tgindex
DBU Info

For any info: @dbuinfobot

Последний пост
12 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
45
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
5 073
0 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 141
40 постов
Вовлечённость
42,2%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 45
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1 012
1/48двое суток
1 159
1/72трое суток
1 250

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 12 авг.1 141731

    без подписи

  • 9 авг.1 548231из amhara_education

    በጣም ያሳዝነኛልኮ❗️❗️❗️ ብዙ ልክ ያልሆኑ ልማዶች አሉብን ስትታመም አያሳክሙህም ፣ ስትቸገር አይረዱህም ፣ ሲርብህ አይጠይቁህም ስትሞት ግን በሬ አርደው ተስካር ይደግሱብሃል። #Stop_ተስካር_in_Amhara_Region »»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»» ከምንም በላይ #የሃዘን (የልቅሶ) ባህላችን ላይ ስራ ቢሠራ እና መስተካከል ቢችል ። አንድ ሠው ሲሞት ቤተ-ዘመድ ከቀበር ቀን በኋላ እስከ 40 ቀናት በተከታታይ እሁድና ቅዳሜ መቃብሩ እየሄዱ ድረት መድቃትና በልቅሶ ላናን ማዞር ትርጉም የሌለው ጎጅ ባህል ነው። ስለሆነም አሁን ላይ በከተሞች አካባቢ ያለው የዚህ ባህል መሻሻል (አንድ ሠው ሲሞት መቃብሩ ላይ እስከ 3 ቀናት ብቻ ይቆማል) ወደ ገጠሩ ቢሠፋ እና ህ/ሠባችን ከዚህ ጎጅ ባህል መላቀቅ ቢችል ባይ ነኝ። #የሃይማኖት አባቶች ይህንን ሃሣብ ወደ ህዝቡ ማውረድ ቢችሉ በእርግጠኝነት በህ/ሠቡ ዘንድ ተቀባይነት ይገኛል።ምክንያቱም አሁን ህዝባችን ንቃተ ህሌናው ተለውጧል ትክክል እንዳልሆነም ያምናል።ከዚህ ለመላቀቅ ደሞ በእምነት አባትቶች በኩል አስተምሮ ይጠይቃል። »»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»» 👉 ገጠሩ አካባቢ በሬ ካልታረደ ካህኑ ለፍህታት/ለአገልግሎት አይመጣም:: @amhara_education

  • 3 авг.2 29681

    ጣርማ በር-መለያ-ሰፌድ ሜዳ -ሞላሌ-ወገሬ መንገድ........................................? @dbu_info

  • 3 авг.2 224272

    🚨 አሳዛኝ ዜና! በጻድቃኔ ማርያም ገዳም ድንገት በተከሰተ ርዕደ መሬትና የመሬት መንሸራተት አደጋ የ14 ሰዎች ሕይወት አለፈ:: በዛሬው ዕለት ማለትም በቀን 27/11/2018 ዓ/ም በታላቋ ገዳማችን በጻድቃኔ ደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማርያም ገዳም ድንገት በተከሰተ ርዕደ መሬትና የመሬት መንሸራተት አደጋ የ14 ሰው ሕይወት ሲያልፍ በ5 ሰው ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደርሷል ። ፈጣሪ አምላክ ለቤተሰቦቻቸው መፅናናቱን ይስጥልን! አሜን። @dbu_info

  • 2 авг.1 93736

    #NGAT #ማስታወቂያ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ሀምሌ 29 ቀን /2018 ዓ.ም የተረዘመ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል፡፡ ➻ የፈተና ጣቢያ ምርጫችሁን አሁን ላይ Update ማድረግ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል። ➻ መስማት ወይም ማየት የማትችሉ አመልካቾች ፕሮፋይል ገፃችሁን Refresh በማድረግ የተደራሽነት ሁኔታችሁን (Accessibility Status) Update ማድረግ ትችላላችሁ። ➻ ኢትዮጵያዊ ያልሆኑ አመልካቾች አሁን ላይ የNGAT ምዝገባቸውን ማድረግ ይችላሉ። Non-Ethiopian applicants can now register for NGAT. 🔔 ለተመዝጋቢዎች Username፣ Password እና Entrance Ticket የምዝገባ ጊዜው ከተጠናቀቀ በኋላ እንደሚላክ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል፡፡ የመመዝገቢያ ሊንክ: https://ngat.ethernet.edu.et @dbu_info

