ነአምን media
СтатистикаBuy adds:- https://telega.io/c/neamn_media << ነአምን በአሐዱ አምላክ እግዚአበሔር!>> ይህ ቻናል ኦርቶዶክሳዊ #ትምህርቶች #ዝማሬዎችና #ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ስነ-ፅሁፎች የሚለቀቁበት ቻናል ነው። ለሁሉም መረጃና አስተያየትና በቻናሉ ላይ ለመፃፍና ለመሳተፍ @theofloss ያናግሩን መረጃውንም ያካፍሉን።
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 4
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 137
- 1/48двое суток
- 157
- 1/72трое суток
- 169
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️ 💁♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️ 👨🦱🧑🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️ 🤵♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት 👇👇👇 @EOTC_-OPEN_channel @EOTC_-OPEN_channel @EOTC_-OPEN_channel @EOTC_-OPEN_channel
⛪️📚🙏 1, እመጓ 2, ዝጎራ 3, መርበብት 4, ዴርቶጋዳ 5, ዮራቶራድ 6, ዣንቶዣራ 7,መጽሐፈ ሄኖክ 8, ቤተክርስቲያንህን እወቅ እንዳትሆን መናፍቅ 9, ፍኖተ አእምሮ 9, አዳም እና ጥበቡ 10, ዝክረ መስቀል 11, ሰይፈ ሥላሴ 12, ፍትሐ ነገስት 13, መጽሐፈ መነኮሳት 14, ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና 16, ህግጋተ ወንጌል 17, ነገረ ማርያም በጥንታዊቷ ቤተከርስቲያን 18, ድርሳነ ሚካኤል ወ ገብርኤል 19, ውዳሴ ማርያም በግእዝ 20, ግድለ ተክለሃይማኖት 21, ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሰጫ 22, የወጣቶች ህይወት 23, መጽሐፈ ገድለ ሐዋርያት 24, ኦርቶዶክስ መልስ አላት 25, የዋልድባ ገዳም ታሪክ 📚📚የቱን ኦርቶዶክሳዊ መፅሀፍ ማንበብ ይፈልጋሉ የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት ያንብቡ መልካም ንባብ📖 ✝ ይቀላቀሉን ✝
💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧
ከ30 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 10+10×0+10=???
🏆 ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️
በ30 ሰከንድ ውስጥ ስለሚጠፍ ምርጥ ቻናል ነው ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0

📌 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ? 📌 ሊቀ መዝሙራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 📌 ሊቀ መዝሙራን ይልማ ኃይሉ 📌 ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ 📌 ዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ 📌 ቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ 📌 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ 📌 ዘማሪ ምርትነሽ ጥላሁን 📌 ዘማሪት አቦነሽ አድነው እና የሌሎችንም ........... የዘማሪዎችው መዝሙሮችን ለማግኘት ከስር Join የሚለውን ንኩት 🔻🔻🔻 👇👇👇 https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk
🎉ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያሸልም ጥያቄ! የንኤስ_አንበሳ የተባለው ማን ነው ?
видео или голосовое, без подписи
ለእህታችን ቻሌንጅ! 10 ብር ለአንድ ሰው ትንሽ ቢመስልም ስንበዛ ግን ከኛ የወጣው 10 ብር ለሌላ ሰው ህይወቱን ማትረፍ ሊሆን ይችላል ከ10 ብር ጀምረን መላክ የምንችለውን እንላክላት... ለእህታችን እንድረስ❤️ CBE - 1000487578828 TeleBirr - 0911179293 Awash Bank - 013471629151800 ሁሉም አካውንት ስም - Rahel Aregay ከላካችሁ በኃላ ኮመንት ላይ ከScreenshot ጀምሮ እስከ ቴክስት መላክ ትችላላችሁ!
