- Последний пост
- 13 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 3
- Всего постов
- 38
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- Категория
- Instagram (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 518
- 1/48двое суток
- 593
- 1/72трое суток
- 640
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
https://youtu.be/wUJg-n0PNKQ?si=kr7HvxcVq5FLjwpy
#MKC_NEWS - ሳምንታዊ ዜና #አጀንዳችን_ወንጌል_ነው!
https://youtu.be/4I9dXsB8Sq0?si=dJYo9-2N6jKpVrGl
#ነገረ_ፍጻሜ - ትምህርት ሁለት - #የሺ_አመት_መንግስት 👇 https://youtu.be/DT1V7Q1cR28?si=K-jJ_oapxoG5Re41
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
በመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን #የምስራቅ_አዲስ_አበባ_ክልል 10ኛውን የክልሉን ጠቅላላ የመሪዎች ጉባኤ አካሄደ። በመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን የምስራቅ አዲስ አበባ ክልል 10ኛ ጠቅላላ ጉባኤ የክልሉ መሪዎችና አገልጋዮች በተገኙበት ከነሃሴ 1-2/2018 ዓ.ም በቢሾፍቱ የመሠረተ ክርስቶስ ሴሚናሪ ቅጥር ግቢ ተካሂዷል። በጉባኤው የመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን ሊቀመንበር ዶ/ር ሰይፈ ወዳጅ፣ ምክትል ፕሬዚዳንት መጋቢ ሰብረላ ከድር፣ የቀጣና እና የክልሉ አስተዳደር መሪዎች ጉባኤ አባላት ተገኝተዋል። የቤተ ክርስቲያኒቱ ሊቀመንበር ዶ/ር ሰይፈ ወዳጅ እንኳን ለ10ኛው የክልሉ ጠቅላላ ጉባኤ በሰላም አደረሳችሁ ሲሉ የዛሬ አራት አመት በ32 አጥቢያዎች ተመስርቶ ዛሬ ላይ 46 አጥቢያዎችንና 20 ስርጭት ጣቢያዎችን ያቀፈው የምስራቅ አዲስ አበባ ክልል ስላስመዘገባቸው እድገቶች ባርከዋል። ሊቀመንበሩ አክለውም አጥቢያዎች መድረካቸውንና ምዕመናንን ከሐሰተኞች እንዲጠብቁ ሲያሳስቡ የመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን 75ኛ አመት የምስጋና ክብረበዓል በአምስቱም የቤተ ክርስቲያኒቱ ቀጣናዎችና በሀገር አቀፍ ደረጃ በአዲስአበባ በድምቀት ለማክበር ፕሮግራም መያዙን ገልጸዋል። ለጉባኤው በቀረበው የ2018 በጀት አመት ሪፓርት መሠረት ክልሉ 12.6% እድገት ማስመዝገቡ ሲገለጽ የ2019 በጀት አመት እቅድ ቀርቦ ጸድቋል እንዲሁም ሁለት የወንጌል ስርጭት ጣቢያዎች አጥቢያ ሆነው እንዲያድጉ ሲፈቅድ "የአጥቢያ አገልግሎት ፍሬያማነት" በሚል ርዕስ የተሰራ የዳሰሳ ጥናት ቀርቦ ለተግባራዊነቱ አቅጣጫ ሰጥቷል። በተጨማሪም ጉባኤው በሌሎች ልዩ ልዩ አጀንዳዎች ላይ ሲወያይ የመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን ከሚኖናይት ወርልድ ኮንፍረንስ ጋር የሚኖራትን ግንኙነት አስመልክቶ ጉዳዩ በመጪው ነሃሴ ወር መጨረሻ በሚካሄደው 95ኛው የመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን ጠቅላላ የመሪዎች ጉባኤ አጀንዳ ሆኖ እንዲታይ ጥያቄ ቀርቧል። የክልሉ ጠቅላላ ጉባኤ የምስራቅ አዲስ አበባ ክልልን ለቀጣይ አራት አመታት በድጋሚ እንዲመሩ መጋቢ ዮሐንስ ተሾመን በአብላጭ ድምጽ ሲመርጥ ሹመታቸው በቤተ ክርስቲያኒቱ ምክትል ፕሬዚዳንት መጋቢ ሰብረላ ከድር ተከናውኗል። በመጨረሻም ክልሉ በስሩ በሚገኙ አጥቢያዎች ለረዥም አመታት በትጋት ላገለገሉ አባቶች የምስጋናና እውቅና ሽልማት ሲያበረክት ከዚህ በተጨማሪ በበጀት አመቱ በወንጌል ስርጭትና ደቀ መዝሙር የማፍራት አገልግሎት ከፍተኛ አፈጻጸም ያሳዩ አጥቢያዎችን ሸልሟል። #አጀንዳችን_ወንጌል_ነው! መረጃዎቻችንን በተለያዩ አማራጮች ይከታተሉ 👇 በቲክቶክ: https://www.tiktok.com/@mkc1951 በቴሌግራም: https://t.me/MKC_Official በዩቱብ: https://youtube.com/@mkcmedia2023 በፌስቡክ: https://www.facebook.com/mkcpresidentoffice
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи