tgindex
Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ

Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ

Статистика

-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው! -የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው! -ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው! -ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው! -ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው! ቤተሰብ ይሁኑ! @mindmorning @MindMorning_support_center

Последний пост
31 июл.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
5 874
−7 за 2 дн.
Сутки
−3
−0,05%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 942
20 постов
Вовлечённость
33,1%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
677
1/48двое суток
775
1/72трое суток
836

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 🌾ማይንድ ሞርኒንግ በክረምቱ ለልጆች ከሚሰጠው የልጆች ስልጠና ጋር ተያይዞ በቅዳሜ ላይ በሚሰጠው የወላጆች ስልጠና ላለፉት ሁለት ቅዳሜዎች መሰረታዊ ከልጆች አስተዳደግ ጋር የተያያዙ መርሆችን ሰጥተናል። አሁን ደግሞ ከእድሜ ክልላቸው ጋር በተያያዘ ለቀሩት አራት ቅዳሜዎች በዚህ ፕሮግራም መሰረት እንድትገኙልን እንጠይቃለን። ✨ሐምሌ 25 : ከ8 -11 ዕድሜ ልጆች ላላቸው ወላጆች ብቻ ስልጠና ይኖራል ✨ነሐሴ 2: ከ 12 -14 ዕድሜ ልጆች ላላቸው ወላጆች ብቻ ስልጠና ይኖራል ✨ነሐሴ 9: ከ15-19 ዕድሜ ልጆች ላላቸው ወላጆች ብቻ ስልጠና ይኖራል ✨ነሐሴ 16: ከ5-7 ዕድሜ ልጆች ላላቸው ወላጆች ብቻ ስልጠና ይኖራል ማስታውሻ፡ ሁለት ወይም ሦስት የእድሜ ክልል ውስጥ ላላቸሁ በየእድሜያቸው መገኘት ይኖርባችኋል። ሰዓት፡ ከ 9፡00 - 11፡00 ( በሰዓቱ ተጀምሮ በሰዓቱ ያልቃል )

  • 17 июл.1 4689

    ልጆቻችሁን የከረምት ስልጠናው ላይ ያስመዘገባችሁ ወላጆች፣ የወላጆች ስልጠና ነገ ስለሚጀምር 9:00 ላይ ስለሺ ስህን 8ኛ ፎቅ ላይ እንድትገኙ እናሳስባለን።

  • 1 июл.2 00752

    https://vt.tiktok.com/ZSCu1coBM/ Check our new TikTok account

  • 30 июн.2 09775

    ምዝገባችን እስከ ሰኔ 30 ስለተራዘመ በቀሩን ውስን ቦታዎች ልጆችዎን ያስመዝግቡ። ለልጆችና ወላጆች ስልጠና ወደ 0970414243 ይደውሉ

  • 24 июн.2 134113

    የልጆችን ስህተት የምታስተናግዱበት መንገድ ምንድን ነው? ዛሬ በላይቭ ፕሮግራማችን አይቀርም! የልጆችና ወላጆች ስልጠና ለማግኘት ወደ 0970414243 ይደውሉ። አድራሻ መገናኛ ስለሺ ህንፃ 8ኛ ፎቅ #live #ንቁወላጅብቁልጅ #parenting #Family #fypシ https://www.tiktok.com/@mind_morning_?is_from_webapp=1&sender_device=pc

  • 22 июн.1 76422

    የብዙ ወላጆች ጭንቀት ልጆቻቸውን የሚያሳድጉበት መንገድ ትክክል ነው ወይስ አይደለም የሚል ነው። በማይንድ ሞርኒንግ የሚዘጋጀውን የልጆችና ወላጆች ስልጠናጨለማግኘት ወደ 0970414243 ይደውሉ። አድራሻ መገናኛ ስለሺ ህንፃ 8ኛ ፎቅ #fyppp #Family #parenting #motherhood #ንቁወላጅብቁልጅ

  • 19 июн.1 84272

    ልጆቻችሁ ታማኝ እንዲሆኑ ከፈለጉ ቀድመው ታማኝ መሆን ያለባቸው ወላጆች ናቸው። ለልጆች እና ወላጆች የክረምት ስልጠና ከፈለጉ 0970414243 ይደውሉ። አድራሻ መገናኛ ስለሺ ህንፃ 8ኛ ፎቅ