  • 2 авг.1 84551

    አንዳንድ ቁጥሮች ብዙ ያናግራሉ!!... ያው የምታውቀው የድህነታችን ጥግ በጥናት አፍ ይኸውልህ?!... 60 በመቶ አባወራ/እማወራ በአንድ ክፍል መኖሩ አይግረምህ። በምን አይነት ቤት እየኖረ ነው? ቤቱስ ለስም እንኳን የተቀመጠ ቤተመክፈያ (መፀዳጃ ቤት) አለው ወይ እያልክ መጠይቅ ስትዘረዝር ለአንዱም ፈገግ የሚያደርግ መልስ ታጣለህ። ወዲህ ደግሞ ደግሞ ሌላ ጥናት አለልህ። አንዲት ኢትዮጵያዊት እናት በአማካይ 3 ነጥብ 9 (አጠጋግተህ 4 በለው) ልጆች ይኖሯታል ይላል። ይህ ማለት የዘመኑን ወጣቶች የአራዳ ቃል ልዋስና "በቻይንኛ" ጥንዶቹ ከአራት ልጆቻቸው ጋር ለሳሎን፣ ለማብሰያና ለመኝታ ጥቅም የሚሰጥ አንድ ክፍል ተጋርተው እየኖሩ ነው፤ እንደማለት ነው። ደግሞም የባሰ አለልህ። ጨርሶ የመኖርያ ቤት የሌለውን ወገን / ጎዳና አዳሪውን ጨምሮ/ ወደቁጥር ስታስገባው ባለአንድ ክፍሉማ እድለኛ ነው ብለህ ልትፅናናም ትችላለህ። በነገራችን ላይ፤ በአንድ ክፍል ይኖራል የተባለው ይኸ 60 በመቶ ሕዝብ በዓለም ባንክ መመዘኛ መሰረት በቀን ከ 3 ዶላር በታች የሚያገኝ የድሀ ደሀ ስለመኾኑ ሌላ አዲስ ጥናት እንደማትጠብቅ ተስፋ አደርጋለሁ። ሳልረሳው!....በቅርቡ ለአንድ ክፍል ኮንደምኒየም ቤት (ስቱዲዮ) 27 ሺ ብር እከፍላለሁ ያልከኝ ወዳጄ ይኸ ጥናት አንተን እንደማይመለከት ስገልፅልህ በታላቅ አክብሮት ነው። by Ferew Abebe- ምንጭ፡ አዲስ አድማስ

  • 1 авг.1 4306

    ተሽከርካሪ እንደ በቅሎና ፈረስ በገመድ ታስሮ እየተጎተተ ነው! በሰ/ሸዋ ዞን ባሶና ወራና ወረዳ ጭንብሬ ቀበሌ ላይ ተሽከርካሪ ከታች በምስሉ እንደምትመለከቱት እንደ ፈረስና በቅሎ በተሳፋሪዎች እየተጎተተ ዳገቱን ሲወጣ እንመለከታለን። ይህን የምንመለከተውን አስቸጋሪ ስፍራ ለመጠገን የፌደራሉን ወይም የክልሉን መንግስት መጠበቅ የግድ አስፈላጊ ነው ብልን አናስብም። በወረዳው ወይም ደግሞ በዞኑ በቀላሉ መጠገን የሚችል በመሆኑ ሊታሰብበት ይገባል እንላለን።

  • 30 июл.1 96914

    #ጥንታዊቷና_ታሪካዊቷ_ዳየር_ማርያም በሰሜን ሸዋ ዞን በግሼ ወረዳ ውስጥ ከዋና ከተማዋ ራቤል በስተምዕራብ 15 ኪ.ሜ. ርቀት ላይ የምትገኘው በ700 ዓ.ም. የተመሠረተችው ጥንታዊቷና ታሪካዊቷ የዳየር ማርያም ቤተክርስቲያን በየዓመቱ ኅዳር 21 ዓመታዊ ክብረ በዓሏን በደማቅ ሁኔታ ታከብራለች። ወደ ቦታው ሲያቀኑ ዋናውን የወረኢሉን መንገድ ወደ ቀኝ በመተው ቅዱስ ባለወልድን ተሳልመው፣ ከዚያም የቅዱስ ጊዮርጊስን…

