tgindex
DBU Daily News

Youtube https://youtu.be/_0l6c0I7ouM 👉ስለ ግቢው ወቅታዊ መረጃ 📌ዲፓርትመንቶች ፡⚽️ስፓርት፡🎤ኪነጥበብ ምሽቶች ፡📄የጊቢ ማስታወቂያ ፡ ምልከታወችና ታሪክ ወግ ፡📷📷አስገራሚ ፎቶወች ፡ እውነታዎች እና መረጃወች📃 መፀሀፍት ፡ ሳይኮሎጂ ሁሉም ይዳሰሱበታል:: Contact

Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
3
Всего постов
102
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Видео
В каталоге с
12 авг.
Подписчики
14 372
−23 за 4 дн.
Сутки
−7
−0,05%
Неделя
—
 
Месяц
—
 
Просмотров на пост
6 463
40 постов
Вовлечённость
45,0%
к подписчикам
Постов в день
0,4
всогО 102
УпОПинаниК
1
канаНОв
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1 353
1/48двое суток
1 550
1/72трое суток
1 672

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видоО иНи гОНОсОвОо, йоС пОдписи

  • видоО иНи гОНОсОвОо, йоС пОдписи

  • 14 авг.2 426444

    видоО иНи гОНОсОвОо, йоС пОдписи

  • 9 авг.5 330174

    የቀጠለ በታሪክ ትንሹ ወንድ ፕሮፌሰር (18 ዓመት ከ346 ቀን) በሚል ማዕረግ ስሙ በ ጊነስ ወርልድ ሪከርድ ክብር መዝገብ የሰፈረው ናታን "age is number (እድሜ ቁጥር )" መሆኑን አሳይቶናል። እንደርሳለንን  የማንአለብኝነት ሐሳብን ትተን ሐላፊነትን መለማመድና የክህሎትና የሙያ ባለቤት መሆን እንዳለብን በግልፅ ያሳያል።

  • 9 авг.5 04785

    የአለማችን ትንሹ ፕሮፌሰር የ18 ዓመቱ ድንቅ ታዳጊ❗ ሰላም ለእናተ ይሁን የ dbu daily news ቤተሰቦች በጊነስ ወርልድ ሪከርድ ያገኘነውን መረጃ እናካፍላችሁ። ​በአብዛኛው የልጅነት ጊዜ በጨዋታና በትምህርት ልምምድ የሚያልፍ ቢሆንም፣ የ18 ዓመቱ አሜሪካዊ ናታን ቶማስ ግን በልዩ ተሰጥኦው ዓለምን ማስደመሙን ቀጥሏል። ​በቅርቡ ይፋ በሆነው የጊነስ ወርልድ ሪከርድ መረጃ መሠረት፣ ናታን በታሪክ የዓለማችን ትንሹ ፕሮፌሰር እና የዩንቨርስቲ መምህር በመሆን በይፋ ተመዝግቧል። ይህም በ1717 በ19 ዓመቱ አሰልጣኝ በመሆን በስኮትላንዳዊው የሂሳብ ሊቅ ኮሊን ማክላውሪን ተይዞ የነበረውን የብዙ ዘመናት ክብረ ወሰን መስበር ችሏል። ​ገና በሕፃንነቱ መራመድና መናገር ሲጀምር የነበረው የሂሳብና የሳይንስ ተሰጥኦ፣ እኩዮቹ ካርቱን በሚመለከቱበት ዕድሜ ውስብስብ የፊዚክስ ቀመሮችን ወደ መፍታት አሸጋግሮታል። በአሁኑ ወቅትም ከእርሱ በ3 እና በ4 እጥፍ ዕድሜ የሚበልጧቸውን የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በብቃት እያስተማረ ይገኛል። ​"አንዴ ክፍል ውስጥ ከተገባ በኋላ ዋናው ነገር እውቀት ነው ዕድሜ ለውጥ አያመጣም" የሚለው ናታን በ10 ዓመቱ ኮሌጅ ገብቶ በ14 ዓመቱ ወደ ፍሎሪዳ ኢንተርናሽናል ዩኒቨርሲቲ ተዛውሮ በ18 ዓመቱ የመጀመሪያና ሁለተኛ ዲግሪውን በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ አጠናቆ ማስተማር የጀመረና በማያሚ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ትምህርቱን እየተከታተለ የሚገኝ ድንቅ ታዳጊ ለጊነስ ወርልድ ሪከርድ በሰጠው ቃለ መጠይቅ እቅዱ ኢንጂነሪንግን ከሕግ ጋር በማጣመር በአእምሯዊ ንብረትና ፓተንት ዘርፍ ትልቅ አሻራ ማሳረፍ እንደሆነ ተናግሯል። @dbu11 @dbu111

