tgindex
SOUND DOCTRINE

SOUND DOCTRINE

Статистика

Files : https://t.me/sdfiles1

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
15
Всего постов
35
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Instagram (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
3 799
−13 за 5 дн.
Сутки
−1
−0,03%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
173
33 постов
Вовлечённость
4,6%
к подписчикам
Постов в день
2,1
всего 35
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
117
1/48двое суток
134
1/72трое суток
144

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • እዚህ ቤት react ምናምን የለም፥ ጨጓራዬ እየተላላጠ ነው Ppl😭

  • 14 авг.7удалён 15 авг.

    ሎል ትቀልዳለህ ወላሂ!😭

  • 14 авг.11удалён 15 авг.

    без подписи

  • 14 авг.22удалён 15 авг.

    ወስኜ Graphics design መማር አለብኝ😭

  • ከመጽሐፍ ቅዱስ አንጻር ልምምድን ወይስ ከልምምድ አንጻር መጽሐፍ ቅዱስ እንተርጉም⁉️ ስለ ጥቂት Heretical movement ባሰብኹ ልክ፥ አንድ ከበስተጀርባው ጉልህ ሆኖ የማገኘው ስህተት "መጽሐፍ ቅዱስ ከልምምድ አንጻር መተርጎም ነው"። መጽሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል ነው። ይህ የእግዚአብሔር ቃል በመንፈስ ቅዱስ ምሪት በቅዱሳን ተጽፏል። ሕጸጽ-ዐልባ የሕይወት መመሪያ ነው። መጽሐፍ ቅዱስን መተርጎም (interprete) ማድረግ የመጀመሪያዎቹ ተደራሲያን (በቀጥታ የተጻፈላቸው) ሳይሆን ከእነርሱ በኋላ ያለን የእኛ ተግባር ነው። ይሁን እንጂ ይህ ሥነ-አፈታት (Hermeneutics) የሰዉ ሳይንሳዊ ሂደት ቢኖረውም፥ ከመንፈስ ቅዱስ ተግባር የጎደለ አይደለም። መንፈስ ቅዱስ የቃሉን ብርሃን ለልባችን በመግለጥ (አብርሆት)፥ ቃሉ ሕያው ነውና ሕይወትን እንድናተርፍተበት ይመራናል፥ በቃሉም በመኖር እንድንጸና ይረዳናል። ይህ መርሖ የሚያስረዳን የእግዚአብሔር ቃል የሕይወታችን የበላይ ባለሥልጣን መሆኑንና የክርስትና ሕይወት ልምምድ ቅኝት መጽሐፍ ቅዱስ መሆኑን ነው። በተቃራኒው ግን አንዳንድ የስሑት አስተማሪዎች የመጽሐፍ ቅዱስን ሥነ-አፈታት out of Hermeneutics Principles በመሆን ስሜት-መር፣ልምምድ-መር በመሆን ይፈቱታል። ያኔ as my view ቃሉ እንደ እግዚአብሔር ቃል ሳይሆን as someone's ይሆናል። ይህን reality በስፋት በስህተት mov'ts መመልከት እንችላለን። በአጠቃላይ፥ የእግዚአብሔር ቃል (መጽሐፍ ቅዱስ) የሚተረጉምበት መርሖችና ሳይንሳዊ ሥርዓት ያለው ሲሆን ደግሞም ክርስቲያናዊ ልምምድን ለመቃኘት የበላይ ባለሥልጣን ነው። 📍 መጽሐፍ ቅዱስ የልምምድ መስታወት ነው፥ ራሱን የሚያይበት! 📍 መጽሐፍ ቅዱስ የልምምድ መመሪያ ነው፥ ልምምድ መንገዱን የሚያስተውልበት! 📍 መጽሐፍ ቅዱስ የልምምድ ባለሥልጣን ነው፤ ልምምድ የሚገዛለት! @sound_doctrine1

  • SOUND DOCTRINE pinned «Only One Life, ’Twill Soon Be Past by C.T. Studd (1860-1931) Two little lines I heard one day, Travelling along life’s busy way; Bringing conviction to my heart, And from my mind would not depart; Only one life, ’twill soon be past, Only what’s done for Christ…»

