tgindex
DBU INSIDER
@DBUINSIDERанглийский

Voice and ear of deberberhan university community. a channel where you can get fast and reliable information about deberberhan university.

Последний пост
15:30
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
11
Всего постов
62
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
5 565
−7 за 3 дн.
Сутки
+1
+0,02%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
3 620
40 постов
Вовлечённость
65,0%
к подписчикам
Постов в день
1,6
всего 62
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
2 537
1/48двое суток
2 907
1/72трое суток
3 135

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 15:3090233

    видео или голосовое, без подписи

  • 13:401 118351

    видео или голосовое, без подписи

  • 13:261 140213

    видео или голосовое, без подписи

  • 15 авг.1 55439

    видео или голосовое, без подписи

  • 15 авг.1 687916

    видео или голосовое, без подписи

  • 13 авг.2 2478512

    видео или голосовое, без подписи

  • Channel photo updated

  • 11 авг.3 1982813

    ከ2019 ዓ.ም ጀምሮ በ11ኛ ክፍል የሚተገበሩ 11 አዳዲስ የሙያ ዘርፎች ይፋ ሆኑ። ​የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር አዲሱን የትምህርትና ሥልጠና ፖሊሲ መሠረት በማድረግ፣ ተማሪዎች ከንድፈ ሀሳብ ባለፈ በገበያ ፍላጎት ላይ የተመሰረቱ ተግባራዊ ክህሎቶችን ይዘው እንዲወጡ የሚያስችል አዲስ ውሳኔ አሳለፈ። ​በዚህም መሠረት ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች (በ11ኛ ክፍል) ተግባራዊ የሚደረጉ 11 የሥራና ተግባር የሙያ ዓይነቶችን ይፋ አድርጓል። ለዚሁ ተግባር የሚሆኑ የመርሐ ትምህርት፣ የተማሪ ሞጁሎች እና የመምህራን መምሪያዎች ዝግጅት መጠናቀቁም ተገልጿል። ​ሚኒስቴሩ የክልልና የከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮዎች የመምህራን ቅጥርን ጨምሮ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንዲያደርጉ ጥሪ አስተላልፏል። ​📋 የሚተገበሩት 11 የሙያ ዘርፎች ዝርዝር፡- 1.​ብረታ ብረት ሥራ ቴክኖሎጂ 2.​አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ 3.​አልባሳት ቴክኖሎጂ 4.​ህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋት 5.​ቧንቧ ሥራ 6.​ሶፍትዌር ማበልጸግ 7.​ሰብል አመራረት 8.​ጤና ክብካቤ አገልግሎት 9.​ሆቴል አገልግሎት 10.​ፀጉር ሥራና ውበት አገልግሎት 11.​ምግብ ዝግጅት @DBUINSIDER @DBUINSIDER ​

  • 10 авг.2 9354

    видео или голосовое, без подписи

  • 10 авг.3 246644

    የእርዳታ ጥሪ እንድረስላት 🙏 የምትመለከቱዋት ወጣት ታዳጊ ኤልሮኢ ቅዱስ ትባላለች በአጥንት ካንሰርን ህክምና ላይ ትገኛለች በሽታው ከታወቀ አንድ አመት ሆኗታል በበሽታው ምክንያትም የግራ እጇ ሙሉ በሙሉ እንዲወገድ ተደርጓል ሆኖም ግን ኤልሮይ ተስፋ ሳትቆርጥ ህክምናዋን እየተከታተለች ነው አሁን ግን በሽታው ወደ ሳንባዋ በመሠራጨቱ የመተንፈስ ችግር ስላጋጠማት በአሁን ሰአት በአዲስ አበባ Heal Venture Medical and Surgical Center በ ICU ትገኛለች ሆኖም ግን በአሁን ሰአት ላይ የሆስፒታሉ ወጪ በቀን ከ50.000ብር ነው ከቤተሰብ ከአቅም በላይ ስለሆነ እናትም አባትም አጠገቧ ስለሌሉ ጓደኞቿ እያሳከሟት ነው.. እኛ ከጎኗ እንሁን 🥹❤️ CBE - 1000487578828 TeleBirr - 0911179293 Awash Bank - 013471629151800 ሁሉም አካውንት ስም - Rahel Aregay እህታችን ትፈልገናለች እንድረስላት 🙏 @DBUINSIDER @DBUINSIDER

