tgindex
Qelem Meda Technologies | QMT

Qelem Meda Technologies | QMT

Статистика
@qelemmedatechnologiesВидеоанглийский

This is the official channel of Qelem Meda Technologies. you can ask any questions at t.me/qelemmedatechnologiesgroupchat 🌐 www.qelemmeda.com ☎️ 0933210000 📨 qelemmeda@gmail.com Youtube: youtube.com/@qelemmedatechnologies twitter: @qelemmedatech

Последний пост
15:11
Последнее чтение
06:26
Постов за неделю
7
Всего постов
32
Тип
открытый
Язык
ангНиКскиК
Категория
Видео
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
134 634
+239 Са 5 дн.
Сутки
−264
−0,20%
Неделя
—
 
Месяц
—
 
Просмотров на пост
52,3 тыс
30 постов
Вовлечённость
38,9%
к подписчикам
Постов в день
1,0
всогО 32
УпОПинаниК
6
канаНОв
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
20 865
1/48двое суток
23 911
1/72трое суток
25 789

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 15:119 6783116

    ማስታወቂያ!   (ነሀሴ 11/2018 ዓ.ም) በምስራቅ ጎህ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሳይንስ ልህቀት ማዕከል ለመማር ለተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፦ ለፈተና የሚቀርባችሁን ክፍለ ከተማ ፣ የተማራችሁበትን የትምህርት ቤት አይነት (የመንግስት ወይም የግል) መሆኑን bs.ministry.et የሚለው ሊንክ ላይ በመግባት ስማችሁን ወይንም የተመዘገባችሁበትን ስልክ ቁጥር በማስገባት እንድትሞሉ እያሳስብን በአጭር ጊዜ ውስጥ የተመደባችሁበትን የመግቢያ ፈተና መውሰጃ ጣቢያ ፣ የፈተና ቀን እና የፈተና ሰዓት የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን:: የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ   Beeksisa!   Barattoota Mana Barumsaa Sadarkaa 2ffaa Misraaq Goh: Giddugala Saayinsitti Barachuuf Galmooftan Hundaaf:- Kutaa  Magaalaa Qormaataa Itti Fudhatan Kan  Isnitti Dhiyaatuufi Mana Barumsaa Itti Barattan (Mootummaa Ykn Dhuunfa) Ta'uu Isaa, Liinkii bs.ministry.et Jedhu Irratti Seenuun Maqaa Keessan Ykn Lakkoofsa Bilbilaa Ittiin Galmooftan Galchuun Akka Odeeffanoo Gaafatamtan Galchitan Cimsinee Isin Hubachiisaa, Buufata Qormaata Seensaa Itti Fudhan Yeroo Gabaabaa Keessatti Guyyaa Qormaataafi Sa’atii Qormaataa  Kan Isin Beeksifnu Ta’a.     Biiroo Barnootaa Bulchiinsa Magaalaa Finfinnee       ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.

  • 08:5711,8 тыс144

    Telegram: https://t.me/qelemmedatechnologies LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/78350212/admin/notifications/all/ 🌐 www.qelemmeda.com 📨 qelemmeda@gmail.com YouTube: youtube.com/@qelemmedatechnologies

  • 14 авг.23,5 тыс8125

    ዜና ከቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ! ነሐሴ 8/2018 ዓ.ም. የጋምቤላ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም. የ8ኛ ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ ! በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ የበለጸገው ዘርፈ ብዙ የፈተና እርማት እና ማስተዳደሪያ ሲስተም (EMaCS Ministry) በመጠቀም ከተማሪዎች ምዝገባ እስከ ውጤት መግለጫ ሰርቲፊኬት ዝግጅት ድረስ ያለው ሂደት በዚሁ ዘመናዊ የዲጂታል አገልግሎት እየተከናወነ ይገኛል። ስለሆነም ተፈታኝ ተማሪዎች በኮምፒውተር ወይም በስልካቸው የድር መፈለጊያ (Web browser) በመጠቀም፡- 👉 ለ 8ኛ ክፍል https://gambella.ministry.et/#/result የሚለውን አድራሻ በመክፈት፣ 👉 ፊት ለፊት በሚታየው ቅጽ (form) ላይ የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number) በማስገባት  በማስገባት “ውጤት ይመልከቱ (Check Your Result)” የሚለውን ቁልፍ በመጫን ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ። በቴሌግራም ቦት አማካኝነት በቀላሉ ለማየት የሚከተሉትን ሂደቶችን  ይከተሉ፦ 1. ወደ @MinistryResultQMTBOT በመሄድ ቦቱን ያስጀምሩ። 2. ቦቱን ከከፈቱ በኋላ /start የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ። 3. ክልላችሁን ምረጡ 4. ክፍላችሁን ምረጡ፡ የሚሰጡትን አማራጮች በመጠቀም “Grade 8” የሚለውን ምረጡ። 5. የሰባት ዲጂት (7-digit) የምዝገባ ቁጥርዎን በመጻፍ ውጤታሁን ማየት ትችላላችሁ። Telegram: https://t.me/qelemmedatechnologies LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/78350212/admin/notifications/all/ YouTube: http://youtube.com/@qelemmedatechnologies

  • 14 авг.21,4 тыс2220

    ዜና ከቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ! ነሐሴ 8/2018 ዓ.ም. የደቡብ ምዕራብ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም. የ8ኛ ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ ! በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ የበለጸገው ዘርፈ ብዙ የፈተና እርማት እና ማስተዳደሪያ ሲስተም (EMaCS Ministry) በመጠቀም ከተማሪዎች ምዝገባ እስከ ውጤት መግለጫ ሰርቲፊኬት ዝግጅት ድረስ ያለው ሂደት በዚሁ ዘመናዊ የዲጂታል አገልግሎት እየተከናወነ ይገኛል። ስለሆነም ተፈታኝ ተማሪዎች በኮምፒውተር ወይም በስልካቸው የድር መፈለጊያ (Web browser) በመጠቀም፡- 👉 ለ 8ኛ ክፍል https://sw.ministry.et/#/result የሚለውን አድራሻ በመክፈት፣ 👉 ፊት ለፊት በሚታየው ቅጽ (form) ላይ የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number) በማስገባት  በማስገባት “ውጤት ይመልከቱ (Check Your Result)” የሚለውን ቁልፍ በመጫን ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ። በቴሌግራም ቦት አማካኝነት በቀላሉ ለማየት የሚከተሉትን ሂደቶችን  ይከተሉ፦ 1. ወደ @MinistryResultQMTBOT በመሄድ ቦቱን ያስጀምሩ። 2. ቦቱን ከከፈቱ በኋላ /start የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ። 3. ክልላችሁን ምረጡ 4. ክፍላችሁን ምረጡ፡ የሚሰጡትን አማራጮች በመጠቀም “Grade 8” የሚለውን ምረጡ። 5. የሰባት ዲጂት (7-digit) የምዝገባ ቁጥርዎን በመጻፍ ውጤታሁን ማየት ትችላላችሁ። Telegram: https://t.me/qelemmedatechnologies LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/78350212/admin/notifications/all/ YouTube: http://youtube.com/@qelemmedatechnologies

