ኮተቤ መሰረተክርስቶስ ቤ/ክ(KMKC)
СтатистикаOfficial Telegram channel of Kotebe MKC 📖እግዚአብሔር መንፈስ ነው፥ የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋል። ዮሐንስ 4:24 📍https://g.co/kgs/oZCFhbe
- Последний пост
- 12 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 6
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 98
- 1/48двое суток
- 112
- 1/72трое суток
- 121
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
🔥ልዩ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት ና የፈውስ ፕሮግራም ⏰ሁል ጊዜ እሮብ ከ11:30 ጀምሮ ቦታ:- በኮተቤ መሰረተ ክርስቶስ ቤ/ን 🔥ለመንፈስ ቅዱስ ሙላት ይፀለያል 🔥ለታመሙ ሰዎች ይፀለያል
🔥ልዩ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት ና የፈውስ ፕሮግራም ⏰ሁል ጊዜ እሮብ ከ11:30 ጀምሮ ቦታ:- በኮተቤ መሰረተ ክርስቶስ ቤ/ን 🔥ለመንፈስ ቅዱስ ሙላት ይፀለያል 🔥ለታመሙ ሰዎች ጸሎት ይደረጋል
ይህ የኮተቤ መሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን መልእክት ነው። ቅዱሳን ሰላም ለእናንተ ይሁን! ዛሬ ማክሰኞ መደበኛ የትምህርት ፕሮግራማችን ይቀጥላል። በዚህ የሰአት ስኬጁል ነው ፕሮግራማችንን የምናከናውነው። ከ 11:30 - 12:00 ጸሎት ከ 12:05 - 12:25 ወርሺፕ ከ12:25 - 1:30 የትምህርት ጊዜ ከ 1:30 - 1: 38 የማጠቃለያ ጸሎትና መባ 1:40 ፕሮግራም ያልቃል። በዚህ መሰረት በተለይ በቅርብ ያላችሁ በሰአቱ እንገኝ። ተባረኩ!
ይህ የኮተቤ መሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን መልእክት ነው። ቅዱሳን ሰላም ለእናንተ ይሁን ዛሬ ማክሰኞ ከ11:30 ጀምሮ መደበኛ የትምህርት ፕሮግራማችን ይቀጥላል ሁላችንም መጽሐፍ ቅዱሳችንንና ማስታወሻ ደብተራችንን ሳንረሳ ሌሎች ሰዎችን እየጋበዝን በሰአቱ እንገናኝ። ተባረኩ !
видео или голосовое, без подписи
#የክርስቶስ_ልእልና 🗓 Tomorrow | ነገ ⏰11:30 📍ኮተቤ መሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን 📖መጽሀፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ ይዘው መጥተው ይማሩ።
🔥ልዩ የፈውስ እና የመንፈስ ቅዱስ ሙላት 📆 ዘወትር እሮብ ⏰ - ከ11:30 ጀምሮ 🔥ሁላችሁም ተጋብዛችኋል 🔥 በፀሎት ውስጥ የማይፈታ ጥያቄ የለም
ይህ የኮተቤ መሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን መልእክት ነው። ቅዱሳን ሰላም ለእናንተ ይሁን ዛሬ ማክሰኞ በሚኖረን የትምህርት ፕሮግራም ላይ ሌሎች ሰዎችን እየጋበዝን በሰአቱ እንምጣ። ተባረኩ !
#የክርስቶስ_ልእልና 🗓 ዛሬ ⏰11:30 📍ኮተቤ መሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን 📖መጽሀፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ ይዘው መጥተው ይማሩ።
#የክርስቶስ_ልእልና 🗓 Tomorrow | ነገ ⏰11:30 📍ኮተቤ መሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን 📖መጽሀፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ ይዘው መጥተው ይማሩ።
ይህ የኮተቤ መሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን መልእክት ነው። ቅዱሳን ሰላም ለእናንተ ይሁን ! ነገ የሚኖረን የአንድነት ጊዜ ነው። በዚህ እለት የጌታ እራት እንካፈላለን ፣ማእድ አብረን እንቆርሳለን ፣ የአመቱን የቤተክርስቲያን የአገልግሎት ጉዞ ሪፖርት እንሰማለን። በእለቱ የመሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ኳየር (ቢጫ ኳየር) ያገለግሉናል። ሁላችንም ስንመጣ በጾም ሆነን ለመጸለይ እንምጣ። ተባረኩ!
ይህ የኮተቤ መሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን መልእክት ነው። ቅዱሳን ሰላም ለእናንተ ይሁን ! ነገ ቅዳሜ በቤተክርስቲያናችን ዙሪያና በአካባቢው በሚደረገው የወንጌል ስርጭት የምንችል ሁላችንም በቸርች ግቢ ውስጥ 2:30 እድንገናኝ ቤተክርስቲያን ታበረታታለች።
ቅዱሳን ሰላም ለእናንተ ይሁን ! የአባባ ኤሊያስ አባት አርፈዋል። ያሉት አዳማ ነው ቀብሩም ነገ 6:00 ሰአት አዳማ ነው።
ቅዱሳን ሰላም ለእናንተ ይሁን ! ቅዳሜ በኮተቤ አካባቢ የወንጌል ስርጭት ስላለ የምንችል ሁሉ በ2:30 በቸርች ጊቢ ውስጥ እንገናኝ
Live stream finished (377 days)
https://t.me/KotebeMKC?livestream=1605fd8932f7b1a98d
https://t.me/KotebeMKC?livestream=1605fd8932f7b1a98d
🔥ልዩ የፈውስ እና የመንፈስ ቅዱስ ሙላት 📆 ዘወትር እሮብ ⏰ - ከ11:30 ጀምሮ 🔥ሁላችሁም ተጋብዛችኋል 🔥 በፀሎት ውስጥ የማይፈታ ጥያቄ የለም
#የክርስቶስ_ልእልና 🗓 ዛሬ ⏰11:30 📍ኮተቤ መሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን 📖መጽሀፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ ይዘው መጥተው ይማሩ።
видео или голосовое, без подписи