- Последний пост
- 28 июн.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ተማሪ ትርንጎ ገዛኸኝ የሴቶችን ዋንጫ 3.96 በማምጣት ወስዳዋለች ። እንኳን ደስ አለሽ 🎉
ተማሪ ብሩክ ደግነት ከወሰዳቸው አጠቃላይ ኮርሶች 35 A+ በማምጣት እና 3.97 ውጤት በማስመዝገብ የግቢውን ዋንጫ አንስቷል። እንኳን ደስ አለህ 🎉
የደብረ ብርሃን 20ኛ ዙር ተመሪቂ ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ። Congratulations
ለዘንድሮ ተመራቂ ተማሪዎች ብቻ። ከተመረቃቹህ በኃላ ስራ ወደመፈለግ ሁላቹህም እንደምትሄዱ ይታወቃል ። በዚህ ምክንያት ለተለያዩ ድርጅቶች እና scholarship apply ለማድረግ የሚረዳቹህን እና acceptance እንድታገኙ ተደርጎ የተዘጋጀ የ recommendation certificate አዘጋጅተንላቹሀል። ይህ certificate በ elevateskill PLC''digital skill company '' የሚሰጥ ይሆናል። ለተመራቂ ተማሪዎች ስራ apply ለማድረግ ታስቦ የተዘጋጀ recommendation certificate ነው። //ሙሉ ስም and email በተዘጋጀው ፎርም በመሙላት ።certificate በ email በኩል ወዲያውኑ ይደርሳቹሀል። የሚቆየው ለ 36hr ብቻ ነው። Google form Link 🔗 ከዚህ በፊት ከELEVATESKILL online Training ለወሰዳችሁ ብቻ በወሰዳችሁት ስልጠና አይነት። https://forms.gle/z7UwnQsfGyuUECWKA telegram 👉 @elevateskill 📞 Contact us for more info: Telegram: @Elevateskillsupport Instagram: elevateskill.1 📧 Email: elevateskill369@gmail.com
видео или голосовое, без подписи
https://t.me/DBUstudent
видео или голосовое, без подписи
ለጥር ተመራቂ ተማሪዎች ተደርጎ የነበረውን ሙሉ የባይንደር ወጪ የመሸፈን ሂደት የሰኔ ተመራቂ ተማሪዎች ቁጥራቸው በመጨመሩ ምክንያት መሸፈን ስላልተቻለ ማሰራት የምትፈልጉ ተመራቂዎች ግማሹ በተማሪዎች ህብረት የሚሸፈን ሲሆን ቀሪውን ለክፍል ጂሲ ኮሚቴ ተወካዮች ግማሹን ማለትም 200 ብር እንድትሰበስቡ ለማሳወቅ እንወዳለን:: በዩኒቨርሲቲው ኢኮኖሚ ድጋፍ ውስጥ ያላችሁ ተመራቂ ተማሪዎች ሙሉ ወጪው የሚሸፈንላችሁ ይሆናል። የደ/ብ/ዩ/ተማ/ህ/ጽ/ቤት https://t.me/DBUstudent
видео или голосовое, без подписи
ነገ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም በ7ኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ ምክንያት ላይብረሪዎች ዝግ ስለሚሆኑ ተማሪዎች ሌሎች አማራጮችን እንድትጠቀሙ ስንል አናሳውቃለን።
እንኳን ለኢድ-አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ ☪ መልካም በዓል ☪ 🙏🙏
Champions of GC CUP 2026 ECO-TOURISM VAMOSSSSSSSSS🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
🏆🏆🏆የዋንጫ ጨዋታ🏆🏆🏆 የጂሲ ካፕ የመጨረሻና የፍፃሜ ጨዋታ ሀሙስ 4:30 LT ECO-TOURISM VS CIVIL & CHEMICAL ከፍፃሜው ጨዋታ በፊት ደግሞ ለደረጃ የሚደረግ ጨዋታ ይኖራል። ጠዋት 2:30 LT MANAGEMENT VS NARM & AGROECONOMICS ሁላችሁም በስታዲየም በመገኘት ጨዋታዎቹን እንድትታደሙና ቡድናችሁን እንድታበረታቱ ተጋብዛችኋል። የጂሲ ኮሚቴ ስራ አስፈፃሚ
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
Student portal አልሰራ ላላችሁ
ዛሬ የተደረገ የጂሲ ካፕ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ NARM & AGROECONOMICS 1 -1 (P) CIVIL & CHEMICAL EMGINEERING ECO- TOURISM 3-1 MANAGEMENT ይህንንም ተከትሎ የፍፃሜ ተፋላሚዎች ተለይተው ታውቀዋል። የፍፃሜ(የዋንጫ) ተፋላሚዎች CIVIL & CHEMICAL ENGINEERING VS ECO-TOURISM የደረጃ ጨዋታ MANAGEMENT VS NARM & AGROECONOMICS ጨዋታዎቹ የሚደረጉበትን ቀን የምናሳውቅ ይሆናል።