tgindex
አዕምሮአዊ ምግቦች

አዕምሮአዊ ምግቦች

Статистика
Последний пост
31 июл. 2025 г.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Instagram (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
3 883
−14 за 4 дн.
Сутки
−11
−0,28%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 665
20 постов
Вовлечённость
42,9%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • Limited time offer! Unlock exclusive content and thrilling stories with @onee_tv now! Don't miss out on this opportunity. Subscribe today for an unforgettable experience. Hurry, limited spots available! 🌟📺 #Entertainment #ExclusiveContent

  • Unlock exclusive content and special offers today! Limited spots available. Subscribe now @onee_tv for a thrilling experience. Don't miss out! 🌟 #LimitedTimeOffer #ExclusiveContent

  • 🚨በ ቴሌግራም ቆይታችሁ መንፈሳዊ ህይወቶን ማሳደግ ካስፈለጎት ከታች ካሉት በተኖች መርጠው መጠቀም ይችላሉ🎁 ወንጌል የሚሰበክበት መንፈሳዊ ቻናል ካላችሁ👇 @free_wave1

  • ደህና አደራችሁ 😍 መልካም ቀን! 🏠Subscribe our channel youtube.com/@jesus_lights youtube.com/@jesus_lights

  • ✅ልብ የሚነካ ታሪክ፦ አስተናጋጇ እና በእርሷ ያልታወቀው የእግር ኳስ ኮከብ ☑️የ24 ዓመቷ ሊሊ፣ በምትሰራበት ሬስቶራንት ውስጥ የምታስተናግደው ሰው ዝነኛው የሪል ማድሪድ ኮከብ ጁድ ቤሊንግሃም መሆኑን ፈጽሞ አላወቀችም ነበር። ጁድ፣ እንደማንኛውም ተራ ደንበኛ፣ በፀጥታና በትህትና ምግቡን ተመግቦ ከጨረሰ በኋላ ማንም እንዳያውቀው ዝም ብሎ ነበር። ☑️ከሬስቶራንቱ ሊወጣ ሲል ግን፣ ጠረጴዛው ላይ አንድ የታጠፈ ደረሰኝ አስቀምጦ በስሱ ፈገግ ብሎ ወጣ። ሊሊ የማወቅ ጉጉት አድሮባት ደረሰኙን ከፈተችው። በውስጡ ያየችው ነገር ግን በደቂቃዎች ውስጥ አይኖቿን በእንባ እንዲሞሉ አደረጋቸው። ☑️ጁድ የፃፈው ነገር ከተራ የምስጋና መልዕክት የዘለለ ነበር… ህይወቷን የቀየረ ቃል። በደረሰኙ ላይ የተፃፈው ይህ ነበር፦ ሊሊ፣ ☑️ስለ አስደናቂው መስተንግዶሽ ከልብ አመሰግናለሁ። ጠንክረሽ እንደምትሰሪ ይታያል። ቅድም ከጓደኛሽ ጋር ስታወሪ "የነርሲንግ ትምህርት ቤት ገብቼ ህሙማንን መርዳት የዘወትር ህልሜ ነው" ስትይ በአጋጣሚ ሰምቼ ነበር። ትልልቅ ህልሞች ትንሽ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል። ይህቺ ትንሽ ስጦታ ለህልምሽ መነሻ እንደምትሆንሽ ተስፋ አደርጋለሁ። አንቺ ምርጥ ነርስ እንደምትሆኚ አልጠራጠርም። በርቺ! ከታላቅ አክብሮት ጋር፣ ጁድ ቤሊንግሃም ከመልዕክቱ በታች ደግሞ የክፍያው ዝርዝር እንዲህ ተቀምጦ ነበር፦ Generated code * ሬስቶራንት ደረሰኝ * የምግብ ዋጋ (Subtotal): $ 61.30 ጉርሻ (Tip): $ 900.00 ------------------------------------- ጠቅላላ ድምር (TOTAL): $ 961.30 * ለሊሊ ይህ ገንዘብ ብቻ አልነበረም። አንድ ሰው ለህልሟ ዋጋ እንደሰጠ እና በጠንካራ ስራዋ ውስጥ ያለውን ሰብዓዊነት እንዳየላት የሚያሳይ ትልቅ ምስክር ነበር። ያቺ ቀን፣ ሊሊ ለህልሟ መሮጥ የምትጀምርበት የመጀመሪያ ቀን ሆነ።