  • 16 июн.2 08259

    ከልጆችዎ ጋር ጭቅጭቅ ሰልችትዎ ይሆን? ይህ የክረምት ስልጠና እንዳያልፍዎ ፈጥነው ልጅዎን ያስመዝግቡ! አድራሻ መገናኛ ስለሺ ህንፃ 8ኛ ፎቅ ለበለጠ መረጃ ወደ 0970414243 ይደውሉ።

  • 10 июн.2 37369

    የልጆች ትኩረት የማድረግ ችሎታን ለማሳደግ ምን ማድረግ እንዳለብዎ ለማወቅ ከፈለጉ የዛሬ ላይቭ እንዳያመልጥዎ! ለልጆችና ለወላጆች ስልጠና ለማግኘት ወደ0970414243 ይደውሉ። #ንቁወላጅብቁልጅ #parenting #training #MindMorning #fypシ https://www.tiktok.com/@mind_morning_/video/7649347898588712212?is_from_webapp=1&sender_device=pc

  • 9 июн.1 80232

    ምርጥ ወላጅ ለእናንተ ምን አይነት ነው? በቀረበው ሀሳብ ከተስማሙ ኮሜንት ላይ እስማማለሁ በማለት ይግለፁ! ሃሳበዎን ወይም ገጠመኝዎን ያጋሩ። የተለያዩ ስልጠናዎችን ለማግኘት ወይም መረጃ ለመጠየቅ ወደ 0970414243 ይደውሉ ወይም መገናኛ ስለሺ ህንፃ 8ኛ ፎቅ ቢሮአችንን ይጎብኙ! #training #parenting #mindmorning #fyp #viral

  • 6 июн.1 94612

    መስታውት ማብዛታቸው ያለ እድሜያቸው አይደለም😁 ከ12-14 እድሜ ያሉ ልጆች ምን አይነት ባህርይ ይኖራቸዋል? ያጋጠማችሁን እስኪ አጋሩን! ለልጆች ስልጠና ወደ እኛ ጎራ ይበሉ! አድራሻ መገናኛ ስለሺ ህንፃ 8ኛ ፎቅ ስልክ : 0970414243

  • 4 июн.1 79811

    ብዙ ጥያቄዎች የሚመለሱበት፣ ነጋቸው የሚገነባበት ይህ የክረምት ስልጠና ለልጆች እንዲሁም ለወላጆች ምዝገባ እስከ ሰኔ 20 ብቻ! ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድመው ልጆን ያስመዝግቡ።አድራሻ መገናኛ ስለሺ ስህን ህንጻ 8ኛ ፎቅ ለበለጠ መረጃ ወደ 0970414243 ይደውሉ። #ንቁወላጅብቁልጅ #MindMorning #parentingtips #training

  • 3 июн.1 92255

    ከ5-7 ላሉ ልጆች ስልጠና ምን ይመስላል? ምዝገባ እስከ ሰኔ 20 ብቻ! ሐምሌ 6 ይጀምራል! አድራሻ: መገናኛ ስለሺ ሀንፃ 8ኛ ፎቅ ስልክ: 0970414243  #mindmorning #training #ንቁወላጅብቁልጅ

  • 30 мая2 02772

    ንቁ ወላጅ እራሱን ይመለከታል! ንቁ ወላጅ አስፈላጊውን እገዛ ይቀበላል! ለልጅዎ ጥሩ ወላጅ ይሁኑ! ለማማከር አገልግሎት እንዲሁም ለስልጠናዎች 0970414243 ይደውሉ! አድራሻ፡ መገናኛ ስለሺ ህንጻ 8ኛ ፎቅ #Parenting #Family #mindmorning #ንቁወላጅብቁልጅ #mindset

  • 28 мая2 159137

    ተመካክረን እናሳውቅሃለን/ እናሳውቅሻለን ትልቅ መልስ ነው! መፍቀድን በተመለከተ ምን ያስባሉ? እርስዎ ምን አጋጠምዎ? የማማከር እንዲሁም የስልጠና አገልግሎትን ለማግኘት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ወደ 0970414243 ይደውሉ። #Parenting#Family #mindmorning