አሪፍ ብር ይሥሩበት https://t.me/SkillMoney01_bot/earn?startapp=ref_D2C5AD96
አሪፍ ብር ይሥሩበት https://t.me/SkillMoney01_bot/earn?startapp=ref_D2C5AD96
видео или голосовое, без подписи
አስቸኳይ የእርዳታ ተማፅዕኖ😭😭 "እነሆ አገልጋይን ማዳን አገልግሎትን ማዳን ነው" 🙏🙏🙏አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ🙏🙏🙏 በመላው ዓለም የምትገኙ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ ከታች በምስሉ የምትመለከቷት እህታችን ዘማሪት ሰርክ አዲስ ኃ/መስቀል (ዘማሪት ሐና) ትባላለች። በአሰላ ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ካቴደራል ፍኖተ ወንጌል ስንበት ት/ቤት አገልጋይ ስትሆን ባጋጠማት ከፍተኛ የልብ ሕመም ምክንያት በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ክትትል ስታደርግ የቆየች ቢሆንም አሁን ላይ ህክምናው ከአቅም በላይ በመሆኑ ምክንያት ለቀዶ ጥገና ከ 1.3 ሚሊዮን ብር በላይ ስለተጠየቅን ይህችን ዘማሪት እህታችንን በማሳከም ወደ አገልግሎት እንመልሳት ስንል ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። ከታች ባሉት አካውንቶች የቻላቹህትን የአቅማቹን አግዙን🙏🙏 👉 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ(CBE) 1000783587487 👉አቢሲኒያ ባንክ(BOA) 13339538 👇👇👇👇👇 ለበለጠ መረጃ 👉09 23 31 40 15 👉09 12 62 12 20
https://youtu.be/y5gB-d-3Wvg?si=eGzVkWztd2nBSFL9
*<<ወዳጄ ሆይ>>* _«ስለ *ምሕረትና ፍቅር* »_ _«ልብህ ለፍጥረታት ሁሉ የሚራራ ይሁን፤ ልብህ ሰፊ ይሁን።_ ለአራዊት፣ ለአእዋፍ፣ ለሰው ልጅ ሁሉ—እንዲያውም ለአሳዳጆችህና ጠላቶችህ እንኳ ሳይቀር በፍቅርና በዕንባ ጸልይ። ቅዱስ ልብ ማለት ስለ ፍጥረት ሁሉ እያሰበ በፍቅር የሚቃጠል ልብ ነው። ኃጢአተኛውን ስታይ አትናቀው፤ ይልቁንም 'እኔ ከእሱ የባስኩ ነኝ' ብለህ አስብ። እግዚአብሔር ለዓለም ያለው ፍቅር ከባሕር አሸዋ ይበልጣል። የሰው ልጅ ኃጢአት ወደ እግዚአብሔር ምሕረት ሲጣል፣ ወደ ባሕር እንደተወረወረ አንድ ጠብታ ውኃ ነው—ይጠፋል! ስለዚህ በተስፋ መቁረጥ ውስጥ አትደቅ፤ ምሕረቱ ከኃጢአትህ በላይ ነውና።» *ቅዱስ ይስሐቅ ሶርያዊ💙🦋* መልካም ቀን🙏🙏🙏🙏 https://t.me/ardssu
“ልጅን በሚሄድበት መንገድ ምራው፥ በሸመገለም ጊዜ ከእርሱ ፈቀቅ አይልም።” ምሳሌ 22:6 የዘመኑ ወላጆች ጭንቀት “በእዚህ በዘመናዊው ዓለም ልጆቻችን ተጠልፈው ከሃይማኖት እንዳይወጡ እንዴት እንጠብቅ?” የሚለው ነው። ይኽንን ችግር ለመፍታት በመጪው ክረምት ከ12 እስከ 18 ዓመት ላሉ ታዳጊ ልጆች በእንግሊዝኛ ቋንቋ የሚሰጥ ትምህርት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስትያን መገናኛ ብዙኀን አገልግሎት ሥርጭት ድርጅት/ EOTC Broadcasting Service Agency/ አዘጋጅነት ሊጀመር ነው። ትምህርቱ ቅዳሜ ሰኔ 27 (July 4) ጀምሮ እስከ እሑድ ሐምሌ 26 (August 2) በሳምንት ሁለት ቀን ቅዳሜና እሑድ ከ8 ሰዓት እስከ 10:30 ለአራት ተከታታይ ሳምንታት የሚሰጥ ሲሆን፤ በቦሌ ኆኅተ ብርሃን ቅድስት ማርያም ቤተ-ክርስትያን/ ገርጂ ማርያም የሚካሄድ ይሆናል። ትምህርቱ ያለምንም ክፍያ የሚሰጥ ቢሆንም ያለው ቦታ ውሱን በመሆኑ በጊዜ ለመመዝገብ ከታች ያለውን link በመጠቀም ይመዝገቡ። https://t.me/OrthodoxBootcampBot