tgindex
G

GOSPEL WORSHIP MINISTRY OFFICIAL // GWM CHANNEL

Статистика
@GwmChannelOfficialанглийский

(ከቆላስይስ 3፡16-17)መሪ ቃል GOSPEL WORSHIP MINISTRY/ራዕይ ⚜ሰዎችን ሁሉ በእግዚአብሔር ቃል ለማስተማር እና በአምልኮአችን እግዚአብሔርን የምናመሰግንበት መንገድ ነው 2ኛ ቻናላችን @GwmBibleTeachingChannel https://youtube.com/@gospelworshipministryofficial http://tiktok.com/@GwmChannelOfficial

Последний пост
3 мая 2025 г.
Последнее чтение
ещё не заходили
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
2 408
+4 за 5 дн.
Сутки
+3
+0,12%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 106
21 постов
Вовлечённость
45,9%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 📖 መዝሙር 146:1-2 📖 ሃሌ ሉያ። ነፍሴ ሆይ፤ እግዚአብሔርን ባርኪ። በምኖርበት ዘመን ሁሉ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ፤ በሕይወትም እስካለሁ ለአምላኬ እዘምራለሁ። 📌"ሃሌ ሉያ!" ይሄ የሃሌ ሉያ መዝሙር ነው! በዘመናችን "ሃሌ ሉያ" ማለት "ጌታ ይመሥገን" ነው። ነገር ግን ይሄ "ሃሌ ሉያ!" ብለን ስንዘምር እና ወደ እግዚአብሔር ስንጮህ የሚስማንን ሰማያዊ ደስታ የሚሸከም አይመስልም። ስለዚህ መዝሙር ደስ ከሚሉኝ ነገሮች መሐል ዳዊት ምሥጋናውን ያቀረበባቸው መንገዶችና አቅጣጫዎች ናቸው። እንዲህ ብሏል፣ "ነፍሴ ሆይ"፣ "በምኖርበት ዘመን ሁሉ" እና "በሕይወት እስካለሁ" ዘማሪው እና እንዲጽፍ ያነሣሣው መንፈስ ቅዱስ ምሥጋና ሁሉንም ነገር እንደሚያካትትት እንድናስተውል ፈልገዋል። በሕይወት ኖረን እስከ ተነፈስን ድረስ ሕይወታችን ለጌታ "ቅዱስ ምሥጋና" መሆን አለበት! ስለዚህ እንዴት እናመሥግነው? እያመሠገናችሁ ያላችሁት ቤተ ክርስቲያን ብቻ ነው? በፍጹም ልባችሁ፣ ነፍሳችሁና ኀይላችሁ ጌታን በማመሥገን የቀረው ሕይወታችሁ በሃሌሉያ ይሞላ! አሜን!!  ተባረኩ!! CHANNEL 📜 BIBLE TEACH CHANNEL 📜 @GwmBibleTeachingChannel GWM CHANNEL PLATFORM       🔴  YouTube channel  🔴   🔵 TELEGRAM CHANNEL 🔵 🟣 INSTAGRAM PLATFORM 🟣         ⚫️Tiktok platform⚫️                   💐 JOIN US  💐                   💐  JOIN US 💐

  • 📖መዝሙር 62:7📖 መዳኔና ክብሬ በእግዚአብሔር ነው፤ብርቱ ዐለቴና መሸሸጊያዬ በእግዚአብሔር ነው። 📌ማንነታችን፣ ዕጣፈንታችን፣ እንዲሁም በሕይወታችን ውስጥ የሚሆነው እና የምናሳካው ነገር ሁሉ በእግዚአብሔር እጅ ነው። እርሱ ካልባረከን በስተቀር፣ ዘላቂ የሆነ ክብርን ለራሳችን ማምጣት አንችልም። ከእርሱ ጥበቃና በረከት ውጪ፣ የወደፊት ሕይወታችንንም ሆነ ደህንነታችንን ማስጠበቅ አንችልም። ስኬታችንና ክብራችን ሁሉ የሚመሰረተው፣ ህይወታችንን በእርሱ ጥበቃ ስር ለማኖር ባለን ፈቃደኝነት ላይ ነው። አሜን!!  ተባረኩ!! CHANNEL 📜 BIBLE TEACH CHANNEL 📜 @GwmBibleTeachingChannel GWM CHANNEL PLATFORM       🔴  YouTube channel  🔴   🔵 TELEGRAM CHANNEL 🔵 🟣 INSTAGRAM PLATFORM 🟣         ⚫️Tiktok platform⚫️                   💐 JOIN US  💐                   💐  JOIN US 💐

