tgindex
ኮተቤ የመ/ደ/ት/ቤት የተማሪዎች ጥያቄ ማስተላለፊያ

ኮተቤ የመ/ደ/ት/ቤት የተማሪዎች ጥያቄ ማስተላለፊያ

Статистика

learning Room

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
5
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
334
−3 за 2 дн.
Сутки
−1
−0,30%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
233
21 постов
Вовлечённость
69,8%
к подписчикам
Постов в день
0,7
всего 21
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
78
1/48двое суток
89
1/72трое суток
96

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 14 авг.49из Ruhama0923

    видео или голосовое, без подписи

  • 13 авг.85из Ruhama0923

    видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 12 авг.89из yeka2016channel

    የትምህርት እድል ለ9ኛ ክፍል መስፈርቱ የሚያሟሉ ነገ ሀሙስ ጠዋት እሰከ 3:00 ብቻ ክፍለ ከተማ 7ኛ ፎቅ  መጥተው መመዝገብ ይችላሉ

  • https://vt.tiktok.com/ZS472PHSU/

  • 8 авг.1613из wondiradschool

    ቀን 02/12/18 ዓ.ም የምዝገባ ማስታወቂያ ለ2019 ዓ.ም የት/ርት ዘመን በት/ቤታችን መማር ለምትፈልጉ  ምድባችሁ በደጃ/ወንድይራድ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለሆናችሁ የ9ኛ ክፍል አዲስ ተመዝጋቢ ተማሪዎች በሙሉ

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 7 авг.1901из wwwAddisAbabaeducationbureau

    ማስታወቂያ!   (ነሀሴ1/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በከተማ አስተዳደሩ የሚሰጠዉን ትምህርት ጥራት ለማላቅ ሞዴል አለም አቀፍ የሳይንስ ልህቀት ማዕከል በመፍጠር በትኩረት በመስራት ላይ የሚገኝ ሲሆን በ2019 የትምህርት ዘመን በምስራቅ ጎህ የሳይንስ ልህቀት ማዕከል ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ከ9ኛ እስክ 12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር የቅድመ ዝግጅት ስራዉን ያጠናቀቀ በመሆኑ በትምህርት ቤቱ ለመማር የምትፈልጉ ተማሪዎች በትምህርት ቢሮ ማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች ላይ በተገለጸው የመወዳደሪያ መስፈርት መሰረት በተጠቀሰው የመመዝገቢያ ሊንክ እስከ 8/12/2018 ዓ.ም ድረስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡   መመዝገቢያ ሊንክ፡- https://bs.ministry.et

  • видео или голосовое, без подписи

  • 27 июл.3511из wwwAddisAbabaeducationbureau

    ማስታወቂያ! (ሀምሌ 20/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2019 የትምህርት ዘመን በእቴጌ መነን የልጅ አገረዶች እና በገላን የወንዶች መካከለኛና ሁለተኛ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤቶች እንዲሁም በሚኒሊክ ሳይንስ ሼርድ ካንፓስ የ7ኛ እና የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት በኦን ላይን/online/ ምዝገባ ያከናወናችሁ ተማሪዎች በሙሉ ስም ዝርዝራችሁንና የተመደባችሁበትን የመግቢያ ኦን ላይን/online/ ፈተና መስጫ ጣቢያን በተመዘገባችሁበት በክፍለ ከተማ መመልከት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ü  ለ9ኛ ክፍል ያመለከታችሁ የመግቢያ ኦን ላይን/online/ ፈተና የሚሰጠው እሮብ በ22/11/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ ü  ለ7ኛ ክፍል ያመለከታችሁ የመግቢያ ኦን ላይን/online/ ፈተና የሚሰጠው ሀሙስ በ23/11/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ በመሆኑ ተፈታኝ ተማሪዎች ስማችሁ በሚገኝበት የመግቢያ ኦን ላይን/online/ ፈተና መስጫ ጣቢያ ላይ ፈተናው መሰጠት ከሚጀምርበት ሰዓት አንድ ሰዓት ቀድማችሁ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡   ማሳሰቢያ! ü  ተማሪዎች ለፈተና ስትመጡ የትምህርት ቤታችሁን መታወቂያ እና የ6 እና የ8ኛ ክፍል ሬጅስትሬሽን/ምዝገባ/ ቁጥር ይዛችሁ መምጣት የሚጠበቅባችሁ ሲሆን ስልክና መሰል የኤሌከትሮኒክስ ግብዓቶችን ይዞ መምጣት የተከለከለ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡   የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ

  • የሀዘን መልእክት የተወደደው ተማሪያችን ኖሲስ ንጉሴ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን በሰማን ጊዜ በጥልቅ ሀዘን ነው። የአንድ ወጣት ሕይወት በዚህ መልኩ መቋረጡ ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጆቹ፣ ለመምህራኑ እና ለተማሪ ጓደኞቹ ከባድ ሀዘን ነው። በዚህ የሀዘን ሰዓት በተለይ ለኖሲስ ቤተሰቦች እና ወዳጆች ልባዊ መጽናናታችንን እንገልጻለን። የልጃቸውን፣ የወንድማቸውን እና የወዳጃቸውን መለየት ምንኛ ከባድ እንደሆነ ቃላት ሊገልጹት አይችሉም። ነገር ግን በዚህ የልብ ስብራት ጊዜ እግዚአብሔር ለቤተሰቡ ብርታትን፣ ሰላምን እና መጽናናትን ይስጣቸው። "እኔ ትንሣኤና ሕይወት ነኝ፤ በእኔ የሚያምን ቢሞት ደግሞ ይኖራል።" — ዮሐንስ 11፥25 ይህ የእምነት ቃል በዚህ ከባድ ጊዜ ለልባችን ተስፋ ይሁን። ሞት በአካል ይለያል እንጂ ፍቅርንና መልካም ትዝታን ሊያጠፋ አይችልም። ኖሲስ በሚያውቁት ሰዎች ልብ ውስጥ በመልካም ትዝታ ይኖራል። እንደ መምህራንና የስራ ባልደረቦች በዚህ ከባድ ጊዜ ከቤተሰቡ ጎን በመቆም ሀዘናችንን እና መጽናናታችንን እንገልጻለን። ኖሲስ ንጉሴ፣ እግዚአብሔር ነፍስህን በሰላም ያሳርፍ። ለቤተሰቦችህ እና ለምትወዳቸው ሁሉ መጽናናትን ይስጣቸው። የማይረሳው ትዝታህ ሁሌም ከእኛ ጋር ይኑር። ነፍስ ይማር። 🕊️

  • የምትችሉ ተማሪዎች ነገ 4ሰአት ትምህርትቤት ኑና አብረን እንሄዳለን

  • ነብሱን በአፀደገነት ያኑርልን የ7ኛ ክፍል ተማሪ ኖሲስ ንጉሴ

  • 25 июл.2802из teraprinting

    видео или голосовое, без подписи

  • 17 июл.4132из 𝗱𝗲𝗺𝗶𝘀 𝗗𝗲𝗺𝗶𝘀

    видео или голосовое, без подписи

  • 17 июл.4081из 𝗱𝗲𝗺𝗶𝘀 𝗗𝗲𝗺𝗶𝘀

    видео или голосовое, без подписи

  • 17 июл.3971из 𝗱𝗲𝗺𝗶𝘀 𝗗𝗲𝗺𝗶𝘀

    видео или голосовое, без подписи

ኮተቤ የመ/ደ/ት/ቤት የተማሪዎች ጥያቄ ማስተላለፊያ — tgindex