tgindex
DAS LEARNING CENTER

DAS LEARNING CENTER

Статистика
@daslearningcenterанглийский

Provides personalized support and guidance to each student to ensure their academic progress and success. 0987879614 0973731591

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
23
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
488
0 за 3 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
786
23 постов
Вовлечённость
161,1%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 23
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
47
1/48двое суток
53
1/72трое суток
58

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • https://youtu.be/pmUssYcgzCk?is=rCKGyMmnpyxZu9Or

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 2 июл.2271из yeka2016channel

    ✔️የትምህርት እድል (ለ8ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች) ✅ለቅዱስ ዮሴፍ ት/ቤት ✅ከት/ቤታቹህ መስፈርቱን የሚያሟሉ 1 ወንድ እና 1ሴት ተማሪ በቅጹ መሰረት አስከ ነገ አርብ 10:00 ድረስ ብቻ በሶፍት ኮፒ curriclum group ላይ ብቻ ላኩልን የየካ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት

  • видео или голосовое, без подписи

  • 5 нояб.1 12935

    видео или голосовое, без подписи

  • #Update ውጤት እንዴት ማየት ይቻላል ? የ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች የሚያገኙበት አድራሻዎች ይፋ ሆነዋል። የ2017 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የተፈተኑ ተፈታኞች በሚከተሉት አድራሻዎች ዛሬ ከሰዓት ጀምሮ ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ፡፡ ዌብ ሳይትና ቴሌግራም አድራሻ የሚጠቀሙ ተፈታኞች ጊዜያዊ ሰርቲፊኬታቸውን ወዲያውኑ አውርደው (download አድርገው) መውሰድና መጠቀም ይችላሉ፡፡ አድራሻዎቹ፡ 1. ዌብ ሳይት፡ https://result.eaes.et 2. ቴሌገራም፡ https://t.me/EAESbot 3.  አጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS)፡  6284 (የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት) @Daslearningcenter

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • #MoE ትምህርት ሚኒስቴር ተቀራራቢ ይዘት ባላቸው የከፍተኛ ትምህርት ፕሮግራሞች ስያሜ እና ስርዓተ ትምህርት ላይ ክለሳ በማድረግ ወደ ትግበራ ገብቷል። ሚኒስቴሩ ከሰኔ 2014 ዓ.ም እስከ ግንቦት 2017 ዓ.ም ድረስ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚሰጡ ተቀራራቢ ይዘት እና ስያሜ የነበራቸው ፕሮግራሞችን በመለየት ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች እና ኢንዱስትሪዎች ከተውጣጡ የዘርፉ ባለሙያዎች ጋር በመሆን በፕሮግራሞቹ ስያሜ እና ስርዓተ ትምህርት ላይ ማስተካከያ አድርጓል፡፡ ተቀራራብ ይዘት ያላቸው ፕሮግራሞችን በማጠፍ/በማዋሃድ አዳዲስ የፕሮግራሞች ስያሜዎች መሰጠቱን በአካዳሚክ ጉዳዮች ዋና ስራ አስፈፃሚ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) ተፈርሞ ለሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች የተላከው ደብዳቤ ያሳያል። በዚህም 147 ፕሮግራሞችን ወደ 54 በመጠቅለል አዳዲስ የፕሮግራሞች ስያሜ መሠጠቱ ተገልጿል። በተወሰኑ ፕሮግራሞች ላይ ማስተካከያ የተደረጉ ሲሆን የታጠፉ ፕሮግራሞች እንዳሉም ለማወቅ ተችሏል። ይህም በሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተግባራዊ እንዲደረግ ሚኒስቴሩ አሳስቧል። (የፕሮግራሞቹ ዝርዝር ከላይ ተያይዟል።) Via @daslearningcenter

  • ማስታወቂያ! 8/11/2017 ዓ.ም መንግስት ለትምህርት ዘርፍ በሰጠው ትኩረት መሰረት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሁለት አዳሪ ትምህርት ቤቶች ተቋቁመው የልህቀት ማዕከል በመሆን እያገለገሉ ይገኛሉ፡፡ ስለሆነም በ2018 የትምህርት ዘመን የ7ኛ እና የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን በእቴጌ መነን የሴትና በገላን የወንድ ተማሪዎች አዳሪ ትምህርት ቤቶች እንዲሁም የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን በኮተቤ ሳይንስ ሼርድ ካምፓስ ላይ ተቀብለን ለማስተማር የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን ያጠናቀቅን በመሆኑ፡- በትምህርት ቤቶቹ ለመማር ፍላጎት ያላችሁ እና በ2017 የትምህርት ዘመን በ6ኛ እና 8ኛ ከፍል ከተማ አቀፍ ፈተናዎች አማካኝ/Average/ 80 እና በላይ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች ከሐምሌ 14 እስከ 18/2017 ዓ.ም ድረስ ብቻ በትምህርት ቢሮ የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች ላይ በተገለጸው የOnline መመዝገቢያ አድራሻ http://bs.ministry.et ላይ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የመግቢያ ፈተና ለ9ኛ ክፍል ሐምሌ 23 እና ለ7ኛ ክፍል ሐምሌ 24 ቀን 2017 ዓ.ም የሚሰጥ ሲሆን ቦታዉን በቀጣይ የምናሳውቅ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ

  • видео или голосовое, без подписи

  • የትምህርት እድል‼️ 1.ገላን የወንዶች አዳሪ ት/ቤት 2.እቴጌ መነን የልጅአገረዶች አዳሪ ት/ቤት 3.ኮተቤ ሳይንስ ሸርድ ካንፓስ ለተማሪዎች መረጃ በአግባብ እንዲደርስ ይደረግ!!

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • የ2018 የትምህርት ዘመን ዓመታዊ የትምህርት ካላንደር ፡፡ (ሰኔ 30/2017 ዓ.ም) መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት @DASLEARNINGCENTER

  • " ተማሪዎች ውጤታቸውን በ https://aa6.ministry.et/#/result ወይም በ @emacs_ministry_result_qmt_bot ላይ መመልከት ይችላሉ " - ትምህርት ቢሮ በአዲስ አበባ ከተማ የ2017 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል 95 % ያህሉ 50% እና ከዛ በላይ በማምጣት ወደ ቀጣዩ የክፍል ደረጃ መሸጋገራቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዘላለም ሙላቱ (ዶ/ር) አስታውቀዋል። በ2017 ዓ.ም ፈተናውን ከወሰዱ 79,034 ተማሪዎች መካከል 75,085 ተማሪዎች ማለትም 95 በመቶ የሚሆኑ ተማሪዎች 50% እና በላይ አስመዝግበው ወደ ቀጣዩ የክፍል ደረጃ መሸጋገራቸውን ገልጸዋል። ዘንድሮው በከተማ ደረጃ ከፍተኛ ውጤት ካስመዘገቡ ተማሪዎች መካከል ከ1 እስከ 4 የሚሆኑት ከመንግስት ትምህርት ቤቶች መሆናቸው አመልክተዋል። " በግልና በመንግስት ትምህርት ቤቶች መካከል ያለዉን የውጤት ልዩነት እጅግ እየተቀራረበ መጥቷል " ሲሉ ገልጸዋል። ተፈታኝ ተማሪዎች ከታች የተቀመጠውን ሊንክ በመጠቀም ከዛሬ ጀምሮ ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ ተብሏል። LINK ፦ https://aa6.ministry.et/#/result Telegram Bot : @MinistryResultQMTBOT

DAS LEARNING CENTER — tgindex