tgindex
Carol Fekadu Ministries (Official)

Carol Fekadu Ministries (Official)

Статистика
@carolfekaduанглийский

Here are the main platforms Link 👇🏽👇🏽👇🏽 https://carolministries.com

Последний пост
22:33
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
2
Всего постов
23
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 524
−3 за 4 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 864
22 постов
Вовлечённость
73,9%
к подписчикам
Постов в день
0,3
всего 23
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
368
1/48двое суток
421
1/72трое суток
454

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 22:33279101

    ወጌሻዬ - New Song https://www.tiktok.com/t/ZP8WkL2St/

  • If you are around Portland, OR Miss it not!

  • 9 авг.822382

    NEW ALBUM COMING SOON https://youtu.be/y4Q9sSjsxBM

  • 2 авг.1 148486

    ✅🛑 መልካም ዜና 🛑✅ በጌታ የተወደዳችሁ የአባቴ ብሩካን ሁላችሁ በፀጋው ችሮት የማይፀፀትና የማይሰስት ጌታ እረድቶኝ እነሆ ዛሬም የአዳዲስ ዝማሬዎች ቁጥር #6 ስንዱቅ ይዤ በፊታችሁ ለመቅረብ ዝግጅቶቼን ጨርሻለው:: ከሁለት አመት በኃላ ደግሞ "ተፈቶ ይለቀቅ / SET ADRIFT “ የተሰኘ አዲስ አልበሜን እነሆ በቅርብ ቀን ይዤ እቀርባለሁ:: እስከዚያ በፀሎታች እንድትደግፉኝ ይህን ዜና SHARE በማድረግና የዩትዩብ ቻናሌን LIKE SUBSCRIBE በማድረግ እንድትጠብቁኝ ስል በትህትና እጠይቃለሁ:: ከዝማሬዎቹ መካከል "አለሁ ዛሬም" የተኘውን ዝማሬን በ TIKTOK ላይ Duet በማድረግ የጠላትን ሟርትሽሮ እስከዛሬ ሳይጥለን የተሸከመንን ጌታ አብረን እናምልከው:: https://www.tiktok.com/t/ZP8neqUdU/

  • 13 июл.1 267342

    ከፊት ለፊታችን ባሉት አርብ ቅዳሜና እሁድ በ Seattle ለወጣቶች የተዘጋጀ የበረከት ጊዜ ይኖረናል!

  • 15 июн.1 7204

    без подписи

  • 15 июн.1 8254

    без подписи

  • 15 июн.1 8134

    без подписи

  • 15 июн.1 687564

    1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 1:12 ¹² ለአገልግሎቱ ሾሞኝ ታማኝ አድርጎ ስለ ቈጠረኝ፥ ኃይል የሰጠኝን ክርስቶስ ኢየሱስን ጌታችንን አመሰግናለሁ፤ እግዚአብሔር ፀጋን በሰዎች ውስጥ ሲያስቀምጥ ለአካሉ ስጦታ ይሆኑ ዘንድ ነው:: ይህች ቀን በእድሜዬ ላይ ተጨምራ ደግሞ “ቀንበሬ ልዝብ ሸክሜም ቀሊል ነውና” ያለ ጌታ እኔን ታናሹንና ደካማውን እንደገና በሌላ ሹመት ደግሞ ለሌላ ልዝብ ለሆነ ሸክም ታማኝ አድርጎ ለአገልግሎቱ ቆጠረኝ:: ክብር ለስሙ ይሁን! በቀን June 14 የ Nashville ፀጋ ወንጌላውያን ቤተክርስቲያን በአምልኮ/የመዘምራን እረኝነት (Worship Pastorial Ordination) ቤተክርስቲያኒቷን እንዳገለግል መንፈሳዊ ስልጣን በመስጠት ለአገልግሎቱ ለይታኛለች:: ይህን ዜና ለምትፀልዩልኝ ለምትወዱኝ ሁሉ ላካፍላችሁ ወደድኩ:: አሁንም ፀሎታችሁ አይለየኝ!

  • 6 мая2 055314

    ‼️የጌታ መምጫ እጅግ በቀረበበት በዚህ ወቅት ጌታ ኢየሱስ እንደተነበየው; የሉቃስ ወንጌል 18:8 (AMH) ⁸"እላችኋለሁ፥ ፈጥኖ ይፈርድላቸዋል። ነገር ግን የሰው ልጅ በመጣ ጊዜ በምድር እምነትን ያገኝ ይሆንን?" የብዙዎቻችንን እምነት ሊፈታተን የሚችል በቅርቡ በአለም አቀፍ የሚለቀቅ መረጃ አለ:: በተለይ የቀጣዩን ትውልድ ስለእግዚአብሔር ሉዓላዊነት የሚገዳደር እውቀት በምድር ላይ ሊረጭ ከጫፍ ደርሰናል:: በውኑ ይህንን ጉዳይ ለመጋፈጥ ቤተክርስቲያን ተዘጋጅታ ይሆን??? አለም ለሚመጣው ጉዳይ አልተዘጋጀም!

  • 24 апр.2 063151

    “አልተሳሳትኩ” እንዲሁም "ጌተሰማኒ" የተሰኙትን ስንዱቆች ከሀሴት የመዝሙር መተግበሪያ ላይ ማግኘት ይችላሉ::🎵🎶 You can get carol Fekadu’s Albums ”I am not Mistaken” & “Gethesemane” on Hasset. 👉Download The App :https://onelink.to/cawypz 👉Facebook: https://www.facebook.com/HassetApp 👉Instagram: https://www.instagram.com/hassetapp 👉Telegram https://t.me/HassetMezmurApp 👉TikTok :https://www.tiktok.com/@hassetappofficial?_r=1&_t=ZM-91H6lUvJM7A 🎵🎶 Listen to Carol Fekadu ’s Songs on Hasset! Check it out:👇👇 🌟 https://share.hasset.org/album/K12kPvwKWpbvE3WPt8UB

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 13 апр.1 92022

    በ Houston, Texas ቤተክርስቲያን በነበረን የወጣቶች ኮንፍረንስ ጌታ በብዙ ባርኮናል:: ፓስተር ዶ/ር ተስፋ እንዲሁም አብረው የሚያገለግሉ የእግዚአብሔር ባርያዎች ሁሉ ስላሳያችሁት ፍቅር እና መስተንግዶ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ::

  • 5 мар.2 638311

    без подписи

  • 14 янв.2 953143

    https://youtu.be/NxpjUWa-70A?si=rVQqqZWa4YHR5JzU

  • 14 янв.2 637142

    በ Nashville, Tennessee እና አካባቢዋ ለምትኖሩ ቅዱሳን ታላቅ በረከት ለ 3 ቀናት በ Grace Evangelical ቤተክርስቲያን ተዘጋጅቷል!