  • 📖መዝሙር 90:12📖 ጥበብን የተሞላ ልብ ይኖረን ዘንድ፣ ዕድሜያችንን መቍጠር አስተምረን። ✍ብዙ ጊዜ ዞር ብለን ስንመለከት፣ ጊዜው ጥሎን ሄዷል። እንፈጽመዋለን ብለን ለራሳችን 📌ቃል የገባናቸው እና ለሌሎች እናደርጋቸዋለን ብለን የተናገርናቸው ስራዎች ሳይፈፀሙ ቀርተዋል። ሳናውቀው 📅 ቀናት ወደ ሳምንታት ሳምንታት ወደ ወራት፣ ወራት ደግሞ ወደ ዓመታት ተለውጠዋል። በፈለግነው ጊዜ ማድረግ እንችላለን ያልናቸውን ጉዳዮች መፈጸም አቅቶን፣ ራሳችንን እናገኛለን። ጌታ በመንገዳችን ላይ የሚያኖራቸውን ዕድሎች ማስተዋል እና መጠቀም እንድንችል የእግዚአብሔርን መንፈስ ልንጠይቅ ይገባል። አሜን!! ተባረኩ!! CHANNEL 📜 BIBLE TEACH CHANNEL 📜 @GwmBibleTeachingChannel GWM CHANNEL PLATFORM       🔴  YouTube channel  🔴   🔵 TELEGRAM CHANNEL 🔵 🟣 INSTAGRAM PLATFORM 🟣         ⚫️Tiktok platform⚫️                   💐 JOIN US  💐                   💐  JOIN US 💐

  • 📖መዝሙር 145:1-2📖 አምላኬና ንጉሤ ሆይ፤ ከፍ ከፍ አደርግሃለሁ፤ ስምህን ከዘላለም እስከ ዘላለም እባርካለሁ። በየቀኑ እባርክሃለሁ፤ ስምህንም ከዘላለም እስከ ዘላለም አመሰግናለሁ። ✍እግዚአብሔርን ለዘላለም የምናመሠግንበት እና በሕይወታችን ዘመን ሁሉ ለእርሱ ክብር ለመስጠት የገባነውን ቃል የምናከብርበት መንገድ በጣም ቀላል ነው። ዛሬ በማመሥገን እንጀምራለን። ዘላለም እግዚአብሔርን ማመሥገን የሚጀምረው ዛሬ ነው። ስለዚህ የእግዚአብሔርን ስም ከፍ የምናደርግበትና ለዘላለም እርሱን የምናወድስበት ጊዜ መች እንደሚጀምር እናስታውስ። በንግግራችን ብቻ ሳይሆን በምንኖረው ሕይወት እግዚአብሔርን ዛሬ እናመሥግን! CHANNEL 📜 BIBLE TEACH CHANNEL 📜 @GwmBibleTeachingChannel GWM CHANNEL PLATFORM       🔴  YouTube channel  🔴   🔵 TELEGRAM CHANNEL 🔵 🟣 INSTAGRAM PLATFORM 🟣         ⚫️Tiktok platform⚫️                   💐 JOIN US  💐                   💐  JOIN US 💐