  • የዲጂታል ቀማኞች ወጥመድ እና የአንድ ቤተሰብ የዕድሜ ልክ ጥረት መክሸፍ❗ "ቤት ቁጭ ብለው በወር እስከ 100 ሺህ ብር ያትርፉ" በሚል ማራኪ የማኅበራዊ ሚዲ ያ ማስታወቂያ የተጠመደው የኦንላይን ማጭበርበር፣ በአንድ የፌደራል ፖሊስ አመራር ቤተሰብ ላይ ከባድ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ አስከትሏል። በኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ውስጥ ከ20 ዓመታት በላይ ያገለገሉት ረዳት ኢንስፔክተር አንድነት ሽመልስ ባለቤት፣…

  • 9 авг.4 4291115

    የዲጂታል ቀማኞች ወጥመድ እና የአንድ ቤተሰብ የዕድሜ ልክ ጥረት መክሸፍ❗ "ቤት ቁጭ ብለው በወር እስከ 100 ሺህ ብር ያትርፉ" በሚል ማራኪ የማኅበራዊ ሚዲ ያ ማስታወቂያ የተጠመደው የኦንላይን ማጭበርበር፣ በአንድ የፌደራል ፖሊስ አመራር ቤተሰብ ላይ ከባድ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ አስከትሏል። በኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ውስጥ ከ20 ዓመታት በላይ ያገለገሉት ረዳት ኢንስፔክተር አንድነት ሽመልስ ባለቤት፣ "አሊባባ ኦንላይን ንግድ" በተሰኘ የሀሰት የቴሌግራም እና ዋትስአፕ መዋቅር ውስጥ በመግባት ከ1.3 ሚሊዮን ብር በላይ ተዘርፈዋል። አጭበርባሪዎቹ መጀመሪያ ላይ ለይስሙላ የ800 ብር ክፍያ የ1,500 ብር ትርፍ በመመለስ እምነት ካተረፉ በኋላ፣ ሰለባዋ የራሳቸውን የቁጠባ ገንዘብና ከውጭ ሀገር እህታቸው የተበደሩትን 600 ሺህ ብር ጨምረው እንዲያስገቡ በማድረግና በሐሰተኛው መተግበሪያ ላይ የ3 ሚሊዮን ብር ትርፍ እንዳላቸው በማሳየት፣ "ከፍተኛ ግብር መክፈል አለባችሁ" በሚል ተጨማሪ ገንዘብ እንዲያስገቡ ያደርጋሉ በመጨረሻም ገንዘቡን ማውጣት ሳይችሉ ቀርተው አካውንታቸው ላይ 59 ብር ብቻ የቀረ ሲሆን፣ ረዳት ኢንስፔክተር አንድነት በስራ ስምሪት ላይ እያሉ ሙሉ የዕድሜ ልክ ጥረታቸው ተበልቷል። ይህን የገንዘብ መዘረፍ ያወቀችው ባለቤታቸው በድንጋጤ በመታመማቸው፣ በአሁኑ ወቅት በጸበል ቦታ ይገኛሉ። ይህ በሰይፉ የሬዲዮ ፕሮግራም ላይ ጭምር የቀረበው መረጃ፣ የዲጂታል ማጭበርበሮች እያደረሱ ያሉትን ጥፋት የሚያሳይና ህዝቡ ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲያደርግ የሚያስገነዝብ ነው። እኛም የdaily news ቤተሰቦች ይማሩበታል ብለን መረጃውን ስናጋሪችሁ የመረጃ ምንጫችንን ገርሻ page የተሰኘን የፌስቡክ ገፅ አድርገን ነው። ልብ ልትሉት የሚገባ ነገር ምንም ነገር በነፃ የለም በነፃ የሚሰጥ አገልግሎት ና መሰል ነገር የሚገኘው ከእርዳታ ድርጅቶች ብቻ ነው እሱም በቅድመ ሁኔታዎች ። እንደዚህ አይነት አጓጊ ሁኔታዎች ሲገጥሙን መጠርጠር እና እነሱ የሚያገኙት ጥቅም ምንድነው ብለን መጠየቅ ይኖርብናል። @dbu11 @dbu111

  • የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ @DBU11 @DBU111

  • 3 авг.8 2361139

    ሞክሩት በተለይ IT , SOFTWARE የተመረቃችሁ ። አድራሻው ምስሉ ላይ አለ ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉት @DBU11 @DBU111

  • 3 авг.8 0378327

    🚨 አሳዛኝ ዜና፦ በደብረ ብርሃን ዙሪያ በሚገኘው የጻድቃኔ ማርያም ገዳም በደረሰ ድንገተኛ አደጋ የ14 ሰዎች ሕይወት አለፈ። በደብረ ብርሃን ዙሪያ ከሚገኙ ታዋቂና ጥንታውያን ገዳማት አንዱ በሆነው የጻድቃኔ ደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማርያም ገዳም በትላንትናው ዕለት (ሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.ም.) እጅግ ልብ የሚሰብር አደጋ ተከስቷል። በአካባቢው በድንገት በተከሰተ የርዕደ መሬትና ከባድ የመሬት መንሸራተት አደጋ የ14 ሰዎች ሕይወት በአሰቃቂ ሁኔታ ያለፈ ሲሆን በ5 ምዕመናን ላይ ደግሞ ከፍተኛ የአካል ጉዳት ደርሷል። ይህ ድንገተኛ የተፈጥሮ አደጋ የተከሰተው በክረምቱ ወቅት በአካባቢው የጣለውን ከፍተኛ ዝናብ ተከትሎ ሲሆን ጉዳቱ የደረሰው ለጸበል፣ ለሱባኤ እና ለቅዱስ ስፍራው በረከት ፍለጋ ከልዩ ልዩ አካባቢዎች መጥተው በገዳሙ ውስጥ በነበሩ ምዕመናን ላይ ነው። አደጋው እንደተሰማ የአካባቢው ማህበረሰብ፣ የህክምና ባለሙያዎች እና የጸጥታ አካላት በስፍራው በመገኘት አስከሬን የማውጣትና የተጎዱትን የመታደግ ከፍተኛ የነፍስ አድን እርብርብ አድርገዋል። የሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ቀሌምንጦስ እና የሞጃና ወደራ ወረዳ አመራሮች በአደጋው ስፍራ ተገኝተው የተጎዱትን ያጽናኑ ሲሆን፣ ለተጎጂ ቤተሰቦችም መላው ማህበረሰብ ከጎናቸው እንዲቆም ጥሪ አቅርበዋል። ፈጣሪ አምላክ ለተረፉት ወገኖች ነፍስ እረፍትን፣ ለቤተሰቦቻቸውና ለወዳጆቻቸው መጽናናትን ይስጥልን፤ ለተጎዱትም ፈጣን ምሕረትን ያውርድላቸው። @dbu11 @dbu111

  • видоО иНи гОНОсОвОо, йоС пОдписи

  • видоО иНи гОНОсОвОо, йоС пОдписи

  • видоО иНи гОНОсОвОо, йоС пОдписи

  • видоО иНи гОНОсОвОо, йоС пОдписи

  • 2 авг.5 586305

    የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ መደረጉን አስታውቋል። በክልሉ ከተፈተኑት 173,699 ተማሪዎች መካከል 50% እና ከዚያ በላይ ያመጡት 135,003 (77.72%) ተማሪዎች የማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ሲሆን ከከፍተኛ ውጤት አስመዝጋቢዎች ዳዊት አማረ አለማየሁ ከሰሜን ወሎ ዳውንት ወረዳ ኩርባ ትምህርት ቤት በፈተናው የተሰጡትን ጥያቄዎች ሙሉ በሙሉ በመመለስ…

