tgindex
💦👨‍⚕️አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ👩‍⚕️

💦👨‍⚕️አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ👩‍⚕️

Статистика

ይህ በአ/ወ/ጤ/ሳ/ካ/ተ/ኅብረት ለተማሪ መረጃዎችን ለማድረስ የተከፈተ ቻናል ነው።

Последний пост
12 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
7
Всего постов
26
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 516
+1 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 074
25 постов
Вовлечённость
70,8%
к подписчикам
Постов в день
1,0
всего 26
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
539
1/48двое суток
617
1/72трое суток
666

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • #ተጨማሪ   ከነሐሴ 13-15/2018 ዓ.ም በሚሰጠው የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ወቅት ተፈታኞች የብሔራዊ መታወቂያ (National ID) እንዲሁም ሲስተሙ የሚሰጠውን QR Code ያለው የፈተና መግቢያ (ስሊፕ) ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል፡፡ ምንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ (ስልክ፣ የእጅ ሰዓት፣ መነጽር (የተረጋገጠ የዕይታ ችግር ከሌለ በስተቀር)፣ ቦርሳ እና ሌሎች እቃዎች፣ ምንም አይነት ማጣቀሻዎች እንዲሁም ባዶ ወረቀቶች፣ ምግብ ወይም መጠጥ (የተረጋገጠ የጤና ችግር ከሌለ በስተቀር) ወደ መፈተኛ ክፍል ይዞ መግባት አይፈቀድም፡፡ በፈተናው ወቅት ተመዛኞች በሁለቱም ክፍለ-ጊዜ (ጠዋት እና ከሰዓት) የፈተና ክፍሉን ለቀው ከመውጣታቸው በፊት አቴንዳንስ ላይ መፈረም ይጠበቅባቸዋል፡፡ ተመዛኞች የመረጣችሁትን የፈተና ማዕከል ለማየት፦ https://t.me/M0H_EThiopia/3191 ተመዛኞች ስማችሁ ከተጠቀሰበት የመፈተኛ ጣቢያ (ተቋም) ውጪ በፍጹም ፈተናውን መውሰድ እንደማይፈቀድላችሁ ተገልጿል፡፡   https://t.me/asrat_HSC Join and share👆👆👆👆 ተ/ኅብረት

  • የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና መርሐግብር   የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ከነሐሴ 13-15/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ መገለፁ ይታወቃል፡፡   ነሐሴ 13/2018 ዓ.ም Medicine, Pharmacy, Anesthesia, Environmental Health, Human Nutrition, Emergency and Critical Care Nursing, Dental Medicine and Optometry. ነሐሴ 14/2018 ዓ.ም Medical Laboratory Science, Public Health, Midwifery, Medical Radiology Technology, Pediatric and Child Health Nursing, Psychiatric Nursing, Physiotherapy and Surgical Nursing. ነሐሴ 15/2018 ዓ.ም - Nursing ተፈታኞች ነሐሴ 12/2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አጠቃላይ ቅድመ ገለጻ (Orientation) መከታተል ይጠበቅባችኋል፡፡   https://t.me/asrat_HSC Join and share👆👆👆👆 ተ/ኅብረት

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • Congratulations to Our Pioneer Medical Interns! I am deeply happy and proud to see you reach this remarkable milestone. You are not merely my former students; you are part of one of the proudest chapters of my professional journey—and an important part of the history of Debre Berhan University. After the NIME medical program was discontinued, frequent leadership changes and earlier decisions regarding program prioritization made the admission of generic medical students seem almost impossible. With the remaining NIME students approaching graduation, the medical school itself was at risk of closure. I remain profoundly grateful to the then University President, Dr. Nigus Tadesse; Board Vice-Chairman, Professor Abraham Haile Amlak; and Board Chairman, Dr. Gedion Thimotios, whose bold decision revitalized the medical school and opened the way for the admission of generic students. The task was far from easy. We had no curriculum readily available, and newly admitted students had already been assigned to other programs. Nevertheless, through difficult days and long nights, we recruited, examined, assessed, and selected highly capable students from different departments through a rigorous, merit-based process. It remains a great honour for me to have served as the “refounding” Dean of the School of Medicine. Your pioneering class helped secure the school’s future and contributed to the university’s subsequent institutional growth, including program accreditation and the establishment of its teaching-hospital role. My sincere congratulations also go to the deans, directors, faculty members, and staff who worked alongside me and those who continued the journey after me. I cannot mention everyone who worked tirelessly—often until midnight and beyond—but I must especially recognize Aklile Semu, my Vice Dean for Academic Affairs, and Tsigereda Worke, my Executive Secretary. You deserve our deepest gratitude and congratulations. My dear students, your progress has confirmed that the careful, merit-based process through which you were selected was absolutely worthwhile. You are now intern doctors. You will begin prescribing medicines, performing procedures, making clinical decisions, and caring for the most precious of all beings—the human person. This milestone is not the end of the challenge; it is the beginning of a greater responsibility. Being pioneers is never easy. You must set the standard for the cohorts following you by demonstrating competence, integrity, humility, compassion, and genuine care for every patient entrusted to you. Congratulations once again. I am immensely proud of you, and I wish you wisdom, strength, and success throughout your internship and future medical careers. Tilahun Deresse: MD, MPH, FACS Africa Health Sciences University https://t.me/asrat_HSC Join and share👆👆👆👆 ተ/ኅብረት