  • Only One Life, ’Twill Soon Be Past by C.T. Studd (1860-1931) Two little lines I heard one day, Travelling along life’s busy way; Bringing conviction to my heart, And from my mind would not depart; Only one life, ’twill soon be past, Only what’s done for Christ will last. Only one life, yes only one, Soon will its fleeting hours be done; Then, in ‘that day’ my Lord to meet, And stand before His Judgement seat; Only one life, ’twill soon be past, Only what’s done for Christ will last. Only one life, the still small voice, Gently pleads for a better choice, Bidding me selfish aims to leave, And to God’s holy will to cleave; Only one life, ’twill soon be past, Only what’s done for Christ will last. Only one life, a few brief years, Each with its burdens, hopes, and fears; Each with its days I must fulfil. Living for self or in His will; Only one life, ’twill soon be past, Only what’s done for Christ will last. When this bright world would tempt me sore, When Satan would a victory score; When self would seek to have its way, Then help me Lord with joy to say; Only one life, ’twill soon be past, Only what’s done for Christ will last. Give me Father, a purpose deep, In joy or sorrow Thy word to keep; Faithful and true what e’er the strife, Pleasing Thee in my daily life; Only one life, ’twill soon be past, Only what’s done for Christ will last. Oh let my love with fervour burn, And from the world now let me turn; Living for Thee, and Thee alone, Bringing Thee pleasure on Thy throne; Only one life, ’twill soon be past, Only what’s done for Christ will last. Only one life, yes only one, Now let me say, “Thy will be done”; And when at last I’ll hear the call, I know I’ll say “’twas worth it all”; Only one life, ’twill soon be past, Only what’s done for Christ will last.

  • 14 авг.9531из christcentered7

    ኢሳይያስ 41 ⁸ ባሪያዬ እስራኤል፥ የመረጥሁህ ያዕቆብ፥ የወዳጄ የአብርሃም ዘር ሆይ፥ ⁹ አንተ ከምድር ዳርቻ የያዝሁህ ከማዕዘንዋም የጠራሁህና፦ አንተ ባሪያዬ ነህ፥ መርጬሃለሁ አልጥልህም ያልሁህ ሆይ፥ ¹⁰ እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ፤ እኔ አምላክህ ነኝና አትደንግጥ፤ አበረታሃለሁ፥ እረዳህማለሁ፥ በጽድቄም ቀኝ ደግፌ እይዝሃለሁ። ¹¹ እነሆ የሚቆጡህ ሁሉ ያፍራሉ፥ ይዋረዱማል፤ የሚከራከሩህም እንዳልነበሩ ይሆናሉ፥ ይጠፉማል። ¹² የሚያጣሉህንም ትሻቸዋለህ አታገኛቸውምም፥ የሚዋጉህም እንዳልነበሩና እንደ ምናምን ይሆናሉ። ¹³ እኔ አምላክህ እግዚአብሔር፦ አትፍራ፥ እረዳሃለሁ ብዬ ቀኝህን እይዛለሁና። አሜን አሜን 🙏🙌

  • የፀሎቶቼን ርዕሶችን ይዤ ጥያቄ በርከክ ስል ለምን እንደመጣሁ እርስት አድርጌ የምለው ጠፋኝ ታዲያ ምን ልበል ከናፍርቶ አወጡ ይሄንን ቃል አባ እወድሃለሁ😭❤️

  • Not much confident on this thing but lets shoot our shot hoping there is atleast a tiny bit of change that would come from it. https://c.org/QYzvPZydB7

  • 13 авг.1131из hasabsss

    Not much confident on this thing but lets shoot our shot hoping there is atleast a tiny bit of change that would come from it. https://c.org/QYzvPZydB7

  • What's difference b/n exegesis and hermeneutics?

  • What's difference b/n exegesis and hermeneutics?

  • Hermeneutics is both a science and an art. As a science it enunciates principles … and classifies the facts and results. As an art, it teaches what application these principles should have … showing their practical value in the elucidation of more difficult scriptures. - Milton S. Terry

  • Anyone who would be a disciple of Christ must be a learner of the teachings of Christ. —R.C. Sproul @sound_doctrine1

