tgindex
SUNRISE BOOKS

የፀሐይ መውጣት የአዲስ ቀን ጅማሬን ያመላክታል :: ብርሃንን ፣ ተስፋን እና ጉልበትን ያመጣል :: በተመሳሳይ መጽሐፍ ማንበብ አእምሮን ለአዳዲስ ዕውቀቶች ፣ ሐሳቦች እና አመለካከቶች መውጪያ መንገድ ይከፍታል :: ለስብዕና ብስለትና ለሚጨበጥ ዕውቀት መነሻም መዳረሻም ይሆናል :: የፀሓይ መውጣትም የመጽሐፍ ንባብም ራስን ለማደስ ዓለምን ለማላቅ እንደ የብርሃን ፍኖት ናቸው ::

Последний пост
13 янв. 2025 г.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
3 909
−1 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
3 361
20 постов
Вовлечённость
86,0%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • አዲስ አድማስ ከተመሰረተ 25 ዓመት ሞላው ::

  • የአብዛኞቻችን እውነታ !

  • የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ገቢ ለማመንጨት ሲል እየተጨነቀ ነው! የኢትዮጵያ መንግስት በ2017 የ1.5 ትሪሊዮን ብር ገቢ ለመሰብሰብ አቅዷል! ይህንን የገቢ  እቅድ ለማሳካት ሲባል በፌደራል እና በክልል ደረጃ የሚወሰዱ እርምጃዎች ኢኮኖሚውን እያስጨነቁት ነው። የሚወሰዱ እርምጃዎች እየፈጠሩ ያሉት ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግር "The Cobra Effect" እንዳያመጣ ያሰጋል! በዝርዝር እንመልከተው https://youtu.be/UiaO3c58NtQ

  • ሲፈለግ የነበረን መጽሀፍ ከ 50 አመታት በኋላ ወደ ቤተ መጽሃፍ የመለሰው ግለሰብ በአሜሪካ በዴትሮይት ዳርቻ ያደገው ግለሰብ ከ 50 አመታት በኋላ የተዋሰውን መጽሀፍ በልጅነት ጊዜው ይጠቀምበት ለነበረው ቤተመጽሃፍ መልሷል። https://bit.ly/4iNPoky

  • Funny 😁

  • መነሻህ ከአንድ ትንሽ ነጥብ ቢሆንም፣ ጅማሬህ ላይ ሁሉን ማወቅ ሁሉን መያዝ ትሻለህ። ያ ግን ምን ይጠቅማል? ጅማሬህ ላይ ብዙ መያዝ ብትሻ ብዙ ብትለፋና ብትሰበስብም፣ ፍጻሜህ ግን ትንሽ የጠራ እና የነጠረ ሊሆን የተገባ ነው። ወርቅ ሲወጣ ተመልከት። ብዙ አፈር ተቆፍሮ ይታፈሳል፣ ይታጠባል። መነሻው ብዙ ነው። አሰስ ገሰስ ይበዛዋል። መጨረሻው ግን አንዲት የተጣራች የወርቅ ቅንጣት ማግኘት ነው። ህይወትም እንዲያ ናት! መነሻህ ላይ የምትማረው፣ የምትሠራው፣ የምትወዳጀው፣ የምታገኘው ብዙ ነው። ከዚያ ሁሉ ውስጥ በስተመጨረሻ ነጥሮ አብሮህ የሚቀረው ጥቂት ነው። ይህንን አስተውል! መነሻህ ላይ ከስህተት ይልቅ መሻሻሎች ላይ አተኩር! ገና ከመነሻው ስህተት እና ጉድለት ላይ አታተኩር። መነሻህ ላይ መሻሻሎች ላይ አተኩር። መነሻህ ላይ ከትናንት መሻልህ ላይ አተኩር። መነሻህ ላይ የብዛት መሻሻል ላይ አተኩር። እንዲህ እያልህ ቀስ በቀስ ወደ ሙላት መጠጋት ትጀምራለህ። ያኔ ጥራት ላይ እያተኮርህ ስህተት እና ጉድለት የምትቀንስበት ጊዜ ይመጣል። ወደ ሙላት ስትጠጋ ከመሻሻል ይልቅ ስህተትን መቀነስ አስፈላጊ ነው። ያኔ ወደ ፍጽምና ወደ ጥራት እየተጠጋህ ነው። ወደ ሙላት ስትጠጋ ያገኘኸውን ሁሉ አትገዛም፣ የተጠራህበት ቦታ ሁሉ አትሄድም። በቂ ጊዜ የለህማ! የቀረበልህን ሁሉ አትበላም፣ የቀረበህን ሁሉ አትወዳጅም፣ ለጠየቀህ ሁሉ አትሸጥም። ያኔ ትመርጣለህ! መነሻህ ላይ ትኩረትህ ብዛት ቢሆን አያስደንቅም። መድረሻህ ላይ ግን ትኩረትህ ከብዛት ይልቅ ጥራት ላይ ይሁን። ችግሩ ቀድሞ የተጣመመን ልማድ ኋላ ላይ ወደ ጥራት ለማምጣት አድካሚ መሆኑ ነው። አድካሚ ቢሆንም ግን ወደ ጥራት ማምጣት ይቻላል። ዋናው ትዕግስት እና አካሄድን ማወቅ ነው። እናም ስትጀምር አካሄድህ ላይ ለኋላ ሥራ ዋና ጉድለት የሚሆን እንቅፋት አለመኖሩን አረጋግጥ። ሚዛን በቅድሚያ በብዛትና በፍጥነት ይሰፈራል፤ በመጨረሻ ግን ቀስ በቀስ በትንሹ በጥንቃቄ ይሞላል። ህይወት እንደዚያ ናት! በቅድሚያ በፍጥነትና በብዛት የምትፈልገውን እውቀት ይሁን ወዳጅ ትሰበስባለህ። በኋላ ግን በጥራት፣ በጥልቀት እና በጥንቃቄ እያጠራህ ልትሄድ ግድ ነው። በመጨረሻ የሚያስፈልግህ ትንሽ መሆኑን ትረዳለህ። ትኩረትህም ይሰበሰባል። መስፈሪያና መመዘኛህም ይቀየራል። ብዙ ትሰማለህ? የሰማኸው ምን ጠቀመህ? ብዙ ታነባለህ? ያነበብኸው ምን ጠቀመህ? ብዙ ትሰበስባለህ? የሰበሰብከው ምን ጠቀመህ? ዋናው ቁም-ነገር ያለው የሰበሰብከው ሀብት ሳይሆን ጥቅም ላይ ያዋልከው ነው። የገዛኸው ግዛት ሳይሆን ያለማኸው ነው። ያስገበርከው ህዝብ ሳይሆን ደስተኛ የሆነው ነው። በመጨረሻ ከግብስብሱ ይልቅ ወርቁ ላይ አተኩር። ከገለባው ይልቅ ፍሬው ላይ አተኩር። ከአንጉላው ይልቅ ንጥሩ ላይ አተኩር። በመጀመሪያ ግን አንጉላውም፣ ገለባውም፣ ግብስብሱም ከፍሬው ጋር እንደነበሩ አትርሳ። የመጀመሪያህንና መጨረሻህን መስፈርት አንድ አታድርግ። ያንን መለየት አዋቂ መሆን ይጠይቃል። ያ ልዩ ጥበብ እና መገለጥ ይጠይቃል። ያኔ ብስለት መጣ ማለት ነው። በመጨረሻ ንጥሩን ቅቤ ከነአንጉላው ወደ ማስቀመጫው አታስገባ። ያ ትልቅ ስህተት ነው! በመጨረሻ ውሎህም ሥራህም፣ የነጠረ እና የተረጋጋ ሊሆን የተገባ ነው። ( በጌቱ ቱጌዘር የተጻፈ )