  • 10 авг.2 861732

    ★{ምዝገባ ተጀምሯል} የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ0 አመት የሰልጣኝ ክፍት የሥራ ቦታዎች ማስታወቂያ ♦Registration Date : AUGUST 10, 2026 – AUGUST 14, 2026 Ethiopian Airlines Group would like to announce a new vacancy for ET-SPONSORED TRAINEE POSITIONS. ✅ POSITION 1: ET SPONSORED TRAINEE CABIN CREW ✅ POSITION 2: TRAINEE AIRCRAFT MECHANIC (ET-SPONSORED) ✅ POSITION 3: TRAINEE A/C POWERPLANT TECHNICIAN (ET-SPONSORED) ✅ POSITION 4: TRAINEE A/C AVIONICS TECHNICIAN (ET-SPONSORED) ✅ POSITION 5: TRAINEE A/C AIRFRAME TECHNICIAN (ET-SPONSORED) ✅ POSITION 6: TRAINEE A/C CABIN MAINTENANCE TECHNICIAN (ET-SPONSORED) ✅ POSITION 7: TRAINEE A/C STRUCTURE TECHNICIAN (ET-SPONSORED) ✅POSITION 8: TRAINEE A/C MAINTENANCE TECHNICIAN (ET-SPONSORED) For Full Information?? 👇👇👇 https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/vacancies @DBUINSIDER @DBUINSIDER

  • 4 авг.4 61786

    🇪🇹 ፋስት ፓስፖርት | FAST PASSPORT Fast Passport ታማኝ እና ፈጣን የፓስፖርት ቀጠሮ ማስያዝ አገልግሎት ! 🔴 አስቸኳይ ቀጠሮ ለሚፈልጉ: ▪️ Express 1: በ 2 ቀን ብቻ የሚደርስ ⚡ ▪️ Express 2: በ 5 ቀን ብቻ የሚደርስ ⚡ 🔵 መደበኛ ቀጠሮ ለሚፈልጉ: ▪️ Normal: እስከ 3 ወር ባለው ጊዜ ውስጥ የሚደርስ 📅 📌 የሚያስፈልጉ ዋና ዋና ዶክመንቶች: ✅ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ (Renewed Kebele ID) ✅ ናሽናል አይዲ (National ID) ✅ የልደት ሰርተፍኬት (Birth Certificate) 📲 አሁኑኑ ያናግሩን / Contact Us Today! Direct Message: @fastpassportt @DBUINSIDER @DBUINSIDER

  • 4 авг.3 73882

    (በ0 አመት)የሥራ_ቅጥር_ዕድል   መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ፍላጎት ያላቸውና ብቁ የሆኑ የሕግ መምህራንን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡   የስራ ቦታ፦ ባሌ ሮቤ ዋናው ካምፓስ የሕግ ትምህርት ቤት ተፈላጊ መምህራን ብዛት፦ 08 የትምህርት ደረጃ፦ 2ኛ ዲግሪ እና የመጀመሪያ ዲግሪ የሥራ ልምድ፦ ዜሮ ዓመትና በላይ ዲጂታል መታወቂያ እንዲሁም ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ የትምህርት ማስረጃ ሰነዶች ከአንድ ኮፒ ጋር ማቅረብ ያስፈልጋል፡፡ ተፈላጊ መስፈርቶችን የምታሟሉ አመልካቾች ከሐምሌ 27/2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውና ከማይመለስ ኮፒ ጋር በመያዝ በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ባሌ ሮቤ ዋናው ካምፓስ የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ ቢሮ ቁጥር 303 እና አዲስ አበባ አፍንጮ በር፣ የኮሪያ ዘማቾች መታሰቢያ ፓርክ ፊት ለፊት በሚገኘው ማስተባበሪያ ቢሮ እንዲሁም ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈፃ እና ሻሸመኔ ካምፓስ ኩየራ በሚገኘው የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡   @DBUINSIDER @DBUINSIDER