  • 12 авг.1671из christcentered7

    በሕይወታችን ውስጥ ሁላችንም አልፎ አልፎ የኀዘን፣ የቁጭት እና የንስሐ ስሜቶች ያጋጥሙናል። ነገር ግን ሁሉም ኀዘን አንድ ዓይነት አይደለም፤ ፍሬውም ይለያያል። ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ለቆሮንቶስ ሰዎች በላከው ሁለተኛ መልእክቱ ላይ፦ ​“እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የሆነ ኀዘን ጸጸት የሌለበትን፥ ወደ መዳንም የሚያደርሰውን ንስሐ ያደርጋልና፤ የዓለም ኀዘን ግን ሞትን ያመጣል።”(2ኛ ቆሮንቶስ 7፥10) ​በማለት ሁለት መሠረታዊ የኀዘን ዓይነቶችን እና የሚያስከትሏቸውን ውጤቶች በግልጽ ያሳየናል። ​1. እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የሆነ ኀዘን (መንፈሳዊ ኀዘን) ​ይህ ዓይነቱ ኀዘን ሰው በራሱ ጥረት የሚያመጣው ሳይሆን፣ መንፈስ ቅዱስ በልባችን ውስጥ በሚሰራው የመታደስ ሥራ የሚሰጥ የእግዚአብሔር ነጻ ስጦታ ነው። ሰው ከእግዚአብሔር ጋር ያለው ግንኙነት በመበላሸቱ፣ በፍቅሩ ላይ በመበደሉ ወይም ሕጉን በመጣሱ ምክንያት በልቡ ውስጥ የሚሰማው ጥልቅ እውነተኛ የልብ ስብራት ነው። 👉​ባሕርዩም የራስን ጥፋት አምኖ መቀበልን፣ ትህትናን እና የመንፈስ ቅዱስን የልብ መታደስ ያመጣል። 👉​ውጤቱም የእውነተኛ መዳን እና የልብ መታደስ ፍሬ የሆነውን ንስሐን ያስገኛል። ንስሐ የመዳናችን ምክንያት ወይም ሥራ ሳይሆን፣ በክርስቶስ ኢየሱስ ላገኘነው ነጻ የመዳን ጸጋ የሚሰጥ ትክክለኛ የመንፈስ ቅዱስ ፍሬ ነው። የእግዚአብሔርን ይቅርታ እና ሰላም ስለሚያስገኝ በኋለኛው ጊዜ ምንም የሚያስጸጽት ነገር አይተውም። 👉​ምሳሌ፡ “ሐዋርያው ጴጥሮስ ጌታን ሶስት ጊዜ ከካደ በኋላ፣ ጌታ ኢየሱስ አስቀድሞ ስለ እምነቱ በጸለየለትና በሰጠው የመታደስ ጸጋ ምክንያት አልቅሶ ወደ ቀደመው አገልግሎቱና ፍቅሩ ተመለሰ (ማቴ. 26፥75፤ ሉቃ. 22፥32)።” ​2. የዓለም ኀዘን (ሥጋዊ ኀዘን) ​የዓለም ኀዘን የሚመነጨው ከትዕቢት፣ ከራስ ወዳድነት ወይም ደግሞ ጥፋት በመሰራቱ ከሚመጣው ውርደት እና ቅጣት ከመፍራት ነው። 👉​ባሕርዩም ሰዎች ምን ይሉኛል?፣ ስሜ ጠፋ፣ ወይም ጥቅሜ ቀረ ከሚል ስጋት የሚወለድ ነው፤ በኃጢአቱ የተነሳ እግዚአብሔርን በመበደሉ አይቆጭም። 👉​ውጤቱም ተስፋ መቁረጥን፣ ጭንቀትን፣ ምሬትን እና የመንፈስ ሞትን (አንዳንድ ጊዜም አካላዊ ሞትን) ያመጣል። 👉​ምሳሌ፡ ይሁዳ ጌታን አሳልፎ ከሰጠ በኋላ ተጸጸተ፤ ነገር ግን ኀዘኑ እግዚአብሔርን ከማሳዘን የመነጨ ሳይሆን ከውርደት እና ከቅጣት ፍርሃት የመጣ የዓለም ኀዘን ስለነበረ፣ ወደ እግዚአብሔር ምሕረት ከመሮጥ ይልቅ ተስፋ ቆርጦ ራሱን ሰቀለ (ማቴ. 27፥3-5)።” ​ውድቀት ወይም ስህተት በገጠመን ጊዜ የሚሰማን ኀዘን ወደ የትኛው መንገድ እየመራን እንደሆነ ማስተዋል አለብን። ኀዘናችን ወደ እግዚአብሔር ምሕረት የሚያቀርበን ከሆነ የእውነተኛ መዳን እና የጸጋው ፍሬ ነው፤ ነገር ግን ወደ ተስፋ መቁረጥ እና ራሳችንን ወደ መኮነን የሚወስደን ከሆነ የዓለም ኀዘን መሆኑን አውቀን፣ ክርስቶስ በመስቀል ላይ በፈጸመው ሥራ ወደተከፈተልን ወደ እግዚአብሔር የጸጋ ዙፋን መሮጥ ይኖርብናል (ዕብ. 4፥16)። ​እግዚአብሔር የመንፈስ ቅዱስ ሥራ የሆነውን የተሰበረውን ልብ አይንቅም። መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚለው፦ ​“የእግዚአብሔር መሥዋዕት የተሰበረ መንፈስ ነው፤ የተሰበረውንና የተዋረደውን ልብ እግዚአብሔር አይንቅም።”( መዝሙር 51፥17) ​በክርስቶስ ኢየሱስ የመስቀል ሥራ በተከፈተው መንገድ፣ ኀዘናችን በጸጸት የሚቀር ሳይሆን ወደ ትክክለኛ ንስሐና ወደ እግዚአብሔር እቅፍ የሚመልሰን መንፈሳዊ መንገድ እንዲሆን ሁልጊዜ የእግዚአብሔርን ጸጋና እርዳታ መጠየቅ ያስፈልጋል። @christcentered7

