категория
- Книги (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 030
- 1/48двое суток
- 1 180
- 1/72трое суток
- 1 273
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ሰላም ጤና ወገን If you're interested, the FT is running a five piece series on the UAE. Check out one of them here: https://www.ft.com/content/a4c6e5da-dc9f-43b0-a794-c3f6bb9bca7d?syn-25a6b1a6=1
ለአርባችሁ፡ https://thebaffler.com/salvos/the-humanoid-stain-ehrenreich
ለሚመለከተው፡ ክፍት የሥራ ማመልከቻ https://www.uni-bayreuth.de/job-vacancy-keyword-african-linguistics-30baf1b7c8a84013
የዓለም ዋንጫን በማስመልከት፡ ስለፍልስጤም https://www.equator.org/articles/world-cup-palestine-football-mohammed-mwawish?utm_source=brevo&utm_medium=email&utm_campaign=Equator+newsletter+31+-+060626+ALL
Here's a good piece on AI and consciousness: https://www.theatlantic.com/philosophy/2026/06/no-artificial-intelligence-is-not-conscious/687378/?gift=1ga2TvL-DbuHDQIcYF7oR7CsNA92bD_yo6VqlH7-uco&utm_source=copy-link&utm_medium=social&utm_campaign=share
አዲስ መጽሐፍ ስለማስተዋወቅ፡ Jonah in the Ethiopic Biblical Tradition
без подписи
ስለ አንድርያስ እሸቴ የጻፍኩት የሕይወታቸው ታሪክ ታትሞ ወጥቷል። እዚህ ታገኙታላችሁ፡ https://journals.sub.uni-hamburg.de/aethiopica/article/view/2484/2344 ፒዲኤፉም ይኸው፡ ሌላም ሥራ አለ አብሮ የወጣ ግን ዝምብሎ የመጽሐፍ ዳሰሳ ነው፡ Brian Yates' The Other Abyssinians https://journals.sub.uni-hamburg.de/aethiopica/article/view/2383/2350 ሙሉውን ቅጽ ለማየት ይሄን ሊንክ ተከተሉ፡ https://journals.sub.uni-hamburg.de/aethiopica ብዙ ቆንጆ ቆንጆ ሥራዎች አሉበት፡፡
በድጋሚ ለማስታወስ ያህል ያሁኑ ሐሙስ ከምሽቱ 1 ሰዓት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር የዶ/ር ሙና አቡበከር ሌክቸር አለ። ዙም ላይ ለመሳተፍ scan the QR Code እና ተመዝገቡ። ሰላም ጤና
без подписи
አመሰግናለሁ፡ ተገኝቷል። ይኸው ለሌሎቻችሁም፡
ሰላም ጤና፡ ዳኛው ማነው መጽሐፍ በፒዲኤፍ ያለው ይኖር?
መሳተፍ ለምትፈልጉ፡ በዙምም መግባት ትችላላችሁ። ቀኑም ሲደርስ አስታውቃችኋለሁ ወደፊት።
መልካም ሰንበት https://www.youtube.com/watch?v=nw443G62EQc
без подписи
ሰላም ጤና ነገ ከቀኑ 9 ሰዓት ላይ ከሃምበርግ ዩኒ በዚህ የዙም ሊንክ (https://uni-hamburg.zoom.us/j/67441073292?pwd=JrW5Chj18pIq98YFOJVXvyBW6Waumm.1) የሚከተለውን ወይይት መሳተፍ ትችላላችሁ፡ Artificial Intelligence in Ethiopia – Imaginaries of Prosperity and Politics of Control by Amanuel Tesfaye በየሳምንቱ በዚሁ ሰዓት የተለያዩ ውይይቶች ስለሚደረጉ መሳተፍ ከፈለጋችሁ ሊንኩ ያው ነው። ፕሮግራሙ ደግሞ ይሄ ነው፡
ይሄም ስለ ኤርትራ እግር ኳስ ቡድን እና ዳያስፖራ ሆኖ ስለሀገር ቤት ስለመጻፍ አጭር ግን አሪፍ/የሚያሳዝን/ reflection ነው። "Eritrea’s recent progress in AFCON qualifying offered a rare feel-good moment, but new player defections underline how fragile that progress remains amid the country’s political realities." https://africasacountry.com/2026/04/between-fandom-and-dissent
без подписи
አዲስ መጽሐፍ ለማስተዋወቅ፡ Gastrofascism and Empire: Food in Italian East Africa, 1935-1941
ስለ ኢራን ጦርነት እና ሶሻል ሚዲያቸውን ስለሚቆጣጠሩላቸው ኢራናውያን ይሄን አርቲክል እዩ እስቲ። አሪፍ ነው፡ https://nymag.com/intelligencer/article/iran-revolutionary-guard-social-media-behind-the-scenes.html