  • 3 авг.3 73363

    የጤና ሙያ ተመራቂዎች የብቃት ምዘና ፈተና ከነሐሴ 13-15/2018 ዓ.ም ይሰጣል። ፈተናውን ለመውሰድ ስማችሁን ከፋይዳ ቁጥር ጋር አያይዛችሁ በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ የጤና ሙያ ተመራቂ ተመዛኞች ከሐምሌ 27- 30/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ https://hple.moh.gov.et/ ላይ በመግባት Fayda and Password በማስገባት የፈተና ጣቢያ እንድትመርጡ ጤና ሚኒስቴር አሳስቧል። እያንዳንዱ የፈተና ጣቢያ በየሙያ መስኩ ማስተናገድ በሚችለው ከፍተኛ የተመዛኝ ቁጥር መጠን ገደብ ስለተቀመጠለት የፈተና ጣቢያ ምርጫ ቀድማችሁ በማጠናቀቅ ተጠቃሚ መሆን የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል። በምዝገባ ወቅት ለሚገጥማችሁ ማንኛውም ችግር በነጻ የስልክ መስመር 952 በመደወል ከዚያም 3 ቁጥርን በመጫን በቀጥታ እገዛ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡ @DBUINSIDER @DBUINSIDER

  • 30 июл.5 1906212

    "ያልተማሩ ሰዎች ትልቁ ጉጉታቸው የተማሩ ሰዎች ስራ አጥተው ማየት ነው 'ተምረህ ምን ፈየድክ?' በማለት በትምህርት ለማፌዝ አጋጣሚውን በጉጉት ይጠብቁታል።" ‼️— ሮበርት ሙጋቤ ለኔ ጋሽ ሙጋቤ በጣም ልክ ነው ። ይህ በአሁኑ ጊዜ በየ social mediaው እና በየቦታው የምንሰማው አነጋገር ነው... አንድ ወጣት ለዓመታት ለፍቶ፣ ሌሊቱን ሲያነብ አድሮ፣ Book worm ሆኖ ቆይቶ ከዛ ተመርቆ ወደ ማህበረሰቡ ሲቀላቀል የመጀመሪያው ጥያቄ "ስራ አገኘህ?" የሚል ነው። ከዛም ከተማረው ጋር related ስራ ባላገኘበት ወይም የጉልበት ስራ መስራት በጀመረበት ቅጽበት ደግሞ፦ "ኧረ ለመሆኑ ተምረህ ምን ፈየድክ? ያ ሁሉ ዘመን ልፋት ለዚችሁ ነው በቃ ?" የሚሉ ፌዞች ይከተሉታል። ነገር ግን ትምህርት ማለት የስራ መቀጠሪያ ሰርተፊኬት ብቻ ሳይሆን የአስተሳሰብ ምጥቀት፣ የነገሮችን የመረዳት አቅም እና የማንነት መገንቢያ መሆኑን ብዙዎች ይዘነጉታል። ሰሞኑን ለአንድ ሰው የሚከራይ ቤት እየፈለኩ በደላላ ተማርሬ አንድ የተማረ ደላላ ልጣ እያልኩ ሳማርር ድንገት የሚገርም የ Tiktok ማስታወቂያውን አይቼ የደወልኩለት ልጅ አስገረመኝ ..... የሚያስረዳበት መልክ ፣ ከደንበኛ ጋር ሲያወራ ያለው እርጋታው ፣ የሚሰጣችሁ ክብር ፣ ሲቀጥራችሁ ሰአት አለማሳለፉ . .ብቻ ብዙ ብዙ qualityዎች አይቼበት በድፍረት የት ጊቢ ነው ??.የጨረስከው ብዬ ጠየኩት? እሱም እንዴት ገምተሽ ጠየቅሽኝ ብሎ. .ስለ ሙያው ስለ ተማረበት ነገረኝ ። አልተገረምኩም በ ት/ት ውስጥ እንዳለፈ ያስታውቃል . . ጎበዝ አልኩት አድናቆቴንም ነገርኩት። ወጣቶች በእውቀታችሁ wasted time ነው ብላችሁ አታማሩበት ትምህርት በተማራችሁበት ሙያ ስራ ባያበላችሁ እንኳ ማንም ሊቀማችሁ የማይችለውን የአእምሮ ነፃነት ሰጥቷችኋል + ንቃተ ህሊናችሁን ቦግ አድርጎታል። ለምሳሌ በሀገራችን ራሳቸውን መደጎም መመገብ ሳይችሉ ልጆችን አከታትለው የሚወልዱ በህፃናት የሚነግዱ/የሚለምኑ ፥ አስረግዘው የሚክዱና በየቀኑ የምንሰማቸውን ህፃናት ላይ የአስገድዶ መድፈር ወንጀል የሚፈፅሙት አብዛኞቹ በሚባል ደረጃ ፊደል ያልቆጠሩ ናቸው ። በመጠኑም ቢሆን ከህግም ከሞራልም ውጭ ያሉ ስራዎችንም አብዛኛውን ጊዜ ሲሰሩ የምናየው ያልተማሩ ሰዎች ናቸው ብየ አስባለሁ ። ነፃ አስተሳሰብ ለተሻለ ሕይወት።ግን በቂ አይደለም የተማሩ ሰዎች ኢኮኖሚካሊም ስኬታማ መሆን አለባቸው ብየ አስባለሁ ። ተምረህ ምን ፈይደክ በሚለው ሀሳብ ላይ የእናንተስ ሀሳብ አስተያየት ምንድን ነው? ሀሳባችሁን አካፍሉን እስኪ ? Via፦ ብሩክታይት በቀለ @DBUINSIDER @DBUINSIDER