  • 🎊 WELCOME 🎊           GWM CHANNEL OFFICIA™ GOSPEL WORSHIP MINISTRY CHANNEL (ከቆላስይስ 3፡16-17) መሪ ቃል ወስደን GOSPEL WORSHIP MINISTRY //ራዕያችን ⚜ ሰዎችን ሁሉ በእግዚአብሔር ቃል ለማስተማር እና በአምልኮአችን እግዚአብሔርን የምናመሰግንበት መንገድ ነው። GWM BIBLE TEACHING CHANNEL በዚህ ቻናል ውስጥ ✔️አዳዲስ ትምህርቶች ፣ ✔️ተከታይ ትምህርቶች ፣ ✔️የተለያዩ አስተማሪ እና ህይወቶን የሚለውጡ የእግዚአብሔር ቃል እንዲሁም መንፈሳዊ መልዕክቶችን ያገኙበታል።  በየጊዜው የምንለቃቸው ትምህርቶች በTelegram ላይ በሚጫኑበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሶት የTelegram Channel Join ያድርጉ እንዲሁም ለወዳጅ ዘመዶ Share ያድርጉ          💎  ቻናላችን 💎 https://t.me/GwmBibleTeachingChannel ስለተቀላቀሉን እናመሰግናለን 🙏

  • 🎊 WELCOME 🎊 GWM CHANNEL OFFICIAL GOSPEL WORSHIP MINISTRY CHANNEL (ከቆላስይስ 3፡16-17) መሪ ቃል ወስደን •GOSPEL WORSHIP MINISTRY //ራዕያችን ⚜ ሰዎችን ሁሉ በእግዚአብሔር ቃል ለማስተማር እና በአምልኮአችን እግዚአብሔርን የምናመሰግንበት መንገድ ነው።         👇ዝርዝር ሀሳብን ለማግኘት👇    https://t.me/GwmChannelOfficial/823 በእነዚህ ቻናል ውስጥ ✔️የእግዚአብሔር ቃል ትምህርቶች ✔️አዳዲስ መዝሙሮች፣ ✔️መሉ አልበሞች፣ ✔️የቆዩ መዝሙሮች፣ ✔️የተለያዩ አስተማሪ እና ህይወቶን የሚለውጡ መልዕክቶች ያገኙበታል።  👇    💎GWM CHANNEL OFFICIAL™💎 https://t.me/GwmChannelOfficial እንዲሁም የእግዚአብሔርን ቃል መማር ይፈለጋሉ እንግዲያስ ይህንን ቻናል ይቀላቀላሉ 👇👇 https://t.me/GwmBibleTeachingChannel ሙሉ መንፈስ የአልበም መዝሙሮችን ማግኘት ይፈለጋሉ ይህንን ቻናል ይቀላቀላሉ 👇👇 https://t.me/GwmAlbumChannel በየጊዜው የምንለቃቸው Biblical Teaching, Video, Music, በTelegram, YouTube, Tiktok platform ላይ በሚጫኑበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሶት ሁሉንም Channel ይቀላቀላሉ እንዲሁም ለወዳጅ ዘመዶ Share ያድርጉ 🔵 TELEGRAM 🔵 https://t.me/GwmChannelOfficial 🔴 YouTube 🔴  https://www.youtube.com/@GospelWorshipMinistryOfficial ⚫️Tiktok ⚫️ http://tiktok.com/@GwmChannelOfficial 🟣 INSTAGRAM 🟣 ስለተቀላቀሉን እናመሰግናለን 🙏

  • ✨መልካም የትንሣኤ በዓል ይሁንላችሁ ✨   ከ GOSPEL WORSHIP MINISTRY        💙 GWM CHANNELS 🧡 CHANNELS 💎TELEGRAM CHANNEL💎 @GwmChannelOfficial 📜 BIBLE TEACH CHANNEL📜 @GwmBibleTeachingChannel 💽ALBUM SONG CHANNEL💽 @GwmAlbumChannel 🤖@GwmChannelOfficialbot🤖 📨@Gwm_Channel_Chat📨 GWM CHANNEL PLATFORM       🔴  YouTube channel  🔴   🔵 TELEGRAM CHANNEL🔵 🟣 INSTAGRAM PLATFORM 🟣         ⚫️Tiktok platform⚫️                   💐 JOIN US  💐                   💐  JOIN US 💐