  • 3 авг.1 07417

    የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ _______ የጤና ሚኒስቴር ነሀሴ 13-15 /2019 ዓ.ም ለሚሰጠው የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ ስማችሁን ከፋይዳ ቁጥር ጋር አያይዛችሁ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ የጤና ሙያ ተመራቂዎች በሙሉ፤ ተመዛኞች ከሀምሌ 27- 30/2019 ዓ.ም ድረስ ብቻ https://hple.moh.gov.et/ ማስፈንጠሪያ /Link/ በመጫን FAYDA and Password በማስገባት የፈተና ጣቢያ እንድትመርጡ እናሳስባለን፡፡ ማሳሰቢያ፦ ▪ እያንዳንዱ የፈተና ጣቢያ በየሙያ መስኩ ማስተናገድ በሚችለው ከፍተኛ የተመዛኝ ቁጥር ልክ ገደብ ስለተቀመጠለት የፈተና ጣቢያ ምርጫ ቀድማችሁ በማጠናቀቅ ተጠቃሚ መሆን የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ከፍተኛው የተመዛኝ ቁጥር በደረሰበት የፈተና ጣቢያ ላይ ተጨማሪ ምዝገባ ማከናወን የማይቻል መሆኑን እናሳስባለን። ▪ በምዝገባ ወቅት ለሚገጥማችሁ ማንኛውም ችግር በነጻ የስልክ መስመር 952 በመደወል ከዚያም 3 ቁጥርን በመጫን በቀጥታ እገዛ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ከወዲሁ እናሳስባለን፡፡ Website: moh.gov.et Facebook: Ministry of Health,Ethiopia Twitter: x.com/fmohealth YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia Telegram: t.me/M0H_EThiopia Linkedin: lnkd.in/ewFJ6

  • 2 авг.1 0592

    #NGAT_Updates የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ረቡዕ ሐምሌ 29/2018 ዓ.ም የተራዘመ ሲሆን፣ ተከታዮቹን መረጃዎች ያስተውሉ፦ ➻ የፈተና ጣቢያ ምርጫችሁን አሁን ላይ Update ማድረግ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል። ➻ መስማት ወይም ማየት የማትችሉ አመልካቾች ፕሮፋይል ገፃችሁን Refresh በማድረግ የተደራሽነት ሁኔታችሁን (Accessibility Status) Update ማድረግ ትችላላችሁ። ➻ ኢትዮጵያዊ ያልሆኑ አመልካቾች አሁን ላይ የNGAT ምዝገባቸውን ማድረግ ይችላሉ። Non-Ethiopian applicants can now register for NGAT. 🔔 ለተመዝጋቢዎች Username፣ Password እና Entrance Ticket የምዝገባ ጊዜው ከተጠናቀቀ በኋላ እንደሚላክ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል፡፡ https://t.me/asrat_HSC Join and share👆👆👆👆 ተ/ኅብረት

  • 30 июл.1 38214

    видео или голосовое, без подписи

  • 29 июл.1 25011

    #MoH ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በ Anesthesia ሙያ በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የጽሁፍ ፈተና አልፋችሁ የተግባር ፈተና (OSCE) ለመውሰድ ምዝገባ ላጠናቀቃችሁ ምሩቃን፣ ፈተናው ሐሙስ ሐምሌ 23/2018 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር ገልጿል፡፡ ተፈታኞች ዛሬ ሐምሌ 22/2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አሰጣጥ ቅድመ ገለጻ (Orientation) መከታተል ይኖርባችኋል፡፡ ነገ ወደ ፈተማ ማዕከል ስትሔዱ ማንነታችሁን የሚገልፅ የብሔራዊ መታወቂያ ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል፡፡ ምንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ (ስልክ፣ የእጅ ሰዓት፣ መነፅር (የተረጋገጠ የዕይታ ችግር ከሌለ በስተቀር) ይዞ መግባት አይፈቀድም፡፡ ተፈታኞች QR Code ያለው የፈተና መግቢያ (ስሊፕ) ካልያዛችሁ ፈተናውን መውሰድ የማይትችሉ መሆኑ የተገለፀ ሲሆን፤ ስማቸው ከተጠቀሰበት የመፈተኛ ጣቢያ (ተቋም) ውጪ ፈተናውን መውሰድ አይፈቀድም ተብሏል፡፡ https://t.me/asrat_HSC Join and share👆👆👆👆 ተ/ኅብረት

