tgindex
ኢየሱስ

The ultimate and deepest knowledge of God is #Jesus. God has fully revealed Himself through #Jesus, who is God Himself. This knowledge is from God, the message is about #Jesus, and what we understand and know is through the Holy Spirit.

Последний пост
12 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
2
Всего постов
31
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Instagram (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
3 728
+50 за 4 дн.
Сутки
+10
+0,27%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
594
30 постов
Вовлечённость
15,9%
к подписчикам
Постов в день
0,3
всего 31
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
18
1/48двое суток
20
1/72трое суток
22

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ✅በቴሌግራም ቆይታችሁ መንፈሳዊ ህይወቶን የሚየሳድጉበት ቻናሎች ልጠቁማችሁ😍 @seer_lewi

  • ✅በቴሌግራም ቆይታችሁ መንፈሳዊ ህይወቶን የሚየሳድጉበት ቻናሎች ልጠቁማችሁ😍 @seer_lewi

  • #ማስተርቤት ስታደርጉ ያላፈራችሁ ለማምለጥ አትፈሩ!!!  ራሳቹን አድኑ 🚨🚨

  • #ራስን በራስ ማርካት 📌 #በማስተርቤሽን 📌 #በፖርኖግራፊ ሱስ ውስጥ ያላችሁ ወንድ እና ሴቶች በሙሉ አንድ ሰፊ #መፅሐፍ እና #ትምህርቶች ተዘጋጅቶላቹሃል:: #መጽሐፉን ቀድመው ለሚያወሩኝ መቶ ሰዎች #በነፃ የምልክላቹ ይሆናል:: Inbox አናግሩኝ 👉 @hab_yadd

  • እርግዝናን ፈርታቹ ነው ወይስ...? ብዙ ሴቶች Sex (ዝሙት) የማያደርጉት እርግዝናን ፈርተው ነው:: እናንተስ የምር ለቅድስና ነው ወይስ የሚፈጠረውን ፈርታቹ???🚨 ራሳቹን #ጠይቁ!!!! #ቅድስና ✍

  • 5 июл.466113

    ፈተና ለምትጀምሩ ተማሪዎች በሙሉ #እግዚአብሔር ይርዳችሁ ✋ #እግዚአብሔር ማስተዋልን ይሰጣችሁ ✋ #እግዚአብሔር የአዕምሮ ሰላማችሁን ይጠብቅ ✋ ተከናወኑ ✋ ራስ እንጂ ጅራት አትሁኑ ✋ በአጭሩ በቃ እለፉ 😍✋ #habte_yada

  • Channel photo updated

  • በዚህ ክረምት ምን ለማድረግ አስባችኋል?? 🤔 ሰብሰብ ብለን #በትምህርት #በፀሎት #በመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት ... ብናሳልፍ ምን ይመስላቹሃል?? ✍

  • ድሮም ዘንድሮም ኢየሱስን አልታዘዝ ያለው ማእበል ሳይሆን #ሰዉ ነው:: ✍ የሚታዘዝ ልብ ጌታን ይስጠን 🙏

  • ዛሬ ወደ ቸርች እንሰደድ 😋✋🏃‍➡️🏃‍♀‍➡️ #BE_READY

  • ኢየሱስ 🥺

  • #ኢየሱስ ከኃጥያት ጥፋት የዳንበት ባለ አንድ በር የእግዚአብሔር #መርከብ 🙌🔥

  • ID AL ADAHA 🕋🕌 ይስሐቅ ተክዶ ኢስማኤል የሚታወስበት ዕለት 🌙 መልካም #አረፋ 😶‍🌫😄 ጉዳዩ ስለ #ኤስማኤል ሳይሆን በተመረጠው ዘር #በይስሐቅ ፈንታ የታረደው #በግ ነው:: ያ የበግ ምሳሌ ነው በአዲስ ኪዳን በእኛ ፈንታ የታረደው:: It's All About Lamb 🐏 of GOD , #JESUS_CHRIST

  • ኢየሱስ 🤎

  • 22 апр.1 01211

    без подписи

  • ልባም ሴት ኢትዮጲያ  LOADING.... ተዘጋጁ

  • People ዛሬ ምግብ ላይ Busy ነው መሰለኝ 😀 በቃ ከበዓል በኋላ ነግራቹሃለው 😊

  • ሚስጥር ልንገራቹ?👌🚨 #ሰይጣን እንድታስተውሉ የማይፈልገውን ሚስጥር?

  • ኢየሱስ ከሞት ባይነሳ ተበልተን ነበር 🤗 #ትንሳኤ #ትንሳኤ

  • 11 апр.1 05377

    ኢየሱስ ከሞት #ባይነሳ ኖሮ ክርስትና አስቂኝ #ተረት ሆኖ ይቀር ነበር:: 🩸 “ ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? #ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።”   ሉቃስ 24፥5 እንኳን #ለትንሳኤው መታሰቢያ እለት በሰላም አደረሳችሁ:: ትንሳኤና ህይወት #ኢየሱስ ነው 🙌 #habte