  • ....በርግጥ ከሙታን ተነሥቷል። “አሁንም ወንድሞች ሆይ፤ የሰበክሁላችሁንና የተቀበላችሁትን፣ ደግሞም ጸንታችሁ የቆማችሁበትን ወንጌል ላሳስባችሁ እወድዳለሁ፤ የሰበክሁላችሁን ቃል አጥብቃችሁ ብትይዙ፣ በዚህ ወንጌል ትድናላችሁ፤ አለዚያ ያመናችሁት በከንቱ ነው። እኔ የተቀበልሁትንና ከሁሉ በላይ የሆነውን ለእናንተ አስተላልፌአለሁ፤ ቅዱሳት መጻሕፍት እንደሚሉት ክርስቶስ ስለ ኀጢአታችን ሞተ፤ ተቀበረ፤ በቅዱሳት መጻሕፍት እንደ ተጻፈውም በሦስተኛው ቀን ተነሣ፤” 1 ቆሮንቶስ 15 : 1 - 4 NASV የጌታችን እና የመድሀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ ማለት የወንጌል አንዱ ክፍል ብቻ ሳይሆን የክርስትናችን ዋናና ማዕከላዊ ደግሞም ወሳኝ መልእክት ነው፡፡ ኢየሱስ ከሞት ባይነሳ ኖሮ የተናገራቸው እና ያስተማራቸው ነገሮች ዋጋ የሌላቸው ሌላ ሰማእት ብቻ ይሆን ነበር። “ነገር ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት ሁሉ በኵራት ሆኖ በርግጥ ከሙታን ተነሥቷል።” 1 ቆሮንቶስ 15 : 20 NASV በትንሣኤው ምክንያት - ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑን በኃይል ተረጋግጧል፤ እንዲሁም አዳኝ፣ የሞትና የሲኦል የኃጢአትም አሸናፊ መሆኑ ተረጋግጧል፡፡ “በቅድስና መንፈስ ደግሞ ከሙታን በመነሣቱ የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑ በኀይል ስለ ተገለጠው ስለ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።” ሮሜ 1 : 4 NASV ሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ ✝✨ መልካም የትንሳኤ በአል ይሁንላችሁ ✨✝ CHANNELS 📜 BIBLE TEACH CHANNEL📜 @GwmBibleTeachingChannel 💎TELEGRAM CHANNEL💎 @GwmChannelOfficial     🤖 NEW BOT 🤖 @GwmChannelOfficialbot @Gwm_Channel_Chat           🔱 JOIN US  🔱               🔱 JOIN US 🔱

