tgindex
JABBOK 🌪ያቦቅ

JABBOK 🌪ያቦቅ

Статистика

በእዚህ ቻናል ወደ እግዚአብሔር የምንቀርብበት ከእግዚአብሔር ጋር ተጣብቀን የምናተርፍበት ድንቅ መገለጣዊ የእግዚአብሔር ቃል በሀይል እንማራለን ... ስለሆነም ይሄን ቻናል ለብዙ ሰው በማጋራ የእግዚአብሔር ፀጋ እንዲካፈጉ ደግሞም እንዲታነፁ እናድርግ። እወዳችኋለሁ ተባረኩልኝ

Последний пост
3 окт. 2025 г.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
23
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
159
0 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
156
23 постов
Вовлечённость
98,1%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 23
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • "መሞከራችሁን ቀጥሉ እንጂ ህልማችሁን ሰዎች እንዲረዱ እና በርቱ ብለው እንዲረዷችሁ አጠብቁ። 🫵ምክንያቱም ህልም የሚታየው ላለመው እንጂ ካለመው ጎን ለተኛው አደለም!! 🤷‍♂ምነካችሁ? ዝም ብላችሁ ያያችሁትን ይዛችሁ ወደፊት ገስግሱ!! "መሄድ ካለ መድረስ አለ።"

  • ✍"የሚታየውን ጎዶሎዋችንን በተሰወረው እጁ ከበረከቱ እየሞላልን በሰው ፊት አቁሞን መኖርን አስቻለኝ።" 🙌ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን።

  • 🫵ብዙ የሕይወት ምዕራፎቻችን ችለን የወጣንባቸው ሳይሆን ይዞን ያመለጥንባቸው ናቸው። 🤷‍♂“እርሱም በዘገየ ጊዜ እግዚአብሔር ስላዘነለት እነዚያ ሰዎች የእርሱን እጅ የሚስቱንም እጅ የሁለቱን የሴቶች ልጆቹንም እጅ ይዘው አወጡትና በከተማይቱ ውጭ አስቀመጡት።”   — ዘፍጥረት 19፥16 🤌ሎጥ እግዚአብሔር ከሌለበት ለመጥፋት ከተዘጋጀችበት ምድር ወደ እግዚአብሔር ወዳለበት እንዲያመልጥ እግዚአብሔር  እራሱ አምልጦ እንዲወጣ ሲያዘው ሎጥ እንደ ተባለው የተባለውን ከማድረግ ይልቅ ማመንታት ጀመረ። ያው ያመነታው ምንም ቢሆን የኖረበት ምድር የተላመደው ማህበረሰብ ስለሆነው  ትቶ መውጣት ከባድ ሆነበት ነገር ግን .. "እግዚአብሔር ሰዶምን እና ገሞራ ለማጥፋት በተዘጋጀበት ሎጥ ጥሎ ለመውጣት ባመነታበት መካከል እግዚአብሔርም ለሎጥ እንዲወጣ ነግሬው ነበር ግን አልታዘዝም ብሏል ብሎ ቀላቅሎ  ከማጥፋት ይልቅ ዘንበል ብሎ ሎጥን የሎጥን የሆኑትን ሁሉ መንገድ ጥቁሞ ሳይሆን በእጁ ይዞ አስወጣቸው። 🙌 "እግዚአብሔር ተናግሮን ካመነታንበት ለመውጣት አቅም ካጣንበት  ብዙ  ነገር እግዚአብሔር መንገዱን ጠቁሞን ሳይሆን እጃችንን ይዞን አውጥቶን ነው ዛሬን ያየነው።" ✍ሎጥን ባመነታበት ለመውጣት አቅም ባጣበት እግዚአብሔር ጣልቃ ገብቶ እጅን ይዞ እንዳስመለጠው እንዳወጣው እንዲሁ ባመነታችሁበት አቅም ባጣችሁበት እግዚአብሔር እጃችሁን ይዞ ያስመልጣችሁ።

  • 🫵እግዚአብሔር ስትችሉ የሚመጣ ስትደክሙ የሚጠላ አምላክ አደለም። 🫀እስከ አሁን ያለው እራሱን አምኖ ነው ወደ ፊትም አብሮን የሚኖረው በእራሱ ተተማምኖ ነው።

  • 🫀በምታልፉበት መንገድ እግዚአብሔር ልክ ነው። ልክ የሆነ የምታልፉበት መንገድ ልክ ስለሆነ ሳይሆን እግዚአብሔር ልክ ስለሆነ ነው። 🫀ሰው የሚያልፍበትን መንገድ ያያል እግዚአብሔር ከሚያልፍበት መንገድ አሻግሮ የሚደርስበትን ግብ ይመለከታል። 🫀አሻግሮ አይቶ ተሻግሮ መኖር!!