  • 14 авг.22,6 тыс462
  • 12 авг.29,5 тыс14512иС bgeducation

    ቢሮው ለቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ ድርጅት የምስጋና መርሀ-ግብር አካሄደ ----------- ------------- ------------ ----------- (ነሃሴ 6/2018 ዓ.ም ፤ አሶሳ) የቤኒሻንጉል-ጉሙዝ ክልል ትምህርት ቢሮ የ6ኛና የ8ኛ ክፍል ፈተና በማሽን አርሞ በወቅቱ ለተማሪዎች እንዲገለጽ በማድረግና ለቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ ድርጅት ከፍተኛ ባለሙያዎችና ለድርጅቱ ምስጋና አቅርቧል፡፡ በዚህ የምስጋና ፕሮግራም ላይ የተገኙት በክልሉ ትምህርት ቢሮ የስርዓተ-ትምህርትና የትምህርት ተቋማት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሃላፊ አቶ መሀመድ ኡስማን እንደገለጹት ፤ የክልሉ መንግስት እንደየትኛው ክልል የክልላችንም የ6ኛና የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤት በማሺን እንዲታረምና ውጤቱ በወቅቱ እንዲገለጽና ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሶፍት ዌር መረጃዎችን የማጠናቀር ስራ በመከናወኑ ምስጋና ያቀረቡ ሲሆን የድርጅቱ ከፍተኛ ባለሙያዎች ላደረጉት ሙያዊ እገዛ ምስጋና አቅርበዋል፡፡ የቴክኖሎጂ ሽግግር ተደርጓል ያሉት አቶ መሀመድ ትምህርትን ዲጂታላይዝ የማድረግ ስራዎች አሁንም ተጠናክረው ይቀጥላሉ ብለዋል፡፡ ተማሪዎችና የተማሪዎች ወላጆች ያለምንም እንግልት በስማርት ሞባይልና በኮምፒውተር የትም ቦታ ሆነው ውጤታቸው ማወቅ ይችላሉም ብለዋል፡፡ ይሄ የቴክኖሎጂ አሰራር በቀጣይ እየዘመነ የሚሄድና በቀጣይ ዓመት ከዚህ ባነሰ ቀን የተማሪዎችን ውጤት ለመግለጽ እንደሚሰራ አቶ መሀመድ ጠቅሰዋል፡፡ ምክትል ቢሮ ሃላፊው አቶ መሀመድ አክለው እንደገለጹት ከፈተና እርማት ጋር በተያያዘ ያጋጠሙ ችግሮችን አስመልክቶ በተለይም የተማሪዎች የፈተና ፎርም አጠቃቀምና የሚሞሉት መረጃዎች በአግባቡ አለመሙላት ጋር ተያይዞ በቀጣይ ቢሮው ከወረዳ እስከ ትምህርት ቤት ድረስ በልዩ ትኩረት እንደሚሰራ አንስተዋል፡፡ የቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ ድርጅት ከፍተኛ ባለሙያዎችም ቢሮው ላቀረበላቸው ምስጋና በእጅጉ አመስግነው በየትኛውም ጊዜ ቢሮውን ለማገዝ ዝግጁ ነን ብለዋል፡፡ ዘገበው የቢሮው ኮሙኒኬሽን ዳሬክቶሬት ነው፡፡

  • 11 авг.35,5 тыс5610

    ለበለጠ መረጃ የማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይከታተሉ TikTok: https://vt.tiktok.com/ZS4xMHyhT lyuhub : https://t.me/lyujobs Telegram: https://t.me/qelemmedatechnologies LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/78350212/admin/notifications/all/ YouTube: http://youtube.com/@qelemmedatechnologies

