tgindex
Yirgalem Apologetics Team 🧱🛡

Yirgalem Apologetics Team 🧱🛡

Статистика
Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
5
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
4 642
−9 за 4 дн.
Сутки
+2
+0,04%
Неделя
—
 
Месяц
—
 
Просмотров на пост
912
20 постов
Вовлечённость
19,6%
к подписчикам
Постов в день
0,7
всогО 21
УпОПинаниК
1
канаНОв
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
260
1/48двое суток
297
1/72трое суток
321

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • йоС пОдписи

  • ሙስሊሞች በሥላሴ የማያምኑት የኢየሱስን አምላክነት ስለማይቀበሉ ነው ጆባዎች በሥላሴ የማያምኑት የኢየሱስን መለኮት መሆን ስለማይቀበሉ ነው ይሁዲዎች ሥላሴን የማይቀበሉት ኢየሱስ እግዚአብሄር መሆኑን ስለማይቀበሉ ነው ኦጄዎች ሥላሴን የማይቀበሉት የኢየሱስን አምላክነት በመካዳቸው ምክንያት መሆን ነበረበት ፤ ነገር ግን ከሁሉም ሃይማኖቶች በባሰ ሁኔታ ከእውቀትም ከእውነትም ስለራቁ ሥላሴን ክደው ኢየሱስ አምላክ ነው ይላሉ ። ሙስሊሞች እንኳን አባትና ልጅ አሃዛዊ አንድነት ሊኖራቸው እንደማይችል ይረዳሉ ፤ የኢየሱስን አምላክነት ማመን ሙስሊሞችን ቀጥታ ወደ ሥላሴ አስተምህሮ ያመጣቸዋል ። መናፍቃን የሚደነቁበት ምንፍቅና ቢኖር የኦንሊ ጂሰሶች ዶክትሪን ነው ።

  • 12 авг.234иС TheTriune

    🚩 ወልድ በብሉይ ኪዳን ▶️ "ትምህርተ ሥላሴ በብሉይ ኪዳን" ከሚለው ርዕሳችን ጋር ይያያዛል 1) የኢያሱ 5 ማብራሪያ (ክፍል 1) https://t.me/TheTriune/689 2) የኢያሱ 5 ማብራሪያ (ክፍል 2) https://t.me/TheTriune/690 3) የእግዚአብሔር መልአክና አሦር (ክፍል 1) https://t.me/TheTriune/833 4) የእግዚአብሔር መልአክና አሦር (ክፍል 2) https://t.me/TheTriune/836

  • ፃፍ ለትውልዱ 🔥🔥🔥🔥

  • ፃፍ ለትውልዱ 🔥🔥🔥🔥

  • 11 авг.272иС TheTriune

    🚩 የዘፍጥረት 1:26 ማብራሪያ ▶️ "ነገረ ሥላሴ በብሉይ ኪዳን" ከሚለው ርዕሳችን ጋር ተያያዥነት አለው 1) የዘፍጥረት 1:26 ማብራሪያ (ክፍል 1) https://t.me/TheTriune/895 2) የዘፍጥረት 1:26 ማብራሪያ (ክፍል 2) https://t.me/TheTriune/897 3) የዘፍጥረት 1:26 ማብራሪያ (ክፍል 3) https://t.me/TheTriune/900

  • 9 авг.32912иС TheTriune

    🚩 ወልድ በብሉይ ኪዳን ▶️ "ነገረ ሥላሴ በብሉይ ኪዳን" ከሚለው ርዕሳችን ጋር ተያያዥነት አለው 1) ሁሉን ተመልካቹ የእግዚአብሔር መልአክ https://t.me/TheTriune/752 2) ወደ እግዚአብሔር መልአክ ይጸለያል (ክፍል 1) https://t.me/TheTriune/1113 3) ወደ እግዚአብሔር መልአክ ይጸለያል (ክፍል 2) https://t.me/TheTriune/1117