  • ✍እግዚአብሔር ሊያደርሳችሁ ሲፈልግ ሊያከስራችሁ በሚመስል መንገድ ይወስዳችኋል። የእግዚአብሔር መንገድ !!💫

  • 🛑ሴጣን አባብሎ ይጥልክ እና እየከሰሰ በወደክበት ያስቀርካል። ✍ነቅቶ መጠንቀት በሀይል ለመታጠቅ መሠረት ነው። 💫መንቃት

  • 🫀እግዚአብሔር ትከሻችሁን ሊያሰፋ ሲፈልግ የምትሸከሙትን ሸክም ይሰጣችኋል። ✍ሸክሙ የሚጥላችሁ ሳይሆን  የሚያጠነክራችሁ ነው።

  • ✅ብዙ ዕቅድ ወይስ ጥቂት እርምጃ🚷 እንደ ሚመስለኝ ከሆነ ሕይወትን እኛ ሳንሆን የምንቀይሳት እና አቅጣጫ የምንወስንላት ከእኛ አልፎ የእኛ ተግባር ብሎም የእለተ ተእለት ውሎዋችን ነው አቅጣጫ የሚያሲዛት። ብዙ ሰዎች የሚኖሩበትን ሕይወት እና የሚመላለሱበትን የኑሮ ዘዬ ለመቀየር አቅጣጫ ለማስያዝ ወደ ሚፈልጉት ሕይወትን ለመግባት የሚጠቀሙት አንድ መመሪያ አለ እሱም  "ተግባር ላይ የማይውል ዕቅድ" በመባል ይታወቃል። ትልቅ አጀንዳ በማዘጋጀት :ፀጥ ያለ ቦታ በመምረጥ : በተሰደሩ ቃላት በድንቅ አፃፃፍ ማድረግ የሚፈልጉትን መገኘት የሚመኙበትን ቦታ በጎላ እና በሚታይ አፃፃፍ ቁጭ ቁጭ ያደርጉታል። ነገር ግን አሳዛኙ ነገር የተፃፈበት አጀንዳ ከተከደነ በውሀላ የቀድሞውን ሕይወት መኖር መቀጠላቸው ነው። አጀንዳው ሲዘጋ የፃፉት ምኞቶቻቸውም ተጠቃሎ ይዘጋል። ለእዛም ነው "ተግባር ላይ የማይውል ዕቅድ" ያልኳችሁ።  በጣምም እንድታስተውሉ የምፈልገው ነገር የሕይወታችሁን አቅጣጫ ሙሉ ለሙሉ የሚቀይረው እና እናንተ ወደ ምትፈልጉበት አቅጣጫ የሚያስገባችሁ  "ዕቅዳችሁ ሳይሆን እርምጃችሁ" ነው። ትንሽ እርምጃ በብዙ አቅጣጫን ይቀይራል ተግባር የሌለበት እቅድ  በቆሙበት ያለ ለውጥ ያስቀራል።  ብዙ ሰው ብዙ እያቀዱ እንዳቀዱት ልክ የማይለወጡት  ያቅዳል እንጂ  አይተገብርም ይፅፋል እንጂ አይኖርም። ሕይወታችሁ የሚለወጠው ብዙ በመጻፍ ሳይሆን  ጥቂት በመራመድ ነው። ስለሆነም እርምጃ ላይ አተኩራችሁ ተግባር ላይ ተገኘታችሁ ከምትፈልጉት ነገር ጋር ታገሉ። "ሕይወታችሁ ብዙ በማቀድ ሳይሆን ትንሽ በመተግበር ነው የሚለወጠው። "ተግባር የሌለው ብዙ እቅድ ግድብ እንደ ሌለው ወራጅ ውሀ ነው ዝም ብሎ በተገኘው አቅጣጫ ይወርዳል እንጂ ተገድቦ ቆሚ ጥቅም አይሰጥም። ጥቂት እርምጃ!!

