tgindex
ልባም ሴት

ልባም ሴት

Статистика

በሴቶች ውስጣዊ ማንነት ላይ ትኩረት በማድረግ ሴቶች ልባም ሴት ወደ መሆን እንዲያድጉ የሚረዳ መንፈሳዊ ቻናል:: ለአስተያየት @SamriiGetu Buy ads: https://telega.io/c/lebamsett

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
4
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
10 728
−24 за 3 дн.
Сутки
−10
−0,09%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 430
22 постов
Вовлечённость
13,3%
к подписчикам
Постов в день
0,6
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
630
1/48двое суток
721
1/72трое суток
778

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • 13 авг.50291из YDMaterials

    🏠 የቤትዎን ውበትና ደህንነት በYD Doors & Furniture ያሳድጉ! 🌍 ከዓለም ታዋቂ አምራቾች የምናስመጣቸው ከፍተኛ ጥራት ያላቸው የካርቦን ፋይበር የአፓርታማ በሮች አሁን በተመጣጣኝ ዋጋ ይገኛሉ! ✅ 100% ጠንካራ እና ዘመናዊ ዲዛይን ✅ እሳትን የሚቋቋሙ ✅ እርጥበትን የሚቋቋሙ ✅ ድምጽን የሚቀንሱ (Sound Proof) ✅ ለማጽዳት እና ለማጠብ ቀላል ✅ ለረጅም ዓመታት የሚያገለግሉ 🏢 ለአፓርታማዎች፣ ለሆቴሎች፣ ለቢሮዎች እና ለሌሎች ሕንፃዎች ፍጹም ምርጫ! 🎁 ትዕዛዝዎን ባሉበት በነፃ እናደርሳለን! 🍽 በተጨማሪም፦ ከፕሪሚየም MDF እና UV ቁሳቁሶች የተሠሩ ዘመናዊ የወጥ ቤት ካቢኔቶች እና የልብስ ማስቀመጫ ቁምሳጥን (Closet) በፈለጉት ዲዛይን፣ መጠን እና አይነት እናመርታለን። 📞 ለትዕዛዝ እና መረጃ: @Birukgetu 0989375465 https://t.me/YDMaterials አድራሻ አ.አ ቦሌ YD Doors & Furniture – ጥራት፣ ውበት እና ዘላቂነት በአንድ ስፍራ!

  • 9 авг.1 005455

    በነገራቹ ላይ መስራት አንዱ የመንፈሳዊ ህይወት እና የአገልግሎት አካል መሆኑን ላስታውሳችሁ እወዳለው። እግዚአብሔርም በተሰጥኦአችንን እንድንጠቀምበት ባለችን ጥቂት ነገር ላይ በትጋት እንድንሰራ እና በስራችን ለራሳችንም ሆነ ለሌሎች መባረክ ምክንያት እንድንሆን ይፈልጋል። እጃቹን አጣጥፋችሁ ቁጭ ባላችሁ እግዚአብሔር እንዲባርካችሁ የሆነ ተአምራዊ ሕይወት ውስጥ እንዲያስገባችሁ አትጠብቁ እግዚአብሔር ሰራተኛ አምላክ ነው የሚሰራንም ይባርካል ተወዳጆች እግዚአብሔር እናንተን የሚባርክበትን ምክንያት ስጡት ትንሽም ነገር ይሁን የሆነ ነገር ጀምሩና ባርክልኝ በሉት ስንቱ እኮ የራሱን የቤተሰቡን ሕይወት ለመለወጥ ደፋ ቀና እያለ ነው እግዚአብሔርም ደግሞ ይሄን ልፋት ይመለከታል በጊዜውም ይባርካል! ብዙ እየለፋችሁ ያላችሁ እግዚአብሔር የእናንተን ሕይወት የሚጎበኝበት ጊዜ ሩቅ አይደለም! ምንም ሳታደርጉ ደግሞ በማማረር ብቻ ላላችሁ እስካልሞከራችሁ እስካልተንቀሳቀሳችሁ ድረስ ምንም የሚፈጠር አዲስ ነገር አይኖርም እና ጌታ ማስተዋል ይስጣችሁ!!

