Bole Mekane Yesus channel
Статистика- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 3
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 204
- 1/48двое суток
- 233
- 1/72трое суток
- 252
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
የቃልኪዳናችንን እናድስ የባለትዳሮች ምሽት 👥ይህ የባለትዳሮች ፕሮግራም ጥንዶች በጋራ የሚታደሙት ፕሮግራም ነው። ለብቻ መምጣት የማይፈቀድ ሲሆን ባለቤታቸው ውጪ ሃገር ወይም ከከተማ ውጪ ከሆነ በልዩ ሁኔታ እናስተናግዳለን። ካለዚያ ግን ጥንድ ሆኖ መምጣት ግዴታ ነው። 📌መስፈርቶች 1. መዋጮ ማዋጣት በሰው 1000 ማለትም በጋራ 2000 መዋጮ አለው። 2. አለባበስ (ቃል ኪዳናችንን የምናድስበት በመሆኑ ዝግጅቱን የሚመጥን ሙሉ አለባበስ) 3. ከፕሮግራሙ በፊት ከሰርግ ፎቶዎቻችሁ መካከል አንድ ፎቶ ለአስተባባሪዎች መላክ። 4. ነሃሴ 16 10:00 በማዶ ሆቴል በሰዓቱ መገኘት ⭕️በተጨማሪ አቅም ያላችሁ ጥንዶች ለሌላቸው ስፖንሰር መሆን የምትችሁ ከሆነ ብታሳውቁን እና በዚህም በመስጠት አገልግሎቱን እንድትደግፉ ስልን በትህና እንጠይቃለን። 1000414932839 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ Fraol Tolesa wolde 📃ያስገቡበትን Screenshots ወይም ደረሰኝ በቴሌግራም ቁጥር +251959135085 ወይም @FamilyministryBole ይላኩልን።
ክፍል ሁለት ዛሬ ይቀጥላል ቆይታ ከቄስ ኢያሱ እና ቤቲ ጋር በቀጣይ እነማንን እንድናቀርብልዎ ይፈልጋሉ። ሃሳቦን ያጋሩን። @FamilyministryBole 0959135085
ቆይታ ከቄስ ኢያሱ እና ቤቲ ጋር ክፍል ሁለት በቤተሰብ አገልግሎት የተዘጋጀ ረቡዕ ምሽት ይጠብቁን በቀጣይ እነማንን እንድናቀርብልዎ ይፈልጋሉ። ሃሳቦን ያጋሩን። #ሠርግ #ትዳር #ወላጅነት #ፍቅር #ቤተሰብ @FamilyministryBole 0959135085
ይህ የዛሬው ነሐሴ 3 ክፍል ሁለት ነው።
በማዘግየታችን ይቅርታ እንጠይቃለን። ይህ የባለፈው ሳምንት ሐምሌ 26 ትምህርት ክፍል 1 ነው።
የነገ ነሐሴ 03/2018 ዓ.ም የመጽሐፍ ቅዱስ የንባብ ክፍሎች ከሥላሴ በኋላ 7ኛ እሁድ ለኃጢአት አለመገዛት (የወንጌል ስርጭት ወር) ኤር 23:21-32 1 ዮሐ 1:5-10 ማቴ 19:16-22
Bole Mekane Yesus channel pinned a photo
የቃልኪዳናችንን እናድስ የባለትዳሮች ምሽት 👥ይህ የባለትዳሮች ፕሮግራም ጥንዶች በጋራ የሚታደሙት ፕሮግራም ነው። ለብቻ መምጣት የማይፈቀድ ሲሆን ባለቤታቸው ውጪ ሃገር ወይም ከከተማ ውጪ ከሆነ በልዩ ሁኔታ እናስተናግዳለን። ካለዚያ ግን ጥንድ ሆኖ መምጣት ግዴታ ነው። 📌መስፈርቶች 1. መዋጮ ማዋጣት በሰው 1000 ማለትም በጋራ 2000 መዋጮ አለው። 2. አለባበስ (ቃል ኪዳናችንን የምናድስበት በመሆኑ ዝግጅቱን የሚመጥን ሙሉ አለባበስ) 3. ከፕሮግራሙ በፊት ከሰርግ ፎቶዎቻችሁ መካከል አንድ ፎቶ ለአስተባባሪዎች መላክ። 4. ነሃሴ 16 10:00 በማዶ ሆቴል በሰዓቱ መገኘት ⭕️በተጨማሪ አቅም ያላችሁ ጥንዶች ለሌላቸው ስፖንሰር መሆን የምትችሁ ከሆነ ብታሳውቁን እና በዚህም በመስጠት አገልግሎቱን እንድትደግፉ ስልን በትህና እንጠይቃለን። 1000414932839 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ Fraol Tolesa wolde 📃ያስገቡበትን Screenshots ወይም ደረሰኝ በቴሌግራም ቁጥር +251959135085 ወይም @FamilyministryBole ይላኩልን።