  • 7 авг.57,4 тыс8849

    https://www.youtube.com/watch?v=S2bSKKcDZFE

  • 6 авг.63 тыс13840

    በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የወጣውንና ከ70 በላይ የሥራ ዘርፎችን ያካተተውን ሰፊ የሥራ ማስታወቂያ በልዩ ሀብ (LyuHub) ድረ-ገጽ አማካኝነት እንዴት በቀላሉ ማመልከት እንደሚችሉ ደረጃ በደረጃ የሚያስረዳ ሙሉ የመመሪያ ቪዲዮ ነው። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፡ 🎓 የ LyuHub ማመልከቻ ሙሉ መመሪያ | 3 ክፍሎች በ LyuHub ድረ-ገጽ ተመዝግቦ ከማመልከት እስከ ማመልከቻን መከታተል ድረስ ያለውን ሂደት በሦስት ክፍሎች ከፋፍለን አዘጋጅተናል። 1️⃣ ምዝገባና አካውንት መክፈት 2️⃣ ሰነዶችን መጫንና ማመልከት 3️⃣ ማመልከቻን መከታተልና ማስተካከል 📌 ሁሉንም ክፍሎች እንዳያመልጡዎት ቻናላችንን ይቀላቀሉ እና ለጓደኞችዎ ያጋሩ። 1️⃣ ክፍል 1 — ምዝገባና አካውንት መክፈት በ LyuHub ድረ-ገጽ ላይ አዲስ አካውንት እንዴት እንደሚከፍቱ ደረጃ በደረጃ፦ ✅ ወደ LyuHub ድረ-ገጽ መግባት ✅ "Sign Up / ተመዝገብ" የሚለውን መምረጥ ✅ ሙሉ ስም፣ ስልክ ቁጥርና ኢሜይል በትክክል መሙላት ✅ ጠንካራ የይለፍ ቃል (Password) መፍጠር ✅ በስልክ ወይም በኢሜይል የሚላከውን የማረጋገጫ ኮድ (Verification Code) አስገብቶ አካውንቱን ማረጋገጥ ⚠️ ማስታወሻ፦ የሚያስገቡት ስልክ ቁጥርና ኢሜይል ንቁና በእጅዎ ያለ መሆን አለበት — ሁሉም መረጃ የሚላከው በዚያ በኩል ነው። 👉 ክፍል 2 ሰነዶችን ስለመጫን ይሆናል። ተከታተሉን! 2️⃣ ክፍል 2 — ሰነዶችን መጫንና ማመልከት አካውንት ከከፈቱ በኋላ የሚያስፈልጉ ማስረጃዎችን አያይዘው ማመልከቻዎን Submit ማድረግ ነው። 📎 የሚያስፈልጉ ሰነዶች፦ • የትምህርት ማስረጃ (ዲግሪ/ዲፕሎማ) • የሙያ ፈቃድ (Professional License) • የ PGDT ሰርተፊኬት • የሥራ ልምድ ማስረጃ 📝 ሂደቱ፦ ✅ ወደ አካውንትዎ Login ማድረግ ✅ የግል መረጃዎን (Profile) ማሟላት ✅ የሚያመለክቱበትን የሥራ ዘርፍ መምረጥ ✅ ሰነዶቹን አንድ በአንድ Upload ማድረግ ✅ ሁሉንም መረጃ አረጋግጠው Submit መጫን ⚠️ ጠቃሚ ምክር፦ ሰነዶቹ ግልጽና የሚነበቡ መሆናቸውን ያረጋግጡ። ያልተሟላ ሰነድ ማመልከቻዎ ውድቅ እንዲሆን ምክንያት ይሆናል። 👉 ክፍል 3 ማመልከቻዎን እንዴት እንደሚከታተሉ ያሳያል። 3️⃣ ክፍል 3 — ማመልከቻን መከታተልና ማስተካከል ካመለከቱ በኋላ ማመልከቻዎ ላይ ምን ማድረግ ይችላሉ? 🔍 Applied Job — ያመለከቱበትን የሥራ ዘርፍ ዝርዝርና ወቅታዊ ሁኔታውን (Status) ማየት ✏️ Edit — የተሳሳተ መረጃ ካለ ወይም ሰነድ መቀየር ከፈለጉ ማስተካከል ❌ Withdraw — ማመልከቻውን መሰረዝ/መተው ከፈለጉ ⚠️ ማስታወሻ፦ ማስተካከያ ማድረግ የሚቻለው የማመልከቻው ጊዜ ከመዝጋቱ በፊት ብቻ ነው። ስለዚህ ማመልከቻዎን በየጊዜው ይከታተሉ። ✅ በዚህ ሦስተኛው ክፍል መመሪያችን ተጠናቋል። ለበለጠ መረጃ የማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይከታተሉ TikTok: https://vt.tiktok.com/ZS4xMHyhT lyuhub : https://t.me/lyujobs Telegram: https://t.me/qelemmedatechnologies LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/78350212/admin/notifications/all/ YouTube: http://youtube.com/@qelemmedatechnologies