  • 9 авг.91941из Herglowbar

    🚨 የምዝገባው ሰዓት ሊያበቃ ጥቂት ሰዓታት ብቻ ቀርተውታል! አሁንም ቢሆን የኦንላይን ቢዝነስ ለሁሉም ክፍት የሆነ ትልቅ ዕድል ነው! ብዙ ሰዎች ኦንላይን ላይ ቢዝነስ ሲሰሩ ሲታዩ "ገበያው አልሞላም ወይ?" ብላችሁ ታስቡ ይሆናል ነገር ግን እውነታው ምን መሰላችሁ፡- ✔️ያልተወሰነ ገበያ አለ፡ በአካል የሚከፈት ሱቅ ወሰን ሲኖረው፣ እናንተ ብቻ consistent ሆናችሁ ስሩ እንጂ ኦንላይን ላይ አዳዲስ ደንበኞችን በየቀኑ ማግኘት ይቻላል። ✔️የተጠቃሚ ቁጥር እየጨመረ ነው፡ በስልክ ዕቃ የመግዛት ባህል በየጊዜው እያደገ እንጂ እየቀነሰ የሚሄድ ስላልሆነ እናንተም ከአሁኑ ከሥራችሁ እና ከትምህርታችሁ ጎን ለጎን በመስራት ውጤታማ መሆን ትችላላችሁ። ✔️የእናንተ ልዩ አቀራረብ፡ ተመሳሳይ ዕቃ ሺ ሰው ቢሸጥ እንኳ የእናንተ አቀራረብ፣ ታማኝነት እና የደንበኞች አያያዝ የራሳችሁን ገበያ ይፈጥራል። ✔️በአነስተኛ ወጪ መስራት ትችላላችሁ፡ የሱቅ ኪራይ ሳያስፈልግ በትንሽ ካፒታል ተነስቶ ትልቅ ትርፍ ማግኘት ይቻላል። ስለዚህ ለእያንዳንዱ ሰው የሚሆን ሰፊ የገበያ ድርሻ አለ፤ ዋናው ነገር ትክክለኛውን እውቀት ይዞ ስራውን መጀመር እና መቀጠል ውጤታማ ያደርጋል። ስለዚህ ከዜሮ ተነስታችሁ የራሳችሁን የኦንላይን ቢዝነስ እንዴት መመሥረት እንደምትችሉ ያላችሁን እውቀት ወይም ምርት እንዴት ወደ ገቢ የሚቀይሩበትን መንገድ መንገድ በዚህ ስልጠና እንማራለን የምዝገባው ሰዓት ሊያበቃ ጥቂት ሰዓታት ብቻ ስለቀረው አሁኑኑ ተመዝግባችሁ ተምራችሁ የራሳችሁን ቢዝነስ ጀምሩ። ለመመዝገብ እና ሙሉ ትምህርቱን ለመማር 500 ብር ብቻ ይከፍላሉ ትምህርቱን በቴሌግራም ለአንድ ሳምንት የሚቆይ ይሆናል!! ለበለጠ መረጃ እና ለመመዝገብ፡ 👉 @SamriiGetu

  • 8 авг.9384410

    እየተንገዳገድንም ቢሆን እግዚአብሔርን ይዘን የታሰበልን ቦታ እንደርሳለን እንጂ መንገድ ላይ አንቀርም!