  • 26 мая2 440137

    ❓ልጆችዎ ክረምትን እንዴት እንዲያሳልፉ እያሰቡ ነው❓ 🛑 ጊዜው ተቀይሯል - ሁኔታዎችም በዝተዋል 🟢 ጊዜው እኩያ ሰው ይፈልጋል - ሁኔታዎች ደግሞ ንቁ እና ብቁ ሰው ይፈልጋሉ! ✔️በድሮው አስተሳሰብ፣ በድሮ ማንነት ውስጥ ከሆንን ሁኔታዎቻችን ባሪያዎቻቸው ያደርጉንና ርዕሶቻችን ይሆናሉ፣ ጊዜው ደግሞ ጥሎን ይሄዳል፡፡ ❗️አሁን ላይ 🔸የልጆች ሁኔታዎች 🔸የትምህርት ቤት ሁኔታዎች 🔸 የጓደኞችም ሁኔታዎች በጣም ተቀይረዋል! እየራቁ ሄደዋል!! ✨ብልህና ስለ ልጆቻቸው የውስጥ ማንነት የሚያስቡ ወላጆች 🟡 ሁሌ ለውጥን ይሻሉ፣ 🟡ጊዜን ይሳፈራሉ፣🟡 ሁኔታን እንደ መሰላል ይጠቀማሉ! 🔗 ከሁኔታዎች በላይ የሆነ ሰው ብቻ ያሸንፋቸዋል፣ ይቋቋማቸዋል፣ ይመራቸዋል! 💫ይህ የሚቻለው ደግሞ በትክክለኛ ምርጫና በምርጥ ውሳኔ ብቻ ነው! 🟢 ለዚህ ክረምት ፍላጎትዎ በማይንድ ሞርኒንግ ለ12ኛ ዓመት ከ5-19 ዕድሜ ላሉ ልጆች ንቃትና ብቃታቸውን ከፍ የሚያደርጉ ፣ ሁኔታዎችን ለማሸነፍ መንገድ የሚሰጡ ምርጥ ስልጠናዎችን አዘጋጅተናል። 🔥 ምዝገባ ጀመርናል 👉 ምዝገባ እስከ ሰኔ 20 ብቻ ቦታ ይያዙ 👉🏻 አንድ ክፍል ውስጥ 20 ተማሪዎችን ብቻ ነው የምንይዘው 👉🏻 የመማሪያ ቀን እና ሰዓት አማራጭ አለው ይምረጡ 👉🏻 ስልጠናው ሐምሌ 6/2018 ተጀምሮ በምርቃት በሰርተፊኬት ነሐሴ30/ 2018 ይጠናቀቃል! ለማስመዝገብና ለመረጃ 🌟0970 414243 🌟0912 333020 t.me/mindmorning 💙ማይንድ ሞርንኒግ ለልጆችና ለቤተሰብ ውድ ስጦታ!!

  • 26 мая1 77421

    I'm on Instagram as @mindmorningb. Install the app to follow my photos and videos. https://www.instagram.com/mindmorningb?igsh=MTZheDIweThodzNndw==&utm_source=ig_contact_invite

  • 25 мая2 19654

    ከ5-11 አመት ባሉ ልጆች የሚጠበቁ ባህርያት ምንድን ናቸው? እነዚህ ክህሎቶች በክረምት የልጆች ስልጠናችን ተካተዋል። ፈጥነው ልጅዎን ያስመዝግቡ። ለበለጠ መረጃ ወደ 0970414243 ይደውሉ። #ንቁወላጅብቁልጅ #parenting #mindmorning #summerclass

  • 21 мая2 177138

    ልጄን እንዴት ልረዳው/ት? ሲናገሩ እምባቸው ለምን ይቀድማል? የተለያዩ ምክሮችን እንዲሁም ስልጠናዎች ለእርስዎ አልያም ለልጅዎ ካሻዎ 0970414243 ይደውሉ! #ንቁወላጅ #mindmorning

  • 20 мая2 06952

    ንቁ ወላጅ-ብቁ ልጅ ማይንድ ሞርኒንግ 📞 0970 414243 📍መገናኛ ስለሺ ስህን ህንፃ 8ኛ ፎቅ

Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ — tgindex