  • አልተረሳሁም በአንተ ዘንድ! 🫶😭

  • SOUND DOCTRINE pinned «I so much despise teachings on confessions: “You shall have whatever you say.” It is a painful delusion that destroys lives. And I am continually surprised by the number of people who persist in believing this falsehood, especially as it is so heavily peddled…»

  • I so much despise teachings on confessions: “You shall have whatever you say.” It is a painful delusion that destroys lives. And I am continually surprised by the number of people who persist in believing this falsehood, especially as it is so heavily peddled within Word of Faith circles. I hate how mainstream Christianity, which, in many cases, is no Christianity at all makes people foolish. Why hold so tightly to an idea that can be disproved in real time by your own experiences, if only you are willing to be honest? Either people do not really believe these things, in which case their profession of faith means little to them, or they have somehow learned to live with contradictory ideas. Whichever the case, they are not thinking properly about the word of God and, consequently, will never know Him as they ought. We are limited creatures whose very lives can be cut short tomorrow. This is precisely how Scripture describes us: here today and gone tomorrow. How, then, does it make sense that any of us can bend life to always do our bidding by mere speech? Jesus, who said, “Truly, I say to you, whoever says to this mountain, ‘Be taken up and thrown into the sea,’ and does not doubt in his heart, but believes that what he says will come to pass, it will be done for him,” began by saying, “Have faith in God.” That is significant. Jesus was not teaching an independent use of speech by which we can control our future apart from the revealed will of God. The one teaching them had already made clear in different ways that He did only what He saw the Father doing. He was never acting independently of divine purpose. It is within this context that we are to understand faith: which is trusting in God and in His power to accomplish His purposes. It is the confidence that God will do great things when we trust Him, not a blank cheque by which we ordain our desired outcomes through daily confessions. Why do you not even consider that perhaps the reason we are called to acknowledge the Lord in all our ways is because He is the one who directs our paths? This obsession with controlling your future is ungodly. There is no such injunction in Scripture for anyone to become lord over their circumstances. Yet that is precisely what teachings about projecting your future and speaking it into existence can stir in the hearts of people. It makes them judges of their own outcomes, determining what their lives should look like and treating those outcomes as though they were theirs to decree. But Scripture says: “The way of man is not in himself, that it is not in man who walks to direct his steps.” - Jeremiah 10:23. Christians have never lived this way; believing that their words can shape their future. Look at the lives of the apostles: they pursued obedience to God amid chaos, suffering, and uncertainty, trusting the one to whom they had committed their lives to faithfully accomplish His purposes. Their faith in God was the adventure of their lives not because they knew what tomorrow would bring, but because they knew the God whom all of time bows to. Their confidence was not in controlling their circumstances, but in trusting the God who governed them.

  • “At its core, the Word of Faith movement replaces the sovereignty of God with the sovereignty of the believer’s confession.” - Michael Horton