  • 6 авг.1 102338

    “ፍቅር ለባልንጀራው ክፉ አያደርግም፤ ስለዚህ ፍቅር የሕግ ፍጻሜ ነው።” — ሮሜ 13፥10

  • 3 авг.1 5215814

    ድምፅሽን ከልቅሶ፣ ዐይኖችሽን ከእንባ ከልክይ፤ ድካምሽ ያለ ዋጋ አይቀርምና!                    ኤር. 31፥16

  • 3 авг.1 51432из Herglowbar

    🚀 የኦንላይን ቢዝነስ ጉዞዎን ዛሬ ይጀምሩ! የራሶን ሥራ ለመጀመር ሀሳብ አለዎት? ግን ከየት እንደሚጀምሩ ግራ ገብቶዎታል? ይህ ስልጠና ለእርስዎ ነው! በዚህ ስልጠና ከ0 ጀምሮ Online Business እንዴት እንደሚጀመር፣ እንዴት እንደሚያድግ እና ገቢ እንዴት እንደሚያመጣ በተግባር ይማራሉ። በነጋዴ ዋጋ የዕቃ አቅርቦትም ያገኛሉ! በስልጠናው የሚማሩት፦ ✅ የኢንተርፕረነር አስተሳሰብ (Entrepreneur Mindset) ✅ ትክክለኛ የቢዝነስ ሀሳብ መምረጥ ✅ የገበያ ጥናት እና ደንበኛ መረዳት ✅ ዲጂታል ማርኬቲንግ እና ሽያጭ ✅ ኦንላይን ቢዝነስን ከመሠረቱ እስከ ስኬት መገንባት ከኮርሱ በኋላ የሚያገኙት፦ 🎯 የሥራ ዕድል 🎯 የProduct ፎቶ እና ቪዲዮ ድጋፍ 🎯 በነጋዴ ዋጋ እቃ መረከብ 🎯 በተግባር የራስዎን ቢዝነስ የመጀመር ድጋፍ 📍ስልጠናው በኦንላይ ነው ባላችሁበት ቦታ ሆናችሁ መሰልጠን ትችላላችሁ :: 💰 ለመማር የሚያስፈልገው ክፍያ፦ 500 ብር ብቻ! የምዝገባ ቀን = 25/11/2018 - 30/11/2018 ስልጠናው የሚጀምረው = ነሃሴ 1/12/2018 📩 ለመመዝገብ ወይም ማንኛውም ጥያቄ ካለዎት በዚህ ያናግሩኝ፦ @SamriiGetu ⏳ ቦታዎች ውስን ናቸው፤ ዕድሉን አያምልጡ ዛሬውኑ ይመዝገቡ! 🚀 🔗 ቻናላችንን ተቀላቀሉ: https://t.me/Herglowbar

  • 3 авг.1 309293

    እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት። — 1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 5:7

  • 1 авг.1 5921014

    በስምህ ውስጥ ሃይል አለ በስምህ ውስጥ ሞገስ በስምህ ውስጥ ድል አለ በስምህ ውስጥ ፈውስ የጸና ግምብ ነው ስምህ የጻድቅ መሸሻ ከዚህ ዓለም ግብግብ መሸሸጊያ ዋሻ ከድካም ህመሜ የምፈወስበት ኢየሱስ ያንተ ስም መድሃኒት አለበት ኢየሱስ ኢየሱስ እግዚአብሔር አባት ከፍ ያደረገው ስም አለህ ኢየሱስ ኢየሱስ በምድር በሰማይ ከፍከፍ ያለ ስም አለህ ኢየሱስ ኢየሱስ የዲያብሎስን ቀንበር ሰባሪ ስም አለህ ኢየሱስ ኢየሱስ በጨለማው ላይ ብርሃን አብሪ ስም አለህ ስምህ ማንነትህ ማንነትህ ስምህ እንደተጠራህበት እንደዚያው መሆንህ አዳኝ ሲሉህ አዳኝ ነህ ህይወት ሲሉህ ህይወት ኢየሱስ ያንተ ስም እውነተኛ እውነት ኢየሱስ ኢየሱስ እግዚአብሔር አባት ከፍ ያደረገው ስም አለህ ኢየሱስ ኢየሱስ በምድር በሰማይ ከፍከፍ ያለ ስም አለህ ኢየሱስ ኢየሱስ የዲያብሎስን ቀንበር ሰባሪ ስም አለህ ኢየሱስ ኢየሱስ በጨለማው ላይ ብርሃን አብሪ ስም አለህ በሰልፉ ሜዳ ላይ በውጊያው መንደር ስምህ የጦር እቃችን የማይበገር የልጆችህ አንገት ቀና የሚልበት ኢየሱስ ያንተ ስም ታላቅ ሃይል አለበት