  • видео или голосовое, без подписи

  • የተግባር ፈተና ለምትወስዱ የአንስቴዥያ ባለሙያዎች በሙሉ _ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በAnesthesia ሙያ በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የጽሁፍ ፈተና አልፋችሁ የተግባር ፈተና (OSCE) ለመውሰድ ምዝገባ ያጠናቀቃችሁ፤ ፈተናው በሀምሌ 23/2018 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን እየገለፅን፦ - ሁሉም ተፈታኝ ሀምሌ 22/2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አሰጣጥ ቅድመ ገለጻ (orientation) መከታተል ይኖርባችኋል:: - በፈተናው ዕለት ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ የብሄራዊ መታወቂያ ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል፡፡ - ከላይ ከተጠቀሱት ውጪ ምንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ (ስልክ፣ የእጅ ሰዓት፣ መነጽር (የተረጋገጠ የዕይታ ችግር ከሌለ በስተቀር)፣ ይዞ መግባት አይፈቀድም፡፡ - ማንኛውም ተመዛኝ ወደ ፈተና ጣቢያ ሲመጣ ሲስተሙ የሚሰጠውን QR code ያለው የፈተና መግቢያ /ስሊፕ/ print አድርጎ ካልያዘ ፈተናውን መውሰድ የማይችል መሆኑን በጥብቅ እያሳሰብን:- - ተመዛኞች ወደ ጣቢያ ከመምጣታችሁ በፊት ከዚህ ማስታወቂያ ጋር የተያያዘውን ሰነድ በመመልከት የመረጣችሁትን የፈተና ጣቢያዎች መመልከት ይኖርባችኋል - ተመዛኞች ስማቸው ከተጠቀሰበት የመፈተኛ ጣቢያ (ተቋም) ውጪ ፈተናውን መውሰድ አይፈቀድም፡፡ https://t.me/asrat_HSC Join and share👆👆👆👆 ተ/ኅብረት

  • 27 июл.1 0461из asrat_HSC

    እንዴት ናችሁ በካምፓሳችን የ ሶስት ቀን Health entrepreneurship ስልጠና በተለያየ ጊዜ የወሰዳችሁ ተማሪዎች ከታች የተያያዘውን በጣም አጭር መጠይቅ እንድትሞሉ እናሳስባለን። የተመረቃችሁ ተማሪዎችም ብትሆኑ ሙሉ። ስልጠናውን ያልወሰደ ተማሪ መጠይቁን መሙላት አይችልም። Dear all, If you have received training on Introduction to Health Entrepreneurship or participated as a Primary Health Care (PHC) Club member, please complete the following Google Form at your earliest convenience. GoogleForm:                                                                                                                                                                       https://forms.gle/ivLSDksFg6Jc79xn9 Your prompt response is highly appreciated. Thank you for your cooperation. https://t.me/asrat_HSC Join and share👆👆👆👆 ተ/ኅብረት

  • 25 июл.1 10413

    #NGAT የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ሐምሌ 25/2018 ዓ.ም ብቻ የሚከናወን መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል፡፡ የመመዝገቢያ ሊንክ 👇 https://ngat.ethernet.edu.et ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ የግድ ያስፈልጋል፡፡ የአገልግሎት ክፍያ 750 ብር ሲሆን፤ በምዝገባ ወቅት በቴሌብር በኩል መክፈል ይጠበቅባችኋል። ምዝገባው በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሚከናወን መሆኑን የገለፀው አገልግሎቱ፤ የፈተና ጣቢያዎች ከምዝገባ በኋላ የተመዝጋቢ ቁጥሩ ታይቶ የሚወሰን መሆኑን ጠቁሟል፡፡ የፈተና መስጫ ጊዜው ወደፊት ይገለጻል ተብሏል :: https://t.me/asrat_HSC Join and share👆👆👆👆 ተ/ኅብረት

  • 24 июл.1 23111

    እስከ ሐምሌ 24/2018 ዓ.ም ተራዝሟል! የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ መረጃ በማስተሳሰር ላይ የምትገኙ የጤና ሙያ ተመራቂዎች፣ የመረጃ ማስተሳሰሪያ ጊዜ-ገደቡ እስከ ሐምሌ 24/2018 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አሳውቋል። ቀነ-ገደቡ ሐምሌ 17/2018 ዓ.ም ያበቃል ተብሎ የነበረ ቢሆንም፤ በተለያዩ ምክንያቶች መረጃ ማስተሳሰር ያላጠናቀቁ ተመራቂዎች በመኖራቸው ቀነ-ገደቡ እስከ ሐምሌ 24/2018 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑ ተገልጿል። በመሆኑም በ https://hple.moh.gov.et/ ላይ በመግባት የብሔራዊ መታወቂያ መለያ ቁጥር (16 Digit FAN) በማስገባት አስፈላጊ መረጃዎችን በማሟላት ለምዝገባ እንድትዘጋጁ ሚኒስቴሩ አሳስቧል። 🔔 መረጃ የማስተሳሰር ሒደት እንዳለቀ የፈተና ጣቢያ መረጣ ሒደት ይቀጥላል ተብሏል፡፡ ታዓማኝ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት:- https://t.me/asrat_HSC Join and share👆👆👆👆 ተ/ኅብረት

  • 10 июл.1 7912

    видео или голосовое, без подписи

  • 10 июл.2 2697

    видео или голосовое, без подписи

  • 10 июл.1 9303

    видео или голосовое, без подписи

  • 10 июл.1 6604

    видео или голосовое, без подписи

💦👨‍⚕️አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ👩‍⚕️ — tgindex