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 7 июл. 2025 г.1 33041из Asellagiftstore

    🛒🛒Asella online market 🛒🛒 💠Gaming mouse wired 💠የጌሚንግ ማውዝ ቀለም የሚቀያይር ፈጣን የሆነ!! 💠color : black 💠item : colorfull wired ✅ ዋጋ:1850 ብር Inbox 📥 @Bini6786 Contact us: 0910400652

  • እ.ኤ.አ. በ 2020 በደቡብ አፍሪካ በ 8 ኪ.ሜ ጥልቀት ውስጥ አዲስ የዓሣ ዝርያ ተገኝቷል:: “ስኔልፊሽ” ተብሎ የሚጠራው ሰው መቋቋም የማይችለው የውሃ ውስጥ ግፊት ይቋቋማል። ሰውነቱ ልክ እንደ ብርጭቆ ግልፅ ነው! ❗️ተቀላቀሉ እና ሼር አርጉ ➡️http://youtube.com/@jesus_lights @snelbonawi   ✅

  • በ1915 አንዲት ሴት በእህቷ የቀብር ሥነ ሥርዓት ላይ ዘግይታ ደረሰች።  እሷም እንደደረሰች የእህቷን የሬሳ ሣጥን ለመጨረሻ ጊዜ እንድታያት እንዲከፈትላት ጠየቀች። የሬሳ ሳጥኑ ክዳን ሲከፈት ኤሲ ቀና በማለት ፈገግ አለችላት።  ለ 47 ተጨማሪ ዓመታትንም ኖራለች። 🏠Subscribe our channel http://youtube.com/@jesus_lights @snelbonawi

  • የአለማችን የመጀመሪያው ATM 🇺🇸! @snelbonawi @snelbonawi

  • በአይኤስኤስ ላይ ያሉ ጠፈርተኞች ልብሳቸውን አያጠቡም። በምትኩ፣ እያንዳንዱን ልብስ በጣም ቆሻሻ ወይም ሽታ እስከሚሆን ድረስ ይለብሳሉ፣ ከዚያም እንደገና በምድር ከባቢ አየር ውስጥ በሚገቡበት ጊዜ በሚቃጠሉ የቆሻሻ መጣያዎች ውስጥ እያሽጉ ያቃጥሉታል። 🏠Subscribe our channel http://youtube.com/@jesus_lights @snelbonawi

  • 🐝🐝ወንድ ንቦች ከንግስት ንብ ጋር በሚገናኙበት ጊዜ የዘር ፈሳሽ ካወጡ በኋላ ይሞታሉ። 🏠Subscribe our channel http://youtube.com/@jesus_lights @snelbonawi

  • የህንድ ሴቶች 11% የሚሆነውን የአለም ወርቅ ይይዛሉ - ከአሜሪካ ፣ አይኤምኤፍ ፣ ስዊዘርላንድ እና ጀርመን ጥምር ክምችት የበለጠ። 🏠Subscribe our channel http://youtube.com/@jesus_lights @snelbonawi