  • 5 авг.62 тыс263116

    ሰበር ዜና ከቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ! ሐምሌ 29/2018 ዓ.ም. የአፋር ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም. የ6ኛ ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ ! በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ የበለጸገው ዘርፈ ብዙ የፈተና እርማት እና ማስተዳደሪያ ሲስተም (EMaCS Ministry) በመጠቀም ከተማሪዎች ምዝገባ እስከ ውጤት መግለጫ ሰርቲፊኬት ዝግጅት ድረስ ያለው ሂደት በዚሁ ዘመናዊ የዲጂታል አገልግሎት እየተከናወነ ይገኛል። ስለሆነም ተፈታኝ ተማሪዎች በኮምፒውተር ወይም በስልካቸው የድር መፈለጊያ (Web browser) በመጠቀም፡- 👉 ለ 6ኛ ክፍል https://afar6.ministry.et/#/result የሚለውን አድራሻ በመክፈት፣ 👉 ፊት ለፊት በሚታየው ቅጽ (form) ላይ የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number) በማስገባት በማስገባት “ውጤት ይመልከቱ (Check Your Result)” የሚለውን ቁልፍ በመጫን ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ። በቴሌግራም ቦት አማካኝነት በቀላሉ ለማየት የሚከተሉትን ሂደቶችን  ይከተሉ፦ 1. ወደ @MinistryResultQMTBOT በመሄድ ቦቱን ያስጀምሩ። 2. ቦቱን ከከፈቱ በኋላ /start የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ። 3. ክልላችሁን ምረጡ 4. ክፍላችሁን ምረጡ፡ የሚሰጡትን አማራጮች በመጠቀም “Grade 6” የሚለውን ምረጡ። 5. የሰባት ዲጂት (7-digit) የምዝገባ ቁጥርዎን በመጻፍ ውጤታሁን ማየት ትችላላችሁ። Telegram: https://t.me/qelemmedatechnologies LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/78350212/admin/notifications/all/ YouTube: http://youtube.com/@qelemmedatechnologies

  • 5 авг.51,7 тыс4122

    ሰበር ዜና ከቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ! ሐምሌ 29/2018 ዓ.ም. የሶማሌ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም. የ8ኛ ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ ! በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ የበለጸገው ዘርፈ ብዙ የፈተና እርማት እና ማስተዳደሪያ ሲስተም (EMaCS Ministry) በመጠቀም ከተማሪዎች ምዝገባ እስከ ውጤት መግለጫ ሰርቲፊኬት ዝግጅት ድረስ ያለው ሂደት በዚሁ ዘመናዊ የዲጂታል አገልግሎት እየተከናወነ ይገኛል። ስለሆነም ተፈታኝ ተማሪዎች በኮምፒውተር ወይም በስልካቸው የድር መፈለጊያ (Web browser) በመጠቀም፡- 👉 ለ 8ኛ ክፍል https://somali.ministry.et/#/result የሚለውን አድራሻ በመክፈት፣ 👉 ፊት ለፊት በሚታየው ቅጽ (form) ላይ የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number) እና የመጀመሪያ ስማችሁን በማስገባት በማስገባት “ውጤት ይመልከቱ (Check Your Result)” የሚለውን ቁልፍ በመጫን ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ። በቴሌግራም ቦት አማካኝነት በቀላሉ ለማየት የሚከተሉትን ሂደቶችን  ይከተሉ፦ 1. ወደ @MinistryResultQMTBOT በመሄድ ቦቱን ያስጀምሩ። 2. ቦቱን ከከፈቱ በኋላ /start የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ። 3. ክልላችሁን ምረጡ 4. ክፍላችሁን ምረጡ፡ የሚሰጡትን አማራጮች በመጠቀም “Grade 8” የሚለውን ምረጡ። 5. የሰባት ዲጂት (7-digit) የምዝገባ ቁጥርዎን እና የመጀመሪያ ስምን በማስገባት ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ። Telegram: https://t.me/qelemmedatechnologies LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/78350212/admin/notifications/all/ YouTube: http://youtube.com/@qelemmedatechnologies

