- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 2
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 11
- 1/48двое суток
- 12
- 1/72трое суток
- 13
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
🎺 ንቁ! ሙሽራው በደጅ ነው፤ ማራናታ! 🎺 🟤 በዚህች ምድር ላይ የምንኖረው ኑሮ ጊዜያዊ ነው። እኛ የዚህች ዓለም ዜጎች አይደለንም፤ እንግዶችና መጻተኞች ነን እንጂ። እውነተኛው፣ ዘላለማዊውና የከበረው ቤታችን በሰማያት ተዘጋጅቶልናል። ያንን ቤት ያዘጋጀልንና እኛን ሊወስደን የቃል ኪዳን ጋብቻ የገባልን የታመነውና ቅዱሱ ሙሽራችን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። 🟣የእርሱ መምጣት የሰው ልጅ ፈጠራ ወይም ተራ ተረት አይደለም፤ የማይለወጥና የማይታጠፍ መለኮታዊ ተስፋ ነው! በታላቅ ክብር፣ በኃይልና በቅዱሳን መላእክት ታጅቦ በደመና ሲመጣ፣ የዚህችን ዓለም መከራና እንባ ፈጽሞ ሊያብስልን ይመጣል። 🟡የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ይላል፦"እነሆ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ።" (ራእይ 22:12)🗣️ ይህ የተስፋ ቃል ዛሬ ለእኛ ለሙሽራይቱ (ለቤተክርስቲያን) ምን ማለት ነው? መምጣቱ ለቅዱሳን ታላቅ የደስታና የክብር ቀን ሲሆን፣ ላልተዘጋጁት ግን የድንገተኛ ድንጋጤ ቀን ነው። 💡ዛሬ ቆም ብለን 🤔 ራሳችንን በቃሉ መስታወት እንፈትሽ🪞 🔵 ልብሳችን በበጉ ደም የነጻና ንጹህ ነውን? ከምድራዊ ክፋት፣ ከትዕቢትና ከኃጢአት ርቀን በቅድስና እየተመላለስን ነው? ⚫የመንፈስ ቅዱስ ዘይት በችራኛችን ላይ አለ? እንደ ሰነፎቹ ቆነጃጅት መብራታችን ሊጠፋ አሽቆልቁሏል ወይስ እንደ ጥበበኞቹ ሁልጊዜ በመንፈሳዊ ንቃትና በጸሎት ተሞልተናል?ዓለም በጭንቀትና በውዥንብር ስትናወጥ፣ የእኛ አይኖች ግን ወደ ሰማይ ሊያዩ ይገባል። ምክንያቱም ቤዠታችን ቀርቧል! ምድርና ምኞቷ ሁሉ ያልፋሉ፤ የጌታ ቃል ግን ለዘላለም ይኖራል። በዚህ ዘመን እርስ በርሳችን በእምነትና በዚህ በከበረ የተስፋ ቃል እንጽናና። 👰♂️ሙሽራው ሊመጣ ጥቂት ጊዜ ቀርቶታል። ድምፁን ለመስማት፣ ፊቱን ለማየት፣ በሰማያዊው የበጉ ሰርግ ላይ ለመታደም ራሳችንን ዛሬውኑ እናዘጋጅ! 📌አሜን ማራናታ! ጌታ ሆይ በቶሎ ና!📍 #ማራናታ #ኢየሱስ_ይመጣል
📖 የእግዚአብሔር ርህራሄ - እግዚአብሔር በሰዎች ህይወት ነቀፌታ እርሱን የሚያከብር ነገር ሲያጣ ሲቆጣም በርህራሔ ነው። ኤር 31 -እግዚአብሔር ቢቆጣ ሊገርፈን ጅራፍ ቢያነሳ ሲቀጣም አያስጨንቅም ይራራልናል። መጽሐፍም ስለ እርሱ ሲናገር "የርህራሄ አባት" ይላል። - እግዚአብሔር ለሙሴ ትዕዛዝን ሰጠ ያም ትዕዛዝ አሮንና ልጆቹ እንኳን ሲባርኩ በሰጠው የቡራኬ ሀሳብ ውስጥ "እግዚአብሔር ይራራልህ" የሚል የባርኮት ቃል አለበት ህዝቡም ሁሉ "አሜን" ይበሉ አለ የእግዚአብሔር ምህረትን ያስተውሉ ዘንድ ነው። - ዮናስ የእስራኤል ነብይ ነው ነገር ግን እግዚአብሔር ወደ አህዛብ ወደ ነነዌ ላከው ዮናስ ግን የእግዚአብሔርን ርህራሄ ስለሚያውቅ ሊታዘዝ አልፈለገም። - በመርከብ ሸሽቶ ሲሄድ በመርከቡ ላይ የተነሳው የነፋሱ ምንጩ እግዚአብሔር ነው። - ተሳፋሪዎቹም ዕጣ ሲጣጣሉ ያም የእግዚአብሔር ሀሳብ ነው። የዮናስ መፈክር ግን ወደ ነነዌ ከምሄድ ልሙት ነበር። - ዮናስ ለመሞት ሲወስን እግዚአብሔርን አልፈራም ነበር። ዮናስን ወደባህር ሲጥሉት ማዕበሉ ጸጥ አለ በመርከቡ ላይ የነበሩ እግዚአብሔርን የማያመልኩ ሰዎች ደግሞ እግዚአብሔርን ፈሩ። - ዮናስ በአሣ ነባሪ ሆድ ውስጥ 3 ቀን ሲቆይ እግዚአብሔር ለነነዌ ህዝብ ራርቶ ነበር ነነዌን አላጠፋም ዮናስንም አላጠፋም። - እግዚአብሔር ሲያተርፍ ለሌላ ሰው ነው። - ዮናስ ወደ ነነዌ ከተመለሰ በኋላ የነነዌ አለመጥፋት ቢያንገበግበው እግዚአብሔር ቅል አዘጋጅቶ አሳየው የቅሉ መድረቅ ሲያናድደው እግዚአብሔር "እኔስ ቀኛቸውንና ግራቸውን የማይለዩ ከመቶ ሀያ ሺህ የሚበልጡ ሰዎችና ብዙ እንስሶች ላሉባት ለታላቂቱ ከተማ ለነነዌ አላዝንምን? ብሎ እግዚአብሔር ሀሳቡን ጨረሰ። 🔗Follow Us On 📱Telegram🌐Facebook📱Tiktok 🌐YouTube 😎Instagram
" አምላካችን መጠጊያችንና ኃይላችን፥ ባገኘን በታላቅ መከራም ረዳታችን ነው።" መዝሙር 46-1
. እንኳን ለመድኋኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ መታሰቢያ ቀን በሰላም አደረሳችሁ ። ✨ መልካም የትንሣኤ በዓል ✨
. ✨◉ EASTER WEEK ◉✨ ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ ቀናት እስከ ፋሲካ ዋዜማ ድረስ ለእርሶ የኢየሱስ ክርስቶስ ሞት ፣ ስቅለት እና ትንሳኤ መታሰቢያ የተዘመሩ ዝማሬዎችን እናደርሳለን ዝማሬዎችን ሼር በማድረግ ስጦታዎን ያካፍሉ። ✨HAPPY EASTER ✨ 🔔ትኩረት ሁሉ ወደ ኢየሱስ🔔 Channel @DemaskoTube Channel @DemaskoTube