  • ".. የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ!!! The Resurrection of Jesus Christ!!! ሮሜ 1:1-4 NASV [1] ጳውሎስ፣ የክርስቶስ ኢየሱስ ባሪያ፣ ሐዋርያ ሊሆን የተጠራና ለእግዚአብሔር ወንጌል የተለየ፤ [2] ስለዚህ ወንጌል በነቢያቱ በኩል በቅዱሳት መጻሕፍት አስቀድሞ ተስፋ ተሰጠ። [3] ወንጌሉም ስለ ልጁ፣ በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለሆነ፣ [4] በቅድስና መንፈስ ደግሞ ከሙታን በመነሣቱ የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑ በኀይል ስለ ተገለጠው ስለ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ✍️ ትንሳኤ በየአመቱ የምናከብረው ቀን ብቻ ሳይሆን፤ ትንሳኤ ስብእና አለው ስሙም ኢየሱስ ነው። ትንሣኤ ማለት የወንጌል አንዱ ክፍል ብቻ ሳይሆን የክርስትናችን ዋናና ማዕከላዊ ደግሞም ወሳኝ መልእክት ነው፡፡ 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15:3-4 (05) 3 እኔ የተቀበልኩትን በመጀመሪያ ደረጃ ያለውን ነገር ለእናንተ አስተላለፍኩላችሁ፤ ያስተላለፍኩላችሁም ነገር በቅዱሳት መጻሕፍት እንደ ተጻፈው ክርስቶስ ስለ ኃጢአታችን ሞተ፤ 4 ተቀበረ፤ በቅዱሳት ከሙታን ተነሳ!! ……የትንሳኤ ሰባት ወሳኝ ነጥቦች!!! 1. በክርስትና ትምህርት ውስጥ የትንሳኤው ማዕከላዊነት (The centrality of the resurrection in Christian doctrine) ትንሳኤ ማለት የወንጌል አንዱ ክፍል ብቻ ሳይሆን የክርስትናችን ዋና ማዕከላዊና ወሳኝ መልእክት ነው። በትንሣኤው ምክንያት - ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑን በኃይል ተረጋግጧል፤ እንዲሁም አዳኝ ፣ የሞትና የኃጢአት አሸናፊ መሆኑ አረጋግጧል፡፡ ትንሣኤ ባይኖር ኖሮ - ኢየሱስ ሌላ አስተማሪ እና ሰማዕት ብቻ ይሆን ነበር፡፡ 2. የትንሳኤ ታሪካዊ ዳራዎች (Historical reality of the resurrection) ትንሳኤው በታሪክ ውስጥ እውነተኛነቱ የተረጋገጠ ነው። ትንሳኤ መንፈሳዊ ተረት ወይም ዘይቤ አይደለም፤ ነገር ግን ትንሳኤ በእውነተኛ ጊዜ፣ ቦታና ሰአት የተከሰተ ሁነት ነው። የትንሳኤው የዓይን ምስክሮች በ1ቆሮ 15፥3-8 መሠረት ኬፋ፣ 12ቱ ሐዋሪያት ፣ 500 በላይ የሚበልጡ ወንድሞች፣ ያዕቆብ፣ ሐዋሪያው ጳውሎስ ሲሆኑ፤ እኚህ ምስክሮች የቃዡ እና አፈ ታሪክ የሚያወሩ ብቻ አልነበሩም ስላዩት ነገር ለመሞትም ፈቃደኛ የሆኑ ታላላቅ መስዋእትነት የከፈሉ የዓይን እማኞች ነበሩ። ኢየሱስ የተቀበረበት መቃብር ባዶ መሆኑን አራቱም ወንጌላት ይመሠክራሉ። የኢየሱስ ጠላቶች እንኳን አልተነሳም ብለው ሥጋውን ማሳየት አልቻሉም ነበር። የማቴዎስ ወንጌል 28፡ 11-15 (1954) 3. በትንሳኤው የብሉይ ኪዳን ትንቢቶች ተፈፅመዋል (Old Testament prophesies fulfilled) ትንሳኤ አስቀድሞ በትንቢት መጽሐፍ ሲነገር የኖረ እንጂ የድንገቴ ክስተት አልነበረም። በመዝ 16፥10፣ በሐዋ 2፥25-31፣ በኢሳ 53፥10-11፣ በሆሴ 6፥2፣ በ1ቆሮ 15፥4፣ በዩናስ 1፥17፣ በማቴ 12፥40፣ በመዝ 22፥12-18 በግልጽ የተነገረ ትንቢቶች ፍፃሜ ነው። በዘፍረት 22 ደግሞ ይስሐቅ የትንሳኤው ምሳሌ ሆኖ ተቀምጧል። በመጨረሻም የትንሳኤው እውነት መረዳት ለጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሕይወታችንን ምንም እንዳልሆነ በመቁጠር እስከሞት ዋጋ እንድንከፍልለት የሚያደርግ የክርስትናችን መሠረት ነው። ሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ ✝✨ መልካም በዓል ✨✝ CHANNELS 📜 BIBLE TEACH CHANNEL📜 @GwmBibleTeachingChannel 💎TELEGRAM CHANNEL💎 @GwmChannelOfficial     🤖 NEW BOT 🤖 @GwmChannelOfficialbot @Gwm_Channel_Chat           🔱 JOIN US  🔱               🔱 JOIN US 🔱

  • 📖 ዮሐንስ 15 : 13 NASV 📖 “ስለ ወዳጆቹ ሕይወቱን አሳልፎ ከመስጠት የሚበልጥ ፍቅር ማንም የለውም፤”   መልካም በዓል !!! @GwmChannelOfficial