  • 30 июл.1 98262

    #ጥንታዊቷና_ታሪካዊቷ_ዳየር_ማርያም በሰሜን ሸዋ ዞን በግሼ ወረዳ ውስጥ ከዋና ከተማዋ ራቤል በስተምዕራብ 15 ኪ.ሜ. ርቀት ላይ የምትገኘው በ700 ዓ.ም. የተመሠረተችው ጥንታዊቷና ታሪካዊቷ የዳየር ማርያም ቤተክርስቲያን በየዓመቱ ኅዳር 21 ዓመታዊ ክብረ በዓሏን በደማቅ ሁኔታ ታከብራለች። ወደ ቦታው ሲያቀኑ ዋናውን የወረኢሉን መንገድ ወደ ቀኝ በመተው ቅዱስ ባለወልድን ተሳልመው፣ ከዚያም የቅዱስ ጊዮርጊስን ቤተክርስቲያን ሰላም ብለው ይቀጥላሉ። በመንገድም "ሚስቴን አደራ" እና "አብሮ ፈራጅ" ተብለው የሚጠሩ ቦታዎችን አልፈው በመጨረሻ "ዳየር አፋፍ" ተብሎ በሚጠራው የገደል አፋፍ ላይ በድንገት ይደርሳሉ። ከዚያ በኋላ ነፋሻማውን አየር እየተቀበሉ፣ በእልልታና በዝማሬ ታጅበው ወደ ተራራው የሚያቀኑትን ምዕመናን እየተመለከቱ፣ በፈጣሪ ተዓምር እየተደነቁ ጉዞዎን ይቀጥላሉ። በዳየር ማርያም የሚያስደንቁ ታሪካዊ እና መንፈሳዊ ቅርሶች ➽ ወደ ተራራው ሲወጡ በመንገድዎ ግራና ቀኝ የሚታዩት የንጉሥ ድሜጥሮስ ጥንታዊ ቤተመንግሥትና የእስር ቤቶች ፍርስራሾች ቀልብዎን ይስባሉ። ➽ ቤተክርስቲያኗ በገደል የተከበበች ሲሆን፣ በግራና በቀኝ በዋየትና ቀጭኔ ወንዞች ታጅባ በመስቀለኛ ቦታ ላይ ተመስርታለች። ➽ ወደ መስቀለኛው ቦታ መግቢያና መውጫ አንድ መንገድ (አንድ በር) ብቻ ነው። ➽ የጌታችን መድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ግማደ መስቀል ወደ ግሼን ደብረ ከርቤ ከመሄዱ በፊት "መስቀሌን በመስቀለኛ ቦታ አኑር" በተባለው መሠረት በዚህ ስፍራ ለሰባት ቀናት ማደሩ ይነገራል። ➽ ለግማደ መስቀሉና ለአፄ ዘርዓ ያዕቆብ መታሰቢያ ተብለው የተተከሉ ሰባቱ ግዙፍ የጽድ ዛፎች ከቤተክርስቲያኗ ውበቶች መካከል ይገኛሉ። ➽ ከእነዚህ ሰባት የጽድ ዛፎች አንዱ በመብረቅ ቢመታም እስከዛሬ ሳይወድቅ ቆሞ መኖሩ ብዙዎችን ያስደንቃል።

  • 30 июл.1 7523

    без подписи

  • 29 июл.2 03224

    без подписи

  • 29 июл.1 6381324

    ማስታወቂያ ቀን: 20/11/2018 ዓ.ም በ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በድህረ-ምረቃ (በመደበኛ እና በተከታታይ) ፕሮግራሞች ለመማር ለሚፈልጉ አመልካቾች በሙሉ። በትምህርት ሚኒስቴር የሚዘጋጀው ሀገር አቀፍ የድህረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ሐምሌ 29 እና 30/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ የሚታወቅ ነው። በመሆኑም ዩኒቨርሲቲያችን ለአመልካቾች ተገቢውን የዝግጅት ድጋፍ ለማድረግ እንዲያስችል በዩኒቨርሲቲው መምህራን የተዘጋጁ የማሰልጠኛ ማኑዋሎችን (Verbal Reasoning, Quantitative Reasoning, እና Analytical Reasoning) በይፋዊ ድህረ-ገጻችን ላይ የጫንን መሆኑን እንገልጻለን። አመልካቾች በዩኒቨርሲቲው ድህረ-ገጽ በመግባት ማኑዋሎቹን አውርዳችሁ እንድታነቡ እናሳስባለን። በተጨማሪም ከሐምሌ 25 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ በተመደባችሁበት አዳራሽ የማጠናከሪያ ትምህርት/ስልጠና የሚሰጥ መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሰው ሰዓት እንድትገኙ እናሳውቃለን። ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ

  • 27 июл.2 254191

    #ፍትህ_ለጣርማ_በር_ሰፌድ_ሜዳ_ሞላሌ_ወገሬ መንገድ

  • 26 июл.2 720819

    #NGAT የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ሐምሌ 25/2018 ዓ.ም ብቻ የሚከናወን መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል፡፡ የመመዝገቢያ ሊንክ https://ngat.ethernet.edu.et ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ የግድ ያስፈልጋል፡፡ የአገልግሎት ክፍያ 750 ብር ሲሆን፤ በምዝገባ ወቅት በቴሌብር በኩል መክፈል ይጠበቅባችኋል። ምዝገባው በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሚከናወን መሆኑን የገለፀው አገልግሎቱ፤ የፈተና ጣቢያዎች ከምዝገባ በኋላ የተመዝጋቢ ቁጥሩ ታይቶ የሚወሰን መሆኑን ጠቁሟል፡፡ የፈተና መስጫ ጊዜው ወደፊት ይገለጻል ተብሏል፡፡

  • без подписи

  • без подписи

  • 26 июл.1 582471

    እንኳን ለገናናው መላእክ ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሠላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን ። @dbu_info

  • 28 июн.3 86320

    በሴቶች ዘርፍ ከ #ማኔጅመንት ትምህርት ክፍል የተመረቀችው ትርንጎ ገዛኸኝ 3.96 GPA በማስመዝገብ የዋንጫና የሜዳሊያ ተሸላሚ ሆናለች። @dbu_info

  • 28 июн.3 0321

    без подписи

  • 28 июн.3 2921

    без подписи