  • 30 июл.3 426735

    ★{በ0 አመት} የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዲስ ትሬኒ ክፍት የስራ ቦታዎች ማስታወቂያ ♦Registration Date : AUGUST 10, 2026 – AUGUST 14, 2026 Ethiopian Airlines Group would like to announce a new vacancy for ET-SPONSORED TRAINEE POSITIONS. ✅ POSITION 1: ET SPONSORED TRAINEE CABIN CREW ✅ POSITION 2: TRAINEE AIRCRAFT MECHANIC (ET-SPONSORED) ✅ POSITION 3: TRAINEE A/C POWERPLANT TECHNICIAN (ET-SPONSORED) ✅ POSITION 4: TRAINEE A/C AVIONICS TECHNICIAN (ET-SPONSORED) ✅ POSITION 5: TRAINEE A/C AIRFRAME TECHNICIAN (ET-SPONSORED) ✅ POSITION 6: TRAINEE A/C CABIN MAINTENANCE TECHNICIAN (ET-SPONSORED) ✅ POSITION 7: TRAINEE A/C STRUCTURE TECHNICIAN (ET-SPONSORED) ✅POSITION 8: TRAINEE A/C MAINTENANCE TECHNICIAN (ET-SPONSORED) For Full Information?? 👇👇👇 https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/vacancies @DBUINSIDER @DBUINSIDER

  • 26 июл.3 88268

    ለድህረ-ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ ═════ ❁✿❁ ═════ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ሐምሌ 25/2018 ዓ.ም ብቻ ይከናወናል፡፡ የመመዝገቢያ ሊንክ: https:/ngat.ethernet.edu.et ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ የግድ ያስፈልጋል፡፡ የአገልግሎት ክፍያ 750 ብር ሲሆን፤ በምዝገባ ወቅት በቴሌብር በኩል መክፈል ይጠበቅባችኋል። ደ/ብርሃን ዩናቨርስቲ @DBUINSIDER @DBUINSIDER

  • 25 июл.4 7106

    እስከ ሐምሌ 24/2018 ዓ.ም ተራዝሟል! የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ መረጃ በማስተሳሰር ላይ የምትገኙ የጤና ሙያ ተመራቂዎች፣ የመረጃ ማስተሳሰሪያ ጊዜ-ገደቡ እስከ ሐምሌ 24/2018 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አሳውቋል። ቀነ-ገደቡ ሐምሌ 17/2018 ዓ.ም ያበቃል ተብሎ የነበረ ቢሆንም፤ በተለያዩ ምክንያቶች መረጃ ማስተሳሰር ያላጠናቀቁ ተመራቂዎች በመኖራቸው ቀነ-ገደቡ እስከ ሐምሌ 24/2018 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑ ተገልጿል። በመሆኑም በ https://hple.moh.gov.et/ ላይ በመግባት የብሔራዊ መታወቂያ መለያ ቁጥር (16 Digit FAN) በማስገባት አስፈላጊ መረጃዎችን በማሟላት ለምዝገባ እንድትዘጋጁ ሚኒስቴሩ አሳስቧል። 🔔 መረጃ የማስተሳሰር ሒደት እንዳለቀ የፈተና ጣቢያ መረጣ ሒደት ይቀጥላል ተብሏል፡፡ @DBUINSIDER @DBUINSIDER

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи