ታሪክን ወደኋላ - Tarikn Wedehuala
Статистикаየኢትዮጵያ ታሪኮች የሚቀርብበትና የሚዳሰስበት ቻናል
- Последний пост
- 12 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 10
- Всего постов
- 41
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 784
- 1/48двое суток
- 898
- 1/72трое суток
- 968
Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.
Посты
без подписи
без подписи
без подписи
ደጃዝማች ካሳ መሸሻ (የዳግማዊ ዐፄ ቴዎድሮስ የልጅ ልጅ) ደጃዝማች ካሳ መሸሻ በሁለተኛው የፋሺስት ኢጣልያ ወረራ ዘመን በጎንደር አከባቢ ለሀገራቸውና ለንጉሠ ነገሥቱ (ቀ.ኃ.ስ) ታማኝ በመሆን ታላቅ የአርበኝነት ገድል የፈፀሙ ጀግና ነበሩ። (1889 -- 1962) #ታሪክን_ወደኋላ #TariknWedehuala #Ethiopia youtube.com/@tariknwedehuala11
без подписи
የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የልዑክ ቡድን በሃገረ አሜሪካ የጦር አዛዥ ደጃ. ናደው (አባ ወሎ)፣ ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወ/ሥላሴ፣ ከንቲባ ገብሩ ደስታ እና የደጃ. ናደው ፀሐፊ አቶ ስንቄ ካሳ በተባበሩት መንግስታት የመጀመርያውን የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን ከተልዕኮው መካከል አንዱ የነበረው እ.ኤ.አ. 1904 በአሜሪካና በኢትዮጵያ መካከል የተደረገውን የወዳጅነት ስምምነት (ፕሬዚዳንት ቴዎዶር ሩዝቬልት የአሜሪካ አምባሳደር ሮበርት ፒ. ስኪነርን ፄ ምኒልክ ጋር የንግድ ስምምነት እንዲያደርጉ በፈቀዱት ጊዜ የተደረገውን ስምምነት ለማደስ ነበር። ስምምነቱ በ 1909 አብቅቶ ስለነበረ። የልዑካን ቡድኑን ለማግኘትና ቃለመጠይቅ ለማድረግ በርካታ የአለምአቀፍ ጋዜጤኞች በጉጉት ሲጠባበቁ ነበር። ከእነርሱም መካካል አንጋፋው የቺካጎ ዲፌንደር ጋዜጣ በፊት ገፁ ሽፋን ላይ እንዲህ በማለት ዘግቦታል:- CIVILIANS BATTLE 10TH CAVALRY ABYSSINIAN MISSION ARRIVES IN US.. ከለንደን ወደ አሜሪካ ኒውዮርክ ተጉዞ የደረሰው ይህ ቡድን በኒውዮርክ ከተማ ሚድታውን ማንሃተን ውስጥ የሚገኝው "ዋልዶፍ-አስቶሪያ" ሆቴል ውስጥ በስዊት (ቁጥር 16) ከ 209 እስከ 215 የማረፊያ ክፍል ያረፉ ሲሆን በተጨማሪም ከሃርለምን አፍሪካዊ አሜሪካዊ ልዑካን ቡድን ጋር ግብዣ ተደርጎላቸው ውይይት አድርገዋል። የዚህ የልዑካን ቡድን መጠሪያም "የአቢሲኒያ ተልዕኮ" በመባል ይታወቃል። ቡድኑ በቺካጎ ካደረገው አጭር ቆይታ በኋላ ወደ ዋሽንግተን ዲሲ ዋይት ሀውስ አቅንቷል። ⩩ ከታች በምስሉ ላይ ፤ ➺ አቶ ስንቄ ካሳ ➺ ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ ➺ ከንቲባ ገብሩ ደስታ ➺ ደጃዝማች ናደው አባ ወሎ ➺ ካፒቴን ፖል አር ሞሪሴ (የጦር መኮንን) (ግራ ወደ ቀኝ) ሐምሌ 2 ቀን 1911 ዓ.ም
без подписи
ግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ ከልጆቻቸው ጋር በሃገረ ኢንግላንድ በሚገኘው የብራይተን ፓላስ ፒየር ውስጥ ሆነው ፤ 1930 ዓ.ም His Majesty Emperor Haile Selassie I and his children at Brighton Palace Pier in England, 1938. #ታሪክን_ወደኋላ #TariknWedehuala #Ethiopia youtube.com/@tariknwedehuala11
