Light
СтатистикаWe are talking all about the worlds light! Dm for any idea @sela3m
- Последний пост
- 20:25
- Последнее чтение
- 02:31
- Постов за неделю
- 64
- Всего постов
- 78
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Instagram (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 103
- 1/48двое суток
- 118
- 1/72трое суток
- 127
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
እስቲ comment ላይ ሀሳባችሁን ንገሩኝ 🥹🙏
ሺማኮ ታናቤ በህይወት ዘመኑ ራሱን ለማጥፋት አምስት ጊዜ ሞክሯል - ታዋቂው ጃፓናዊ ደራሲ ኦሳሙ ዳዛዪ ፣ ከአምስቱ ሙከራዎች ሁለቱ ለብቻው የሞከራቸው ሲሆን ሦስቱ ግን ድርብ ራስን የማጥፋት ሙከራ (Double Suicide) ነበሩ [1]። በእነዚህ ሦስት ድርብ ራስን የማጥፋት ሙከራዎች ከጋሽ ዳዛዪ ጋር የተባበሩት ሦስቱም ሰዎች ሴቶች ሲሆን ለአሁን ዓይናችንን ሺማኮ ታናቤ ላይ ብቻ እንጥላለን። ሺማኮ ከዳዛዪ ጋር የተገናኘችው አስተናጋጅ ሆና በምትሰራበት የመጠጥ ቤት የ 19 ዓመት ልጅ ሳለች ነበር፤ እንዴት እንደሆነ በማይገባኝ መልኩ በራስን የማጥፋት ልክፍት የተለከፈው ዳዛዪ በሁለት ቀን ውስጥ በፍቅሩ ያጠምዳትና አብረው ራሳቸውን ለማጥፋት ይስማማሉ። ሆኖም በሚያሳዝን ሁኔታ በሙከራው ሺማኮ ታናቤ ህይወቷን ስታጣ ፣ ኦሳሙ ዳዛዪ ግን ይተርፋል። ለአፍታ ራሳችሁን በሺማኮ ቦታ አድርጉና አስቡ ፣ ዳዛዪ እንደተረፈ ስታውቁ ምን ይሰማችኋል ? የተከዳችሁ ? ከጀርባ የተወጋችሁ ? ወይንስ ለሁለት ቀን ፍቅር የተከፈለ መስዋዕትነት ነው ብላችሁ በበጎ ትቀበሉታላችሁ ? አሁን ደግሞ ከምናባዊ ማንነታችሁ ተመለሱና ድጋሚ ልጠይቃችሁ። የአስራ ዘጠኝ ዓመት ልጅ ምን ያህል ህይወት ቢመራት ነው ራሷን ለማጥፋት የቆረጠቸው ? ባትሞትስ ኖሮ ምን ያህል ድንቅ ህይወት ይኖራት ይሆን ? እስቲ አሁንም በምናብ ሰረጋላ ድጋሚ ላሳፍራችሁና ራሳችሁን በኦሳሙ ዳዛዪ ቦታ አስቀምጡት። መጠጥ ቤት ውስጥ ልታስተናግዳችሁ መጥታ ስለ ራስን ማጥፋት ሺማኮ ስታወራችሁ ምን ትሏታላችሁ ? ምን ዓይነትስ ምክር ትለግሷታላችሁ ? እኔ ግን በእርግጥ እንድትሞት እመክራት አልፎም እገፋፋት ነበር። አዎ ህይወቷን እርሷ ባትፈልገው የሚፈልገው ጌታ እንዳላት ፣ “ልሞት ስል ጥሎኝ ይተርፋል” እንዳትል ቀድሞ የሞተላት መሆኑን በመንገር ከክርስቶስ ሞተ ተሳትፋ እንድትሞት እነግራት ነበር። ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ “ከክርስቶስ ጋር ተሰቅዬአለሁ፤ እኔም አሁን ሕያው ሆኜ አልኖርም ክርስቶስ ግን በእኔ ይኖራል፤ አሁንም በሥጋ የምኖርበት ኑሮ በወደደኝና ስለ እኔ ራሱን በሰጠው በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ባለ እምነት የምኖረው ነው።” (ገላትያ 2፥20) እንዳለ መሞት ከፈለገች የራሷን ህይወት በራሷ ከምትወስድ ፣ በሞት ውስጥ ህይወት ለሚያጎናጽፋት ለክርስቶስ እንድትሰጥ እመክራት ነበር። ደግሞ እርሷ ያሰበችው ሞት ከተነሱ መመለስ ፣ ከተጓዞ ሌላ መንገድ መቀየስ የሌለበት የሽንፈት መንገድ መሆኑ ነግሬያት በክርስቶስ ብትሞት ግን ከትንሣኤውም እንደምትተባበር ፣ ከተስፋ ማጣትና ሀዘን እንደምትላቀቅ በዚህም የምትኖርለት ምክንያት አግኝታ በተስፋ እና በደስታ እንደምትኖር አበክሬ አስረዳት ነበር። እናንተስ ብትሆኑ ምን ትመክሯት ነበር ? አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ና ! ✍ ዲ/ን ዘአትናቴዎስ 1). ድርብ ራስን የማጥፋት ሙከራ ማለት ሁለት ሰዎች በጋር ፍቃደኝነት ላይ ተመስርተው በህብረት በተመሳሳይ ሰዓት እና ቦታ ምድራዊ ህይወታቸውን ለመቋጨት የሚያደርጉት ሙከራ ነው።
ሁላችሁንም እናመሰግናለን ❤️ በቀጣይ በተሻለ መልኩ በሌሎች ጥያቄዎች እንገናኛለን። ሳምንታችሁ ወደ እግዚአብሔር ቃል ጋር ይበልጥ የምትጠጉበት ይሁንላችሁ 🙏እለት እለት ቃሉን አንብቡ❤️
@Freeeey12 የዛሬው ወድድር አሸነፍ 🙏 ሳምንት እንቀጥላለን ሽልማትህን /ሽን በዚህ account መጥተህ/ሽ መውሰድ ትችያለሽ @Sela3m
እሺ አሸናፊውን ከጥቂት ደቂቀ ቦሀላ እንነግራችኋለን ተባረኩ ❤️
ሐ 325 😊 ስለ ኒቅያ ጉባኤ በቀጣይ ቀናት እጽፍላችኋለሁ
የኒቂያ ጉባኤ የተካሄደው በየትኛው ዓመት ነው? ሀ) 320 ለ) 381 ሐ) 325 መ) 451
ከቤተክርስቲያን ታሪክ የመጨረሻ ጥያቄ 👇
የመጨረሻ bones ጥያቄ ይኑር?
ሀ.
ዮሐንስ 12 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ከፋሲካም በፊት በስድስተኛው ቀን ኢየሱስ ከሙታን ያስነሣው አልዓዛር ወደ ነበረበት ወደ ቢታንያ መጣ። ² በዚያም እራት አደረጉለት፤ ማርታም ታገለግል ነበር፤ አልዓዛር ግን ከእርሱ ጋር ከተቀመጡት አንዱ ነበረ። ³ ማርያምም ዋጋው እጅግ የከበረ የጥሩ ናርዶስ ሽቱ ንጥር ወስዳ የኢየሱስን እግር ቀባች፤ በጠጕርዋም እግሩን አበሰች፤ ቤቱም ከናርዶስ ሽቱ ሞላ።
8, የኢየሱስን እግር በውድ ሽቱ ቀብታ በፀጉሯ ያበሰችው ማን ነበረች? ሀ) ማርያም የማርታ እህት ለ) ማርያም መግደላዊት ሐ) ሳሎሜ ሐ) ማርያም የኢየሱስ እናት
ለ
የመጨረሻ አንድ ጥያቄ ይቀራል
7, ሐዋርያው ጳውሎስ በቆሮንቶስ ከተማ ሳለ አብረውት ድንኳን በመስፋት ይሠሩ የነበሩት ባልና ሚስት ማን ይባላሉ? ሀ) ሉቃስና ሶስና ለ) አቂላና ጵርስቅላ ሐ) ኬፋና ማርታ መ) ፊሊሞንና አጵፍያ
7 ተኛ ጥያቄ 👇
መ, ሉቃስ አንድ
6. በሐዲስ ኪዳን ውስጥ በቁጥር ረጅሙ ምዕራፍ የትኛው ነው? ሀ) ማቴዎስ 26 ለ) የሐዋርያት ሥራ 27 ሐ) ዮሐንስ 11 መ) ሉቃስ 1
6 ጥያቄ 👇
ለ ዔል