  • 1 авг.1 35532

    🌍 Exciting News! 🌍 🌍 Official Announcement | IOY Ambassador 2026–2027🌍 I am truly honored to announce my appointment as an Official Ambassador of the International Organization of Youth (IOY) for the 2026–2027 term.🎉 This isn’t just a title; it’s a commitment to empower young leaders, innovators, and changemakers globally. Together, we can shape a brighter future! ✨ Join the Movement! ✨ I invite all passionate students, young professionals, entrepreneurs, and changemakers to be part of the 14th International Youth Conference (IYC14). Let’s connect, collaborate, and create lasting impact! 📅 When: September 22–25, 2026 📍 Where: New York City & Online 🔗 Register here: https://bit.ly/IYC14Michael when you participants at IYC14 will have the following opportunity to: 🌍 Connect with emerging leaders from around the world 🤝 Network with diplomats and global experts 💡 Engage in discussions on leadership, innovation, and sustainable development 🚀 Build partnerships that expand your horizons 🌱 Gain skills to make a real difference in your community How You Can Help: 🤝 Share this opportunity! 🌍 Connect deserving youth with global platforms. 💡 Let’s inspire the next generation of ethical leaders together! Let’s empower youth and create a brighter future—together! 💪✨ #IOYAmbassador #IYC14 #YouthLeadership #Empowerment #Innovation #GlobalYouth #Changemakers #FutureLeaders

  • 31 июл.1 339148

    ✨ The Dreams That Live in Your Heart ✨ Some dreams are placed in your heart for a reason. They are not there to make you comfortable; they are there to challenge you, grow you, and reveal the person you are becoming.The path may not always be clear. There will be moments of waiting, failures, and silent seasons where it feels like nothing is happening. But remember, growth often happens where nobody can see. Don’t abandon the dream because the process is difficult. Some seeds spend a long time underground before they become something beautiful.Keep believing. Keep preparing. Keep moving forward. The dream you carry today may become the testimony you share tomorrow. 🌱

  • 30 июл.1 413253

    I believe in God because I have recieved love and forgivness when it wasn't earned, or deserved ❤️

  • 29 июл.1 59510из Herglowbar

    видео или голосовое, без подписи

  • 28 июл.1 5607613

    ለእግዚአብሔር ብላችሁ የተዋችሁት የትኛውም ነገር መጨረሻው ሁሌም ካሳ አለው!!

  • 27 июл.1 835499

    My hope has a name, and His name is Jesus.✝️✨

  • 25 июл.2 35261

    🏡 ለቤትዎ የሚገባውን ጥራት ይምረጡ! በር የቤትዎ የመጀመሪያ ስሜት ነው፤ ፈርኒቸር ደግሞ ውበቱን ያጠናቅቃል። ሁለቱንም በአንድ ቦታ ከፍተኛ ጥራት ጋር ያግኙ! ✨ YD Doors & Furniture ያቀርባል፦ 🚪 ዘመናዊ የአፓርታማ በሮች 🍽 ውብ የወጥ ቤት ካቢኔቶች 👔 የልብስ ክሎዝቶች (Wardrobes) 📺 TV Cabinets እና ሌሎች ዘመናዊ የቤት ዕቃዎች 🌟 ለምን YD Doors & Furniture? ✔ ዘመናዊ እና ልዩ ዲዛይን ✔ ጠንካራ እና ዘላቂ ጥራት ✔ ውሃ፣ እርጥበት እና እሳትን የሚቋቋም ✔ በፍላጎትዎ መጠንና ዲዛይን የሚዘጋጅ 🎉 ልዩ ጥቅሞች 🚚 ነፃ የማጓጓዣ አገልግሎት 🛠 ነፃ የገጠማ አገልግሎት 📞 0989375465 💬 Telegram: @Birukgetu 📍 አዲስ አበባ – ቦሌ YD Doors & Furniture "የቤትዎን ህልም ወደ እውነት እንቀይራለን!"

  • 24 июл.1 85491

    Bante New Yene Geta (ባንተ ነው የኔ ጌታ) - Awtaru Kebede https://youtube.com/watch?v=mFMvH1sZlHM&si=09SfKEo8A7ZFYj5e

  • 22 июл.1 931228

    እግዚአብሔር ስለእኛ ዘወትር ታማኝ ነው!

  • 15 июл.2 691438

    የቅንነታችን አምላክ ገና መልካም ያደርግልናል!