  • በድንጋይ አተሙት የካህናት አለቆችና ፈሪሳውያን የኢየሱስን አስከሬን ሀዋሪያቱ እንዳይሰርቁ ስጋት ስላደረባቸው ወደ ጲላጦስ ሄደው እስክሬኑ በወታደር እንዲጠበቅላቸው ንገሩት። በመቃብሩ ላይም ጠባቆችን አኑረው፤ መቃብሩንም በድንጋይ አተሙት። ኢየሱስ ከተሰቀለ በኋላ ለሀዋሪያቱ እና ለተከታዮቹ በጣም ሀዘን ነበር። እነርሱንም ሊገሉ እና ሊይዟቸው እንደሚችሉ በማሰብ አይሁዶችን ፈርተው በሮችን ዘግተው ተቀምጠው ነበር። ይህ ቀን ለሀዋሪያቱ ብዙ ፍርሀት፣ ብዙ ግራ መጋባት፣ ተስፋ ማጣት፣ የሰፈነበት ቀን ነበር። ነገር ግን ይህ ሁሉ ጭንቀት ነግቶ በማለዳ በትንሳኤው የድል ዜና የሚቀየርነበር። ዛሬም ይህን የምታነበው ወንድሜ: በግራ መጋባት፣ በጭንቀት እና ተስፋ በማጣት ውስጥ ከሆንክ ላንተ የምስራች አለን ሞትን ድል ያደረገው መሲሁ ክርስቶስ ሁሉንም የሀጢአትን እዳ ከፍሎ በነፃነት እንድትኖርወደራሱ ይጠራሀል። 📖 ማቴዎስ 27:66 📖 እነርሱም ሄደው ከጠባቆች ጋር ድንጋዩን አትመውመቃብሩን አስጠበቁ። ✝✨ መልካም በዓል ✨✝ CHANNELS 📜 BIBLE TEACH CHANNEL📜 @GwmBibleTeachingChannel 💎TELEGRAM CHANNEL💎 @GwmChannelOfficial     🤖 NEW BOT 🤖 @GwmChannelOfficialbot @Gwm_Channel_Chat           🔱 JOIN US  🔱               🔱 JOIN US 🔱

  • 🎙. አቤኔዘር ታገሰ 🎧. የኔ ህይወት ኢየሱሴ       🎚EASTER SONG🎚    💎 CHANNELS  💎 @GwmChannelOfficial     🤖 NEW BOT 🤖 @GwmChannelOfficialbot @Gwm_Channel_Chat 🌐 GWM CHANNEL🌐 🔴 YouTube channel 🔴   🟣  INSTAGRAM   🟣     🔵 TELEGRAM 🔵         ⚫️  Tiktok  ⚫️             🔱 JOIN US  🔱             🔱 JOIN US 🔱

  • 🎙. አቤኔዘር ታገሰ 🎧. የኔ ህይወት ኢየሱሴ      🎚RESURRECTION SONG🎚 CHANNELS 💎TELEGRAM CHANNEL💎 @GwmChannelOfficial 📜 BIBLE TEACH CHANNEL📜 @GwmBibleTeachingChannel 💽ALBUM SONG CHANNEL💽 @GwmAlbumChannel 🤖@GwmChannelOfficialbot🤖 📨@Gwm_Channel_Chat📨 GWM CHANNEL PLATFORM       🔴  YouTube channel  🔴   🔵 TELEGRAM CHANNEL 🔵 🟣 INSTAGRAM PLATFORM 🟣         ⚫️Tiktok platform⚫️                   🔱 JOIN US  🔱                    🔱 JOIN US 🔱

  • 🎙. መስከረም ጌቱ 🎧. ፍቅር       🎚EASTER SONG🎚    💎 CHANNELS  💎 @GwmChannelOfficial     🤖 NEW BOT 🤖 @GwmChannelOfficialbot @Gwm_Channel_Chat 🌐 GWM CHANNEL🌐 🔴 YouTube channel 🔴   🟣  INSTAGRAM   🟣     🔵 TELEGRAM 🔵         ⚫️  Tiktok  ⚫️             🔱 JOIN US  🔱             🔱 JOIN US 🔱

  • 🎙. መስከረም ጌቱ 🎧. ፍቅር      🎚RESURRECTION SONG🎚 CHANNELS 💎TELEGRAM CHANNEL💎 @GwmChannelOfficial 📜 BIBLE TEACH CHANNEL📜 @GwmBibleTeachingChannel 💽ALBUM SONG CHANNEL💽 @GwmAlbumChannel 🤖@GwmChannelOfficialbot🤖 📨@Gwm_Channel_Chat📨 GWM CHANNEL PLATFORM       🔴  YouTube channel  🔴   🔵 TELEGRAM CHANNEL 🔵 🟣 INSTAGRAM PLATFORM 🟣         ⚫️Tiktok platform⚫️                   🔱 JOIN US  🔱                    🔱 JOIN US 🔱

  • 🎙. ካሌብ ጎኣ 🎧. ነፃ       🎚EASTER SONG🎚    💎 CHANNELS  💎 @GwmChannelOfficial     🤖 NEW BOT 🤖 @GwmChannelOfficialbot @Gwm_Channel_Chat 🌐 GWM CHANNEL🌐 🔴 YouTube channel 🔴   🟣  INSTAGRAM   🟣     🔵 TELEGRAM 🔵         ⚫️  Tiktok  ⚫️             🔱 JOIN US  🔱             🔱 JOIN US 🔱

  • 🎙. ካሌብ ጎኣ 🎧. ነፃ      🎚RESURRECTION SONG🎚 CHANNELS 💎TELEGRAM CHANNEL💎 @GwmChannelOfficial 📜 BIBLE TEACH CHANNEL📜 @GwmBibleTeachingChannel 💽ALBUM SONG CHANNEL💽 @GwmAlbumChannel 🤖@GwmChannelOfficialbot🤖 📨@Gwm_Channel_Chat📨 GWM CHANNEL PLATFORM       🔴  YouTube channel  🔴   🔵 TELEGRAM CHANNEL 🔵 🟣 INSTAGRAM PLATFORM 🟣         ⚫️Tiktok platform⚫️                   🔱 JOIN US  🔱                    🔱 JOIN US 🔱

  • 🎙. ቢኒያም መኮንን 🎧. ፍቅር በዚህ አለ       🎚EASTER SONG🎚    💎 CHANNELS  💎 @GwmChannelOfficial     🤖 NEW BOT 🤖 @GwmChannelOfficialbot @Gwm_Channel_Chat 🌐 GWM CHANNEL🌐 🔴 YouTube channel 🔴   🟣  INSTAGRAM   🟣     🔵 TELEGRAM 🔵         ⚫️  Tiktok  ⚫️             🔱 JOIN US  🔱             🔱 JOIN US 🔱

  • 🎙. ቢኒያም መኮንን 🎧. ፍቅር በዚህ አለ      🎚RESURRECTION SONG🎚 CHANNELS 💎TELEGRAM CHANNEL💎 @GwmChannelOfficial 📜 BIBLE TEACH CHANNEL📜 @GwmBibleTeachingChannel 💽ALBUM SONG CHANNEL💽 @GwmAlbumChannel 🤖@GwmChannelOfficialbot🤖 📨@Gwm_Channel_Chat📨 GWM CHANNEL PLATFORM       🔴  YouTube channel  🔴   🔵 TELEGRAM CHANNEL 🔵 🟣 INSTAGRAM PLATFORM 🟣         ⚫️Tiktok platform⚫️                   🔱 JOIN US  🔱                    🔱 JOIN US 🔱

  • 🎙. ሀናን ተክሌ 🎧. ካህን       🎚EASTER SONG🎚    💎 CHANNELS  💎 @GwmChannelOfficial     🤖 NEW BOT 🤖 @GwmChannelOfficialbot @Gwm_Channel_Chat 🌐 GWM CHANNEL🌐 🔴 YouTube channel 🔴   🟣  INSTAGRAM   🟣     🔵 TELEGRAM 🔵         ⚫️  Tiktok  ⚫️             🔱 JOIN US  🔱             🔱 JOIN US 🔱