በ 1957 ዓ.ም በተካሄደው የወይዘሪት አዲስ አበባ የሴቶች የቁንጅና ውድድር አሸናፊ የነበረችው ወይዘሪት ምስራቅ አለማየሁ ፤ Miss Misrake Alemayehu, who was the winner of the Miss Addis Ababa Women's Beauty Pageant held in 1964. #ታሪክን_ወደኋላ #TariknWedehuala #Ethiopia youtube.com/@tariknwedehuala11
ኢትዮጵያዊያን ቤተሰቦች ፤ በ 1912 ዓ.ም Ethiopian families; in 1920 #ታሪክን_ወደኋላ #TariknWedehuala #Ethiopia youtube.com/@tariknwedehuala11
የደርጉ መንግሥት ከፍተኛ ባለስልጣናት በተገኙበት አንደኛው የአብዮት በዓል በአዲስ አበባ ከተማ በተከበረበት ወቅት ፤ መስከረም 2 ቀን 1968 ዓ.ም #ታሪክን_ወደኋላ #TariknWedehuala #Ethiopia
👇 የታሪክን ወደኋላ ቻናሎቻችንን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ ! ➺ ዩቲዩብ https://youtube.com/@tariknwedehuala11 ➺ ቲክ ቶክ https://www.tiktok.com/@tariknwedehuala ➺ ፌስቡክ https://www.facebook.com/Tariknwedehala
አዲስ አበባ ከተማ በዘመኗ ፤ 1957 ዓ.ም Addis Ababa City, in 1965. #ታሪክን_ወደኋላ #TariknWedehuala youtube.com/@tariknwedehuala11
без подписи
без подписи
без подписи
ነሐሴ 4 ቀን 1896 ዓ.ም #በዛሬዋ_ዕለት ከ 122 ዓመት በፊት ልክ በዛሬ ዕለት የኢትዮጵያ የመከላከያ ሚኒስትር እና የሚኒስትሮች ጉባኤ ሰብሳቢ የነበሩት ስመጥሩ አርበኛ ራስ አበበ አረጋይ (አባ ገስጥ) ከአባታቸው ከአፈ ንጉሥ አረጋይ ብቼሬና ከእናታቸው ወይዘሮ አስካለ ማርያም በሰሜን ሸዋ ተጉለትና ቡልጋ አውራጃ ልዩ ስሙ ጅሩ ዋዩ የሚባል ቦታው ላይ የተወለዱበት ዕለት ነበር። "አባ ገስጥ አቤ ያሳጠረው አጥር አልበገር አለ ያም ቢጥር ያም ቢጥር ፤ facebook.com/share/p/1ZQktNC2Bi/ #ታሪክን_ወደኋላ #TariknWedehuala youtube.com/@tariknwedehuala11
የባህር-ዳር የጨርቃጨርቅ ፋብሪካ ሠራተኞች በቅጥር ግቢ ውስጥ ጥጥ ሲያደርቁ ይታያሉ። 1961 ዓ.ም Workers at the Bahir Dar textile factory are seen drying cotton in the factory yard. 1969 #ታሪክን_ወደኋላ #TariknWedehuala #Ethiopia youtube.com/@tariknwedehuala11
በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኘው የሩሲያ የመረጃ ማዕከል ሕንፃ መስኮቶች ላይ የተለጠፉት የጆርጂያ ሶቪየት ሶሻሊስት ሪፐብሊክ ከተማን ምስሎችን ኢትዮጵያውያኑ ተሰብስበው ሲመለከቱ። 1947 ዓ.ም #ታሪክን_ወደኋላ #TariknWedehuala #Ethiopia youtube.com/@tariknwedehuala11
የሶል ኤኮስ ባንድ አባላት በቢንጎ ክለብ ውስጥ ፤ አስመራ 1962 ዓ.ም Soul Ekos Band At Bingo Club in Asmara City; in 1969. #ታሪክን_ወደኋላ #TariknWedehuala youtube.com/@tariknwedehuala11