tgindex
Rev. Dr. Tezera Yared (GloriousLifeChurch)

Rev. Dr. Tezera Yared (GloriousLifeChurch)

Статистика

GloriousLifeChurch

Последний пост
2 дек.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Instagram (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
5 899
−1 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
8 079
20 постов
Вовлечённость
137,0%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 2 дек.9 47813641

    https://reverend-tezera-yared-glorious-life-church.mixlr.com/events/4702239

  • 1 дек.19,5 тыс36684

    ሻሎም የተወደዳችሁ ቅዱሳን የዚህ ሳምንት ትንቢት በረከታችን ደግሞ ይህንን ይመስላል 🖐 📣 እግዚአብሄር አምላክ በዚህ ሳምንት የተዘጉ በሮችን ይክፈትላችሁ፣ 📣 አይኖቻችሁን ይክፈትላችሁ፣ 📣 አይቻልም በተባላችሁበት ስፍራ በሙሉ በጌታ በኢየሱስ ስም እግዚአብሔር እሺ የሚል መልስ ይስጣችሁ፣ 📣 የትኛውም የብረት መወርወሪያ ይቈረጥላችሁ፣ 📣 የተደፈነ ነገር በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እንደ ገና ምንጭ ሆኖ ይፍለቅላችሁ፣ 📣 የሞተና ያለቀ፣ የተቈረጠ ጉዳይ በጌታ በኢየሱስ ስም እንደ ገና በትንሳኤው መንፈስ ትንሳኤ ይሁንለት። 📣 መልካሚቱ የእግዚአብሔር እጅ በላያችሁ ላይ ትሁን። 📣 በረከቱ በእናንተና በቤታችሁ፣ በእጆቻችሁ ስራ ሁሉ ላይ በጌታ በኢየሱስ ስም ይሁን 📣 በዚህ ሳምንት ከክብሩ ጋር የምትገናኙበት ሳምንት ይሁንላችሁ። በኢየሱስ ስም! አሜን! አሜን! አሜን! ብላችሁ ተቀበሉት!!! መልካም ሳምንት!!! ሬቨ ዶ/ር ተዘራ ያሬድ

  • 29 нояб.7 273392

    https://youtu.be/cwBbQrt7zR8

  • 28 нояб.14,7 тыс21024

    “ከሰው ማስተዋል ሁሉ በላይ የሆነው የእግዚአብሔር ሰላም ልባችሁንና አእምሮአችሁን በኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቃል።” ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4 : 7 አማ05 መልካም ቀን!!! ሬቨ ዶ/ር ተዘራ ያሬድ

  • 28 нояб.5 217311

    https://reverend-tezera-yared-glorious-life-church.mixlr.com/events/4693759

  • 26 нояб.4 896434

    https://reverend-tezera-yared-glorious-life-church.mixlr.com/events/4689848

  • 24 нояб.12,8 тыс22451

    ያልጠፋነው፣ ከምህረቱ የተነሳ ነው፣ ርኅራኄው አያልቅምና ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው እንደሚል የእግዚአብሔር ምህረት ዛሬ በማለዳ ስትነሱ አዲስ ሆኖ ወደ እናንተ ሕይወት መጥቶአል። በዚህ ሳምንት ደግሞ እግዚአብሔር በዚህ በማያልቀው ምህረቱ፣ በማያልቀው ጥበቃው፣ በማያልቀው ቸርነቱና በረከቱ በሕይወታችሁ፣ በቤታችሁ፣ በልጆቻችሁ፣ በዘመናችሁ ሁሉ ላይ በረከቱን እንዲያፈስስ ባረክኋችሁ። ይህ ሳምንት ደግሞ ከጌታ የማያልቅ ምህረት ጋር የምትገናኙበት፣ በልዩነት የምትወጡበትና የምትገቡበት፣ እግዚአብሔር ለእናንተ ያሰበውን ነገር የሚፈጽምበት ከጥፋትም የሚታደጋችሁ ሳምንት እንዲሆን በጌታ በኢየሱስ ስም ባረክኋችሁ። ከልባችሁ አሜን ብላችሁ ውሰዱት። አሜን! “ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ታላቅ ፍቅር የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና። ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው፤ ታማኝነትህም ብዙ ነው።” ሰቆቃው ኤር 3:22-23 (አ.መ.ት.) መልካም ሳምንት!!! ሬቨ ዶ/ር ተዘራ ያሬድ

  • 21 нояб.10,4 тыс20336

    “አሁን ግን፣ ያዕቆብ ሆይ የፈጠረህ፣ እስራኤል ሆይ! የሠራህ፣ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “ተቤዥቼሃለሁና አትፍራ፤ በስምህ ጠርቼሃለሁ፤ አንተ የእኔ ነህ፤ በውሃ ውስጥ በምታልፍበት ጊዜ፣ ከአንተ ጋራ እሆናለሁ፤ ወንዙን ስትሻገረው፣ አያሰጥምህም፤ በእሳት ውስጥ ስትሄድ፣ አያቃጥልህም፤ ነበልባሉም አይፈጅህም።” ኢሳይያስ 43 : 1 - 2 NASV መልካም ቀን!! ሬቨ ዶ/ር ተዘራ ያሬድ