  • 7 авг.4472иС TheTriune

    🚩 ነገረ ሥላሴ በብሉይ ኪዳን ▶️ በብሉይ ኪዳን ላይ የተመሰረቱ ጽሑፎች ናቸው 1) መንፈስ ቅዱስ መለኮት ካልሆነ ምንድነው? https://t.me/TheTriune/1062 2) የሐዋርያት ሥራና የእግዚአብሔር መልአክ (ክፍል 1) https://t.me/TheTriune/940 3) የሐዋርያት ሥራና የእግዚአብሔር መልአክ (ክፍል 2) https://t.me/TheTriune/942 4) የሐዋርያት ሥራና የእግዚአብሔር መልአክ (ክፍል 3) https://t.me/TheTriune/945

  • ⭕️ ሰበር ዜና ነሀሴ 23 ፎርማል ወይይት በለኩ ከተማ ከሐዋርያት ቤተእምነት ሰዎች ጋር ይደረጋል ርዕስ = 1. የእግዚአብሔር መልዓክ (የፊቱ መልአክ) ፈጣሪ ነው ወይስ ፍጡር ነው ?? 2. በዮሐንስ 1:1 ላይ ቃል የተባለው የአብ ንግግር ነው ወይስ ከአብ ጋር ባህሪ አንድ የሆነ በአካል ግን የተነጠለ ማንነት ?? ጠዋት = 4:00 - 7:00 ሾለ ቃል ከሰዓት = 8:00 - 12:00 ሾለ እግዚአብሔር መልአክ ቦታ = ስታዲየም (ካልሆነም የቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ ውስጥ) መግቢያ = 10 ደቂቃ cross examination = 10 ደቂቃ ጥያቄና መልስ = 20 ደቂቃ ማጠቃለያ = 10 ደቂቃ ከተሳታፊዎች ጥያቄ = 10 ደቂቃ

  • 3 авг.2 664611

    ⭕️ ኤልሮኢ የመልአኩ ስም ነው ‼️ ♨️ "ኤልሮኢ" የሚለውን ቃል ሁላችንም ከልጅነታችን ጀምሮ ስንሰማ ስላደግን በደንብ እናውቀዋለን ፤ ነገር ግን በዚህ ስም የተጠራው የእግዚአብሔር መልአክ መሆኑን ሳናስተውል ቀርተናል ። 📜 “እርስዋም ይናገራት የነበረውን የእግዚአብሔርን ስም ኤልሮኢ ብላ ጠራች የሚያየኝን በውኑ እዚህ ደግሞ አየሁትን? ብላለችና።” — ዘፍጥረት 16፥13 🔰 አጋር "ኤልሮኢ" ብላ የጠራችው ይናገራት የነበረውን ማንነት ነው ፤ ያ ማንነት ደግሞ የእግዚአብሔር መልአክ እንደሆነ ከላይ ያሉትን ቁጥሮች በማየት መረዳት እንችላለን ። 📜 “የእግዚአብሔር መልአክም፦ ዘርሽን እጅግ አበዛለሁ፥ ከብዛቱም የተነሣ አይቆጠርም አላት።” — ዘፍጥረት 16፥10 🔰 መልአኩ ለአጋር ዘሯን እንደሚያበዛ እየነገራት ነው ፤ "ዘርሽን እጅግ አበዛለሁ" ባዩ መልአኩ እራሱ ነው ። መልአኩ የሌላን ማንነት ንግግር በ reported speech እያቀረበ አይደለም ፤ ከዛ ይልቅ የዘፍጥረት መፅሐፍ ፀሐፊ የመልአኩን ንግግር በ direct reported speech እያቀረበ ነው ። ነገሩን ይበልጥ ግልፅ ለማድረግ እስኪ ከ direct ወደ indirect ቢቀየር ምን እንደሚል እንመልከት ። የእግዚአብሔር መልአክም "ዘርሽን እጅግ አበዛለሁ፥ ከብዛቱም የተነሣ አይቆጠርም" አላት ። ይሄ 👆👆 የዘፍጥረት ፀሐፊ የመልኩን ንግግር በ direct reported speech ያቀረበበት ነው ፤ ወደ indirect reported speech ሲቀየር እንደዚህ የሚል ይሆናል 👇👇👇 የእግዚአብሔር መልአክም ዘሯን እጅግ እንደሚያበዛውና ከብዛቱም የተነሳ እንደማይቆጠር ነገራት ። 🧱 መልአኩ ዘሯን የሚያበዛ ከሆነ እንዴት ፍጡር ሊሆን ይችላል ?? ዘርን የሚያበዛ ፈጣሪ ብቻ እንደሆነ ግልፅ ነው ፤ እየፈጠረ ነው ዘርን የሚያበዛው ። 📜 “ታላቅ ሕዝብም አደርግሃለሁ፥ እባርክሃለሁ፥ ስምህንም አከብረዋለሁ፤ ለበረከትም ሁን፤” — ዘፍጥረት 12፥2 🔰 አብርሃምን "ታላቅ ሕዝብም አደርግሃለሁ" ያለውን ፈጣሪ ነው ብለን አጋርን "ዘርሽን እጅግ አበዛለሁ" ያላትን ፍጡር ነው ማለት አንችልም ። መልአኩ ዋሽቷል ካልተባለ በስተቀር ፈጣሪነቱን እየተናገረ እንዳለ መካድ አንችልም ። ♨️ "ዘርሽን እጅግ አበዛለሁ" ማለት "ፈጣሪ ነኝ" እንደማለት ነው ፤ እንደዚህ አይነቱን ንግግር ፍጡር ሊናገር አይችልም ፤ ስለዚህ መልአኩ ፈጣሪ ነው ። አጋር ኤልሮኢ ብላ የጠራችሁ ይሄንን ንግግር የተናገረውን መልአክ ነው ። የጌታ ፀጋ ከሁላችንም ጋር ይሁን 🙏🙏🙏