ሰላም ለእናንተ ይሁን የተወደዳችሁ ቅዱሳን የፊታችን ቅዳሜ ነሐሴ 2/2018 ሊደረግ የነበረው የእግርኳስ ውድድር ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት ሊደረግ ስላልቻለ መደበኛው የወጣቶች ፕሮግራም ይቀጥላል ሁላችሁም እንድትገኙ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን ፡፡ ✅ የእግርኳስ ውድድራችን የሚኖርበትን ቀን እና ሰአት በቅርቡ የምናሳውቅ ይሆናል 📌B-MY youth Fellowship Bole Mekane Yesus Congregation Telegram | Facebook | Instagram ለጓደኛዎ ያጋሩ @BoleYouthPost
📌 ዛሬ ሀሙስ ከ 11:00 ጀምሮ😇😇 የትምህርት እና የጸሎት ጊዜ ሁላችሁም በመገኘት ከእግዚአብሔር ቃል እንማር በዝማሬ ጌታን እናመልካለን እንጸልያለን ተጋብዛችኋል 😇 Bole Mekane Yesus Congregation Telegram | Facebook | Instagram ለጓደኛዎ ያጋሩ @BoleYouthPost
ቆይታ ከቄስ ኢያሱ እና ቤቲ ጋር በቤተሰብ አገልግሎት የተዘጋጀ ረቡዕ ምሽት ይጠብቁን #ሠርግ #ትዳር #ወላጅነት #ፍቅር #ቤተሰብ @FamilyministryBole 0959135085
ቃላችንን እናድስ በሚል ልዪ የባለትዳሮች ምሽት ነሐሴ 16 ከ10:00 ምዝገባ ጀምረናል 0959135085 በእለቱ በጣም ልዩ ልዩ ዝግጅቶች ያዘጋጀን ሲሆን በሰርጋችን ቀን የገባነውን ቃልኪዳን እናድሳለን።
ቃላችንን እናድስ በሚል ልዪ የባለትዳሮች ምሽት ነሐሴ 16 ከ10:00 እስከ 1:30 የሚኖረን ሲሆን በእለቱ በጣም ልዩ ልዩ ዝግጅቶች ያዘጋጀን ሲሆን ለትዳራችን ልዩ የሆነ የማይረሳ እና የሚጠቅም ነገር ይኖረናል። በዚህ ቀን ለመታደም በስልክ ቁጥር 0959135085 የቤተሰብ አገልግሎት ስልክ በመደወል እንድትመዘገቡ ስንል ዝርዝር መረጃም በዛው እንድትቀበሉ እናሳስባለን። ለዝግጅት እንዲመቸን ከዛሬው ቀን ጀምሮ እንድትመዘገቡ ይሁን። ተባረኩ
የዛሬ ሐምሌ 26/2018 ዓ.ም የመጽሐፍ ቅዱስ የንባብ ክፍሎች ከሥላሴ በኋላ 6ኛ እሑድ:- ስለ ፍቅር 👉 ዘፍ 4፥3-15 👉 ቆላ 3፥5-11 👉 ማቴ 5፥21-26
видео или голосовое, без подписи
የወላጆች ትምህርት እና ስልጠና ሐምሌ 25, 2018
📌ዳዊት እና እግዚአብሔር በሚል ርዕስ ያለፋትን 17 ሳምንታት በጌታ እርዳታ ስንማር ቆይተናል …የዚህ ትምህረት መዝጊያ እና ሰፊ የጸሎት ጊዜ ነገ ሀሙስ ከ 11:00 ጀምሮ😇😇 ሁላችሁም በመገኘት ከእግዚአብሔር ቃል እንማር በዝማሬ ጌታን እናመልካለን እንጸልያለን ተጋብዛችኋል 😇 Bole Mekane Yesus Congregation Telegram | Facebook | Instagram ለጓደኛዎ ያጋሩ @BoleYouthPost
ሐምሌ 25 ሙሉ ቀን ለሁሉም ወላጆች የተዘጋጀ ትምህርት እና ስልጠና የልጆች አለኝታ ስለመሆን ከመጽሐፍ ቅዱስ እና ከልጆች ስነልቦና አስተዳደግ (psychology and Human Development) ልጆችን እንዴት እናሳድግ በሚል የተዘጋጀ የሙሉ ቀን ፕሮግራም (ምሳ ይኖረናል) የፊታችን ቅዳሜ ከ3:00 ጀምሮ ይኖረናል። በታዳጊ ሕብረት እና በቤተሰብ አገልግሎት የተዘጋጀ
видео или голосовое, без подписи
ወገኖች ሎኬሽኑ እስከ 40/60 ኮንዶሚኒየም ካደረሳችሁ በኋላ ቀጥሎ ያለውን አትከተሉ። በኮንዶሚኒየሙ ጀርባ ከደረሳችሁ በኋላ ሳትታጠፉ ወደፊት ስትሄዱ የምታያችሁ ኮንዶሚኒየም የሚመስለው ሕንፃ ነው። የመከላከያ ፋውንዴሽን የመጀመሪያ በር ብላችሁ ጠይቁ።