  • 21 нояб.4 29830

    https://reverend-tezera-yared-glorious-life-church.mixlr.com/events/4678900

  • 20 нояб.4 318586

    https://youtu.be/iZltondE28I?si=Ezxf3875QkPTPX24

  • 20 нояб.8 51811127

    ….አማኝ በክርስቶስ ያለውን ማንነት በሚገባ የተብራራበት ጥቅስ!! “በርሱ ሆናችሁ በእጅ ባልተደረገ መገረዝ ተገረዛችሁ፤ በክርስቶስም መገረዝ የሥጋን ኀጢአታዊ ባሕርይ አስወገዳችሁ፤ በጥምቀትም ከርሱ ጋራ ተቀብራችሁ፣ እርሱን ከሙታን ባስነሣው በእግዚአብሔር ኀይል በማመን ከርሱ ጋራ ደግሞ ተነሣችሁ። እናንተም በበደላችሁና የሥጋችሁን ኀጢአታዊ ባሕርይ ባለመገረዝ ሙታን ነበራችሁ፣ እግዚአብሔር ግን ከክርስቶስ ጋራ ሕያዋን አደረጋችሁ፤ በደላችንንም ሁሉ ይቅር አለን፤ ሲቃወመንና ሲፃረረን የነበረውን የዕዳ ጽሕፈት ከነሕግጋቱ በመደምሰስ፣ በመስቀል ላይ ቸንክሮ ከመንገድ አስወገደው።” ቈላስይስ 2 : 11 - 14 NASV የቱ ከሁሉ በላይ ልባትሁን ማረከው ፃፏልኝ!!! መልካም ቀን!!! ሬቨ ዶ/ር ተዘራ ያሬድ

  • 20 нояб.3 40430

    https://reverend-tezera-yared-glorious-life-church.mixlr.com/events/4676835

  • 19 нояб.8 68615024

    መዝሙረ ዳዊት 41 11፤ ጠላቴ እልል አይልብኝምና፡ ስለዚህ እንደ ወደድኸኝ አወቅሁ። ጠላቴ እልል አይልብኝምና ወይም ደግሞ ጠላቴ ድሉን በእኔ ምክንያት አያከብርም፣ አሸንፌዋለሁ ብሎ ወድቋል ብሎ አይነሳም ብሎ አይሳካላትም ብሎ ጠላታችሁ በእናንተ ውድቀት ምክንያት ድሉን አያከብርም። በጌታ በኢየሱስ ስም አሜን! መልካም ቀን!!! ሬቨ ዶ/ር ተዘራ ያሬድ

  • 19 нояб.3 555371

    https://reverend-tezera-yared-glorious-life-church.mixlr.com/events/4674672

  • 18 нояб.11,3 тыс14416

    “ከአንቺ ታናሽ የሆነው ሺሕ፣ ከሁሉም የመጨረሻው ታናሽ ኀያል መንግሥት ይሆናል፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ፤ ጊዜውም ሲደርስ ይህን በፍጥነት አደርጋለሁ።”” ኢሳይያስ 60 : 22 NASV መልካም ቀን!!! ሬቨ ዶ/ር ተዘራ ያሬድ

  • 18 нояб.4 355301

    https://reverend-tezera-yared-glorious-life-church.mixlr.com/events/4672767

  • 17 нояб.9 54718528

    በረከታችሁን ተቀበሉ የተወደዳችሁ ቅዱሳን ይህ ሳምንት የእግዚአብሔርን ፊት የምታዩበት፣ የብርሃን፣ የደስታና የመነሳት ሳምንት እንዲሆንላችሁ በጌታ በኢየሱስ ስም ባርካችኋሁ። እግዚአብሔር አምላክ ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስን በልባችሁ ላይ ከፊት ይልቅ የሚገልጥላችሁ ሳምንት ይሁን። የጥበብና የመገለጥ መንፈስ በልባችሁ ላይ የሚፈስበት፣ የቃሉ ብርሃን የሚበራላችሁ፣ የደስታና የሰላም መንፈስ በሕይወታችሁ ላይ እንዲፈስ በጌታ በኢየሱስ ስም ባረክኋችሁ። እግዚአብሔር አምላክ በክርስቶስ ኢየሱስ ያዘጋጀውን ከፍ ያለውን መጥራት ለመያዝ የምትዘረጉበት የድል ሳምንት ይሁንላችሁ። በጌታ በኢየሱስ ስም አሜን ብላችሁ ውሰዱት። መልካም ሳምንት!!! ሬቨ ዶ/ር ተዘራ ያሬድ

  • 15 нояб.3 416544

    https://youtu.be/_KqQ1hgDNkE

  • 14 нояб.7 86218923

    “እግዚአብሔር በተናገረው መሠረት ሣራን ዐሰባት፤ የገባውንም ተስፋ ፈጸመላት። ሣራ ፀነሰች፤ ልክ እግዚአብሔር ባለው ጊዜ ለአብርሃም ወንድ ልጅ ወለደችለት። አብርሃም፣ ሣራ የወለደችለትን ልጅ ስሙን ይሥሐቅ አለው።” ዘፍጥረት 21 : 1 - 3 NASV አንድ ሰው ለእግዚአብሄር ክብር እንደገና በአንደበቱ ላይ ሳቅ ሆነ።አሜን ብላችሁ ውሰዱት መልካም ቀን! ሬቨ ዶ/ር ተዘራ ያሬድ

  • 12 нояб.8 067777

    https://youtu.be/FV-_gN_UEL4?si=DRwHhVyhaPI7Sgel