  • 2 авг.2 3261118

    ⭕️ ክርስቶስ መልአክ ነበር ‼️ ♨️ ክርስቶስ በብሉይ ኪዳን መልአክ እንደነበር የሚያስተምሩ ሰዎች እነማን እንደሆኑ የወንጌል አማኞችን ብትጠይቁ "የይሆዋ ምስክሮች" የሚባሉትን የሚጠቁሙ ጥቂት የማይባሉ ናቸው ። ይሄ ትምህርት የራሳችን መሆኑን ብነግራችሁ ምን ትሉኛላችሁ ?? አዎ !! ክርስቶስ በብሉይ ኪዳን የእግዚአብሔር መልአክ ነበር !! ይሄ ጉዳይ በሥላሴ አስተምህሮ ውስጥ በጣም ትልቅ ቦታ ያለው ወሳኝ ጉዳይ ነው ። 🔰 ክርስቶስ መልአክ ነበር ሲባል ፍጡር ነበር ማለት የሚመስላቸው ብዙ ክርስቲያኖች አሉ ፤ ምክንያቱም "መልአክ" የሚለው ቃል ለፍጡራን ብቻ ጥቅም ላይ እንደዋለ ስለሚታሰብ ። 🏷 "መልአክ" የሚለው ቃል ባህሪን ወይም ተፈጥሮን የሚያመለክት ስያሜ ሳይሆን ግብርን (ተግባርን) የሚያመለክት ስያሜ ነው ። ለምሳሌ ፦ ሀኪም ፣ አርሶአደር ፣ አሽከርካሪ ፣ ወዘተ ያሉ ስያሜዎች ባህሪን የሚያመለክቱ ስያሜዎች አይደሉም ፤ "መልአክ" የሚለውም ቃል ለየትኛውም የተላከ ማንነት የሚውል ስያሜ እንጂ ተፈጥሮን የሚያመለክት ስያሜ አይደለም ። 🔰 እግዚአብሔር ፍጡራን የሆኑ መልዕክተኞች አሉት (ቅዱሳን መናፍስት እና ቅዱሳን ሰዎች) ፤ ነገር ግን ፍጡር ያለሆነ መልዕክተኛም ነበረው ፤ ይሄም መልዕክተኛ "የቃል ኪዳን መልዕክተኛ" ተብሎ ተጠርቷል ። 📜 “እነሆ፥ መልእክተኛዬን እልካለሁ፥ መንገድንም በፊቴ ያስተካክላል፤ እናንተም የምትፈልጉት ጌታ በድንገት ወደ መቅደሱ ይመጣል፤ የምትወዱትም የቃል ኪዳን መልእክተኛ፥ እነሆ፥ ይመጣል፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።” — ሚልክያስ 3፥1 📜 Malachi 3:1 [1]“Behold, I send My messenger, And he will prepare the way before Me. And the Lord, whom you seek, Will suddenly come to His temple, Even the Messenger of the covenant, In whom you delight. Behold, He is coming,” Says the Lord of hosts. 🧱 በዚህ ትንቢት ውስጥ ስለ ሁለት አካላት የተፃፈ ነገር እናገኛለን ። "መልዕክተኛዬ" የተባለው መጥምቁ ዮሐንስ ነው ፤ ስለእርሱም የተነገረው "መንገድንም በፊቴ ያስተካክላል" የሚለው ብቻ ነው ፤ ከዛ በታች ያለው መጥምቁ ዮሐንስን አይመለከትም ። 📜 “እነሆ፥ መንገድህን በፊትህ የሚጠርግ መልክተኛዬን በፊትህ እልካለሁ ተብሎ የተጻፈለት ይህ ነው።” — ሉቃስ 7፥27 🧱 ስለዚህ የቃልኪዳን መልዕክተኛ የተባለው መጥምቁ ዮሐንስ አይደለም ፤ ከዛ ይልቅ መጥምቁ ዮሐንስ አስቀድሞ የቃልኪዳን መልዕክተኛ ከመምጣቱ በፊት አስቀድሞ መንገድ እንዲያስተካክል የተላከ መልዕክተኛ ነው ። ከመጥምቁ ዮሐንስ በኋላ የሚመጣው ደግሞ ክርስቶስ እንደሆነ በመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ በግልፅ ተፅፏል ። 📜 “እኔስ ለንስሐ በውኃ አጠምቃችኋለሁ፤ ጫማውን እሸከም ዘንድ የማይገባኝ ከእኔ በኋላ የሚመጣው ግን ከእኔ ይልቅ ይበረታል፤ እርሱ በመንፈስ ቅዱስ በእሳትም ያጠምቃችኋል፤” — ማቴዎስ 3፥11 🔰 ከመንገድ ጠራጊው መልዕክተኛ በኋላ የሚመጣው የቃልኪዳን መልዕክተኛ በመንፈስ ቅዱስ የሚያጠምቀው ክርስቶስ ነው ። "መልዕክተኛ" እና "መልአክ" የሚሉት ሁለት ቃላት ደግሞ በመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ተመሳሳይ ትርጉም ነው ያላቸው ፤ የዕብራይስጥ ትርጉሙ ላይ ለሁለቱም የምናገኘው "ማላክ" የሚለው ቃል ነው ። 🔰 ይሄ የቃል ኪዳን መልዕክተኛ (የቃል ኪዳን መልአክ) በብሉይ ኪዳን መፃህፍት ውስጥ በተደጋጋሚ "የእግዚአብሔር መልአክ" ተብሎ ተጠርቷል ። ክርስቶስ በሥጋ ተገልጦ በደሙ አዲስ ኪዳንን ከመመሥረቱ በፊት ከእስራኤል ሕዝብ ጋር በኮሬብ ቃልኪዳን አድርጓል ፤ ይሄንንም በራሱ አንደበት ተናግሯል ። 📜 “የእግዚአብሔርም መልአክ ከጌልገላ ወደ ቦኪም ወጥቶ እንዲህ አለ፦ እኔ ከግብፅ አውጥቻችኋለሁ፥ ለአባቶቻችሁም ወደ ማልሁላቸው ምድር አግብቻችኋለሁ፤ እኔም፦ ከእናንተ ጋር ያደረግሁትን ቃል ኪዳን ለዘላለም አላፈርስም፤” — መሳፍንት 2፥1 🧱 መልአኩ የራሱን ድርጊት እየተናገረ እንጂ የሌላውን ድርጊት ሪፖርት እያደረገ አለመሆኑን እስከ ቁጥር 4 ድረስ ሄደን መመልከት እንችላለን ። መልአኩ በንግግሩ መግቢያ ሆነ መጨረሻ ላይ "እግዚአብሔር እንዲህ ይላል" ወይም "ይላል እግዚአብሔር" የሚል ነገር ፈፅሞ ሲናገር አንመለከትም ፤ ስለዚህ መልአኩ ከእስራኤል ሕዝብ ጋር ቃል ኪዳን አድርጓል ማለት ነው ። ከእስራኤል ሕዝብ ጋር ደግሞ ቃል ኪዳን ያደረገው እግዚአብሔር ነው ። 📜 “አምላካችን እግዚአብሔር በኮሬብ ከእኛ ጋር ቃል ኪዳን አደረገ።” — ዘዳግም 5፥2 🧱 ስለዚህ መሳፍንት 2:1 ላይ የተናገረው መልአክ እግዚአብሔር ነው ማለት ነው ። የቃልኪዳን መልዕክተኛ የተባለው ክርስቶስ ስለሆነ መሳፍንት 2:1 ላይ የተናገረው መልአክ ክርስቶስ ነው ። 🔰 ክርስቶስ በብሉይ ኪዳን መልአክ ነበር የሚለው ትምህርት የእኛ የወንጌል አማኞች አስተምህሮ ነው ፤ "የይሆዋ ምስክሮች" ፍጡር መልአክ ነበር ብለው ነው የሚያምኑት ፤ እኛ ደግሞ ያልተፈጠረ መልአክ ነው የምንለው ። የጌታ ፀጋ ከሁላችንም ጋር ይሁን 🙏🙏🙏