  • без подписи

  • ውሃ ውሃ ለሕይወት አስፈላጊ ነው። በርካታ ዓለም አቀፍ መመሪያዎች አንድ ሴት በቀን ሁለት ሊትር፣ ወንድ ደግሞ 2.5 ሊትር ውሃ ቢጠጣ ለጤና መልካም መሆኑን ይመክራሉ። ብዙዎቻችን ፕሮቲን፣ ቫይታሚን፣ ካርቦሃይድሬት እና ፋይበር ላይ እናተኩራለን። ውሃን በሕይወታችን ውስጥ እንደ ጠቃሚ ንጥረ ነገር አድርገን አናስብም። ውሃ በሁሉም የሰውነታችን ተግባራት ውስጥ ወሳኝ ሚና ይጫወታል። የሃርቫርድ የሕክምና ትምህርት ቤት የውሃን አንዳንድ ቁልፍ ሚናዎች እንደሚከተለው ዘርዝሯል። በሰውነታችን ውስጥ የውሃ ወሳኝ ሚና፤ • ንጥረ-ነገሮችን እና ኦክስጂንን ወደ ሴሎች ማጓጓዝ • ከሽንት ከረጢት ውስጥ ባክቴሪያዎችን ማስወገድ • የምግብ መፈጨትን መርዳት • የሆድ ድርቀትን መከላከል • የደም ግፊትን መደበኛ ማድረግ • መገጣጠሚያዎችን ማለስለስ • የአካል ብልቶችን እና ጡንቻዎችን መከላከል • የሰውነት ሙቀትን መቆጣጠር • የኤሌክትሮላይት (ሶዲየም) ሚዛንን መጠበቅ

  • የእንቁላል 7 አስገራሚ የጤና በረከቶች! 1. ለአእምሮ ጤንነት አስፈላጊ ነው! እንቁላል ክሎሪንን ለአእምሮ በመመገብ ጤንነቱን ይጠብቃል፡፡ ክሎሪን መልዕክት አስተላላፊ በመሆን ያገለግላል፡፡ አስኳል ውስጥ የሚገኝው ፎሌት ንጥረ ነገር የነርቭ ሴሎችን በመጠበቅ አእምሮ ተግባሩን በትክክል እንዲወጣ ያደርገዋል፡፡ 2. ለጡት ካንሰር የመጋለጥ እድልን ይቀንሳል! እንቁላል የሰውነታችንን በሽታ የመከላከል አቅምን በከፍተኛ ደረጃ ይጨምራል፡፡ የተለያዩ ጥናቶች እንደሚያሳዩት በሳምንት ቢያንስ 6እንቁላል መመገብ በጡት ካንሰር የመጋለጥ እድላችንን በ44% ይቀንሳል፡፡ 3. ለአይን ጤንነት ይጠቅማል! 2 ካሮቲኖይድ፣ ሉቲይንና ዜክሳንቲን የጠራ እይታ እንዲኖረን እና አይናችን ጤናማ እንዲሆን ይረዱናል፡፡ እንቁላል ተመጋቢ ከሆኑ ከካታራክትና ከፀሃይ ጐጂ ጨረር ከመጋለጥ ይከላከልልዎታል፡፡ 4. የፀጉር እና ጥፍር ጤንነትን ለመጠበቅ! በሰልፈር የበለፀገ አሚኖ አሲድ በእንቁላል ውስጥ ይገኛል፡፡ የጥፍር ጤንነትና ጥራትን ይጨምራል፡፡ ሌሎች እንደ ብረት፣ ዚንክና ሴሊኒየም ለፀጉር ጤንነት የበኩላቸውን ድርሻ ይወጣሉ፡፡ 5. የሰውነት ክብደትን ያመጣጥናል! በፕሮቲን የበለፀገ ስለሆነ የሰውነት ክብደትን ለመጨመር ተመራጭ ነው፡፡ እንቁላል ስንጠቀም ከመጠን በላይ እንዳንመገብ አስተዋጽኦ ያደርጋል። 6. አጥንታችን ጠንካራ እንዲሆን ያደርጋል! እንቁላል ከፍተኛ የቫይታሚን ዲ፣ ፎስፈረስና ካልሲየም መጠን አለው እነዚህ በአንድነት በመሆን የአጥንት ችግርን ይከላከላል፡፡ 7. ከድንገተኛ የልብ ህመም፣ የደም መርጋትና ድንገተኛ ከሆነ የጭንቅላት ውስጥ ደም መፍሰስን ይከላከላል፡፡ 25 ገባ ምን ያረጋል😅