  • 2 авг.5 92814

    የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ መደረጉን አስታውቋል። በክልሉ ከተፈተኑት 173,699 ተማሪዎች መካከል 50% እና ከዚያ በላይ ያመጡት 135,003 (77.72%) ተማሪዎች የማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ሲሆን ከከፍተኛ ውጤት አስመዝጋቢዎች ዳዊት አማረ አለማየሁ ከሰሜን ወሎ ዳውንት ወረዳ ኩርባ ትምህርት ቤት በፈተናው የተሰጡትን ጥያቄዎች ሙሉ በሙሉ በመመለስ Average 100 በማምጣት ቀዳሚ መሆን ችሏል። ውጤት ለመመልከት እና ቅሬታ ለማቅረብ የሚከተሉትን አማራጮች መጠቀም ይቻላል፦ በድረ-ገጽ ለማየት፦ amhara.ministry.et/result ላይ በመግባት፣ የተማሪውን መለያ ቁጥር (ID) እና ስም በአማርኛ አስገብተው 'Check your result' የሚለውን ይጫኑ። በቴሌግራም ቦት ለማየት፦ @emacs_ministry_result_qmt_bot ላይ በመግባት 'Start' የሚለውን ይጫኑ፤ በመቀጠል ክፍልዎን እና ክልልዎን መርጠው የምዝገባ መለያ ቁጥር እና የመጀመሪያ ስምዎን በማስገባት ማየት ይችላሉ። ቅሬታ ለማቅረብ፦ በውጤቱ ላይ ቅሬታ ካለዎት በዚህ ሊንክ ማቅረብ ይችላሉ፦ amhara.ministry.et/complaint ማሳሰቢያ፦ ድረ-ገጾቹን ከመጠቀምዎ በፊት ቪፒኤን (VPN) አብርተው ከሆነ ማጥፋት ይኖርብዎታል። በተያያዘ ዜና የ2018 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ነገ ሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.ም ይፋ እንደሚሆን ቢሮው ገልጿል።

  • 28 июл.9 49814419

    ለደብረብርሃን ከተማ ህዝብ እጅግ ልብ ሰባሪ ዜና ነው💔💔🥲 በዛሬው እለት አራት (4) የአንድ ቤተሰብ አባላት ግለሰቦች በመኪና አደጋ በአሳዛኝ ሁኔታ ህይወታቸው እንዳለፈ ተሰምቷል። የቁልቢ ገብርኤል ንግስ በዓልን ታድመው ወደ ቤታቸው እየተመለሱ በነበረበት ወቅት አለልቱ ላይ ነው ይህ አሳዛኝ ልብ ሰባሪ አደጋ የደረሰው🥲 ለመላው ቤተሰቦቻቸው፣ ለዘመዶቻቸው፣ ለጎረቤቶቻቸው እንዲሁም ለሚያውቋቸው ወዳጆቻቸው በሙሉ ፈጣሪ መፅናናትን እንዲሰጣቸው እንመኛለን። ፈጣሪ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርን🥲 ሸዋ ደብረ ብርሃን ሐምሌ 21/2018 ዓ.ም ጌቱ ሸዋ የፃፈው 👆 @DBU11 @DBU111

  • 26 июл.7 993138

    ለድህረ-ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ ═════ ❁✿❁ ═════ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ሐምሌ 25/2018 ዓ.ም ብቻ ይከናወናል፡፡ የመመዝገቢያ ሊንክ: https:/ngat.ethernet.edu.et ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ የግድ ያስፈልጋል፡፡ የአገልግሎት ክፍያ 750 ብር ሲሆን፤ በምዝገባ ወቅት በቴሌብር በኩል መክፈል ይጠበቅባችኋል። ደ/ብርሃን ዩነቨርስቲ @DBU11 @DBU111

  • 15 июл.12 тыс6

    видоО иНи гОНОсОвОо, йоС пОдписи

  • 15 июл.11,1 тыс6

    видоО иНи гОНОсОвОо, йоС пОдписи