  • йоС пОдписи

  • Shared by One Read - an all-in-one file viewer: https://st.simplehealth.ltd/uAJjyu

  • በፀሎታችሁ አግዙን እንግዲህ 🙏🙏🙏

  • የኦጄዎች አምላክ ዝርክርክ ነው የምለው በምክንያት ነው ‼️ "የእግዚአብሔር መልአክ" ተብሎ ከተጠራ አይበቃውም ?? ለምን "እግዚአብሔር" ተብሎ መጠራት አስፈለገው ?? ይሄንን ዝርክርክ አምላክ መፅሐፍ ቅዱስ አያውቀውም ‼️

  • https://t.me/Anti_oj https://t.me/Anti_oj https://t.me/Anti_oj

  • Shared by One Read - an all-in-one file viewer: https://st.simplehealth.ltd/uAJjyu

  • Yirgalem Apologetics Team 🧱🛡 pinned a file

  • የፎቶ ማስረጃዎችን የያዘ Pdf ነው Shared by One Read - an all-in-one file viewer: https://st.simplehealth.ltd/uAJjyu ይሄንን Pdf Document Reader PDF Editor በሚለው app ክፈቱት ። በሌላ app ከሰራላችሁም ችግር የለውም ፤ ካልሠራ ግን ሊንኩን ነክታችሁ ከ play store አውርዱት

  • 22 июл.70413иС exposingOJ

    ወገኖች ይህን ዲቤት በደንብ ማስታወቂያ ስሩበት እሺ በየቻናሎቻችሁ ለጥፉ