tgindex
2014 HTU Distance Students

2014 HTU Distance Students

Статистика
Последний пост
4 июл.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 245
+2 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 935
20 постов
Вовлечённость
86,2%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 4 июл.1 3851

    видео или голосовое, без подписи

  • 3 июл.1 6116

    ማስታወቂያ እጬ ተመራቂ ተማሪዎች የምርቃት መርሐ ግብር ሰኔ 27 ቀን 2018 ዓ. ም በዩኒቨርስቲው አዳራሽ 4 ኛ ፎቅ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት እድትገኙ ያሳውቃል ።

  • 1 июл.1 8298

    ማስታወቂያ እጬ ተመራቂ ተማሪዎች ለምርቃት መርሐ ግብር የቤተሰብ መግቢያ ካርድ ርቀትና በይነ መረብ ትምህርት ኮሌጅ እየመጣችሁ መውሰድ ትችላላችሁ።

  • 1 июл.1 8402

    видео или голосовое, без подписи

  • 1 июл.1 6613

    видео или голосовое, без подписи

  • 1 июл.1 6915

    видео или голосовое, без подписи

  • 1 июл.1 7417

    видео или голосовое, без подписи

  • 1 июл.1 6045

    видео или голосовое, без подписи

  • 1 июл.1 5834

    видео или голосовое, без подписи

  • 1 июл.1 6403

    видео или голосовое, без подписи

  • 1 июл.1 1846из HTURegistr

    видео или голосовое, без подписи

  • 29 июн.1 52813

    ጥብቅ ማስታወቂያ ለ2018 ዓ.ም እጩ ተመራቂ ተማሪዎች የሚጠበቅባችሁን ውጤት አሟልታችሁ በእጩ ተመራቂነት የተያዛችሁ ተማሪዎች የትምህርት ማስረጃችሁን (Student Copy) እና ጊዚያዊ ድግሪ (Temporary Degree) መውሰድ የምትችሉት እስከዛሬ የከፈላችሁበትን ደረሰኝ እና ስሊፕ ይዛችሁ በመምጣት ብቻ መሆኑን አውቃችሁ ከወዲሁ እንድታዘጋጁ ስንል በጥብቅ እናሳስባለን። የርቀትና በይነመረብ ትምህርት ኮሌጅ

  • 25 июн.1 98619

    ማስታወቃያ ለ2018ዓ.ም እጩ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ! የመመረቂያ ጋውን ሰኔ 24 ቀን 2018 ዓ.ም መጥታችሁ እድትወስዱ እያሳወቅን ለመውሰድ ስትመጡ ፦ 1. ለመመረቃያ ፕሮግራም 2000ብር የከፈላችሁበትን እና 2. የዩኒቨርሲቲውን መታወቂያ በመያዝ እድትመጡ የቅድሴት ሥላሴ የርቀትና በይነመረብ ትምህርት ኮሌጅ ያሳውቃል።

  • 17 июн.2 5668

    ማስታወቂያ ለ2018 እጩ ምሩቃን በሙሉ! የሚሟላ ኮርስ ያለባችሁ ተማሪዎች እስከ ሰኔ 10 ቀን 2018 ዓ.ም 6:00 ቀርባችሁ እንድታሟሉ ዝርዝራችሁ በተገለጸው መሠረት አብዛኛው ተማሪ ቀርቦ ውጤቱን እያሟላ ይገኛል። ይሁን እንጂ ውጤታችሁን ቀርባችሁ እንድታስተካክሉ ስማችሁ ከተዘረዘረው ተማሪዎች መካከል ውስን ተማሪዎች እስከ አሁን ቀርባችሁ ያላስተካከላችሁ በመሆኑ ኮሌጁ ለመጨረሻ ጊዜ  እስከ ነገ ሰኔ 11 ቀን 2018 ዓ.ቀን 6:00 ሰዓት ድረስ የሚጠብቃችሁ ሙሆኑን ተገንዝባችሁ እንድታስተካክሉ በጥብቅ እያሳሰብን ይህንን ተግባራዊ ማድረግ ያልቻላችሁ ተማሪዎች በ2018 ዓ.ም የተመራቂዎች ዝርዝር ውስጥ እንደማትካተቱ፣ የምርቃት መጽሔት ላይ ስማችሁና ፎቶአችሁ እንደማይወጣና እንደማትመረቁ ኮሌጁ ከወዲሁ አበክሮ ያስታውቃል። የርቀትና በይነ-መረብ ትምህርት ኮሌጅ

  • 16 июн.2 5926

    видео или голосовое, без подписи

  • 16 июн.2 5947

    видео или голосовое, без подписи

  • 16 июн.2 58010

    видео или голосовое, без подписи

  • 15 июн.2 15612

    ማስታወቂያ ለ2018 እጩ ምሩቃን በሙሉ! ከታች ስማችሁ የተዘረዘረው እጩ ተመራቂዎች የላሟላችሁትን የትምህርት ዓይነት በመመልከት እስከ ሰኔ 10 ቀን እስከ 6:00 ሰዓት 2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ ለውሳኔ ያመቸን ዘንድ በተጠቀሰው ቀን ብቻ እድታሟሉ በማለት የርቀትና በይነመረብ ትምህርት ኮሌጅ በጥብቅ ያሳውቃል።

  • 12 июн.2 4605

    ሰኔ 5 ቀን2018 ዓ.ም ማስታወቂያ የ2018 ዓ.ም የርቀት እጩ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ! የመመረቂያ ፎቶ አራት ኪሎ ፎቶ ሜሪት ሄዳችሁ ፎቶ የተነሳችሁ ተመራቂ ተማሪዎች መጥቸሁ ፎታችሁን መካተቱን እና ስማችሁ Last word ሁሉም የተካተተ መሆኑን በየግላችሁ እየመጣችሁ እድታረጋግጡ የተባላችሁ ስለሆነ ለሚፈጠረው ስህተት ሀላፊነት የማይወስዱ መሆኑን ፎቶ ቤቶቹ አረጋግጠዋል

  • 12 июн.2 46012

    ማስታወቂያ የ2018 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች የመመረቂያ መጽሔትና Last word ከፎቶ ጋር ለማመሳከር የዲፓርትመንቱ የክፍል ተወካዮቻችሁን ከመጽሔት ኮሚቴው ጋር በስልክ ቁጥር እድትገናኙ ቀደም ብለን መግለጻችን ይታወቃል። ነገር ግን እስካሁን 1.Ethics 2.Dogma 3.Scripture 4.Geez 5.Philology 6.Pastoral ዲፓርትመንት እስካሁን ተወካዮቻችሁ ምንም አይነት ተሳትፎ ያላደረጉ ሴለሆነ በናተው በኩል ማሳሰቢያ ቢሰጣቸው። ይህም ሆኖ ለሚፈጠረው ክፍተት ኮሌጁ ሀላፊነት የማይወስድ መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን።

2014 HTU Distance Students — tgindex