  • 🫀የማልፍበትን ሕይወት የማስተምረው ትምህርት እንዲሆን እግዚአብሔር በእዚህ መንገድ እንዳልፍ ፈቀደ!! ✍የእግዚአብሔር ፍቃድ ሁሌም መልካም ለሰውም በጎ ነው።

  • 🤷‍♂እግዚአብሔር በቃል አስጀምሮ በጣር ያስጨርሳል። _አምላካችን እና የዘላለም አባታችን ኢየሱስ ክርስቶስ  ወደ እዚህ ምድር ሲመጣ የጀመረው ከሰማይ በሚያስደንቅ የአብ ምስክር ቢሆንም ነገር ግን የተጓዘው እና የመጣውን ተልዕኮ የፈፀመው በመገፋት :በመናቅ :በመገረፍ : በመጨነቅ :በመካድ :በመስቀል ላይ በመሰቀል  ... በክብር በማረግ ... -ዮሴፍ የጀመረው በአስደናቂ ራዕይ ነው የተጓዘው መንገድ ግን ጉድ ጓድ ውስጥ በመጣል: በመሸጥ: በመንገላታት ነበር። -ሐዋሪያት ጳውሎስ የጀመረው በደማስቆ በሚገርም መለኮታዊ ምሪት (ድምፅ) ነበር ነገር ግን የቀጠለው በመሰደድ :በመገረፍ:በመታሰር: በመናቅ : በሀሰት በመወንጀል:በወንበዴ እጅ በመውደቅ 🫀✍የእግዚአብሔር መንገድ!!

  • 🫀በእግዚአብሔር የቀጠሮ ሰአት!! ✍እግዚአብሔርን ድረስልኝ እንጂ በእዚህ ሰአት ተገኘልኝ አይባልም። 💫ምክንያቱም እግዚአብሔር አይፈጥንም ደግሞም አይዘገይም።

  • 🫀"የእግዚአብሔር ቃል መረዳት ስትናገረው ነው የሚጨምረው" 🤷‍♂-ያለክን ትንሽ መረዳት Share with someone else!!

  • 🤩እመኑኝ 🧤✍እግዚአብሔር #እያስቀደመን መስሎን እንጂ #በስውር እያስተማረን ነው። 🤷‍♂"በአደባባይ ስንታይ እንደ ተቀደምን ይሰማናል እንጂ  እግዚአብሔር በስውር ለክብር እየሠራን ነው።" 🫀just በትግስት ብንጠባበቅስ 🧐

  • 💫🤩እግዚአብሔር #በሚታየው በትር  #የማይታመን ተአምር  መስራት ይችላል። 🙌✍የያዛችሁትን ትንሽ የሚመስል ነገር አምናችሁ በእግዚአብሔር ፊት አቅርብት 🫀የሰማይ አሠራር ነው።🤷‍♂

  • ሻማ🕯️ 🕯️ "ክርስትና  በርቶ እየቀለጠ ያለ ሻማ አይነት ነው። እያበራ የሚቀልጠው ብርሀንን የሚሰጠው ላበራው ሰው ነው መስዋትነት የሚከፍለው " 🕯️ 🧐የማወራው ስለ ሻማ አደለም!!

  • ክርስትና ልዩ የሚያደርገው እራስ #በመግደል ለእራስ ባለመኖር ውስጥ ለክርስቶስ መኖርን ስለሚያለማምድ ነው።

  • “በእውነት ፍጻሜ አለህና፥ ተስፋህም አይጠፋምና።” — ምሳሌ 23፥18 #እግዚአብሔር የሚረዳችው የሚሞክሩትን ሰዎች ነው። #ተስፋ መቁረጥ እግዚአብሔር ላይ እርግጠኛ አለመሆን ነው። "😳#ተስፋ መቁረጥ እራስን ለሞት መቅጠር ነው።" ........................... #ተስፋ የእግዚአብሔር የልብ ደስታ ለሰዎች ከእግዚአብሔር የተሰጠ መሮጫ አቅም ነው። #ተስፋ የሌለው በህይወት የሌለ ብቻ ነው። #ተስፋ ማድረግ በዛሬ ውድቀት ውስጥ ተቀምጦ የነገን የተቃና መንገድ መመልከት ነው። #ተስፋ ማድረግ በእግዚአብሔር ላይ እርግጠኛ መሆን ነው። #ተስፋ ማድረግ እግዚአብሔር እንዳለ ማመን ነው።

  • # ተስፋ የመኖር እና ያለመኖር ምርጫ አደለም። በመኖር ውስጥ የሚገኘ ያለተቋረጠ እድል እንጂ!! #ተስፋ በእግዚአብሔር ላይ ያለ ፍፁም ደስታ ነው። #በእግዚአብሔር ላይ ያለ ተስፋ!!

  • без подписи