  • 2 дек. 2024 г.3 220104из Jafbok

    " ከእውቀት ይልቅ ለቅንነት ዋጋ እሰጣለሁ :: ቅንነት የሌለበት እውቀት በዜሮ ይባዛብኛል ። ቅንነት የሞላበት አለማወቅ ይበልጥ ይገዛኛል። ... " ጠበኛ እውነቶች በሜሪ ፈለቀ አምስተኛ ዕትም በመደብሮቻችን ይገኛል ::

  • https://www.ethioeyewitness.com/book-review-%E1%88%B8%E1%88%99%E1%8A%94-shemune/

  • Busy ስለሆንን ምርታማና ትርፋማ ነን ማለት አይደለም !

  • " ያለፈው በሚመጣው ላይ ምንም ጥቀርሻ መተው የለበትም ብዬ ያለፈውን ከኔ አርቄ የጣልኩ ይመስለኝ ነበር። ምናልባት አይቻል ይሆናል። ዛሬ ከተከሰተው ክስተት ምኑ ከኔጋ እንደሚያያዝ አላውቅም። የሰው ልጅ ሁሉ ከትላንቱ ተጋብቶ ሳይሆን አይቀርም የሚኖረው። ዛሬው የትላንት ጭማቂ ነዋ!! የዛሬ ግቡ የትናንት ምክኒያቱ ነበራ! ከዓመታት በፊት እናቴ ወይ አባቴ ያነቡት እንባ ምክንያቱን እንኳን ሳይቀይር በልጃቸው  ጉንጭ ላይ ሊወርድ ይችላል። አባቶች በበሉት መራር ፍሬ የልጆች ጥርስ በለዘ አይነት ሆኖብኝ ትላንት ትዝታ ብቻ አለመሆኑ የገባኝ ዛሬ ነው፡፡ ትናንት ትውልድን እንኳን ጥሶ እንደሚያልፍ አስቤ አላውቅም ነበር፡፡ ሀበሻ ሙዚቃው ውስጥ እንኳን ትዝታ ስልት መኖሩ ከትናንት መፋታት አለመፈለጉ ወይ አለመቻሉ ይሆናል። " ጠበኛ እውነቶች በሜሪ ፈለቀ አምስተኛ ዕትም መጽሐፉን :- በጃፈር መጻሕፍት በሁለም መቅርንጫፎች ( ለገሃር ፣ ሳሪስ ፣ ጥቁር አንበሳ ፣ አራት ኪሎ ) ጦቢያ መጻሕፍት ( ካዛንቺስ ) እነሆ መጻሕፍት ( ሜክሲኮ ተግባረዕድ ፊትለፊት ) ሀሁ መጻሕፍት ( አራት ኪሎ አብርሆት ) አዳነ መጽሐፍ መደብር ( ባህርዳር )

  • ያገለገሉ መጽሐፎችን እንገዛለን ::

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • The Theories Of Human Nature Classical and contemporary reading By :- Donald C . Abel Only 1# Copy For Order - link 👉 @thesumon Call 👉 0949006262

  • '' No body gets rich from a salary ''