  • 5 авг.46,2 тыс2820

    ሰበር ዜና ከቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ! ሐምሌ 29/2018 ዓ.ም. የሶማሌ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም. የ6ኛ ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ ! በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ የበለጸገው ዘርፈ ብዙ የፈተና እርማት እና ማስተዳደሪያ ሲስተም (EMaCS Ministry) በመጠቀም ከተማሪዎች ምዝገባ እስከ ውጤት መግለጫ ሰርቲፊኬት ዝግጅት ድረስ ያለው ሂደት በዚሁ ዘመናዊ የዲጂታል አገልግሎት እየተከናወነ ይገኛል። ስለሆነም ተፈታኝ ተማሪዎች በኮምፒውተር ወይም በስልካቸው የድር መፈለጊያ (Web browser) በመጠቀም፡- 👉 ለ 6ኛ ክፍል https://somali6.ministry.et/#/result የሚለውን አድራሻ በመክፈት፣ 👉 ፊት ለፊት በሚታየው ቅጽ (form) ላይ የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number) እና የመጀመሪያ ስማችሁን በማስገባት በማስገባት “ውጤት ይመልከቱ (Check Your Result)” የሚለውን ቁልፍ በመጫን ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ። በቴሌግራም ቦት አማካኝነት በቀላሉ ለማየት የሚከተሉትን ሂደቶችን  ይከተሉ፦ 1. ወደ @MinistryResultQMTBOT በመሄድ ቦቱን ያስጀምሩ። 2. ቦቱን ከከፈቱ በኋላ /start የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ። 3. ክልላችሁን ምረጡ 4. ክፍላችሁን ምረጡ፡ የሚሰጡትን አማራጮች በመጠቀም “Grade 8” የሚለውን ምረጡ። 5. የሰባት ዲጂት (7-digit) የምዝገባ ቁጥርዎን እና የመጀመሪያ ስምን በማስገባት ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ። Telegram: https://t.me/qelemmedatechnologies LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/78350212/admin/notifications/all/ YouTube: http://youtube.com/@qelemmedatechnologies

  • 4 авг.47,8 тыс3715

    https://www.youtube.com/watch?v=UDk3UvRD4Os ይሄንን ቪዲዮ በመመልክት መመዝገብ ይችላሉ

  • 4 авг.48 тыс6621

    ውድ የቻናላችን ተከታዮች ውጤታችሁን በቴሌግራም ቦት አማካኝነት በቀላሉ ማየት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ለማየት የሚከተሉትን ሂደቶችን  ይከተሉ፦ ወደ @MinistryResultQMTBOT በመሄድ ቦቱን ያስጀምሩ። 1.ቦቱን ከከፈቱ በኋላ /start የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ። 2. ክልላችሁን ምረጡ 3. የሰባት ዲጂት (7-digit) የምዝገባ ቁጥርዎን በመጻፍ ውጤታሁን ማየት ትችላላችሁ። 4. የመጀመሪያ ስማችሁን ፃፉ Telegram: https://t.me/qelemmedatechnologies LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/78350212/admin/notifications/all/ YouTube: http://youtube.com/@qelemmedatechnologies

  • 4 авг.54,5 тыс214161

    ሰበር ዜና ከቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ! ሐምሌ 28/2018 ዓ.ም. የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም. የ6ኛ ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ ! በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ የበለጸገው ዘርፈ ብዙ የፈተና እርማት እና ማስተዳደሪያ ሲስተም (EMaCS Ministry) በመጠቀም ከተማሪዎች ምዝገባ እስከ ውጤት መግለጫ ሰርቲፊኬት ዝግጅት ድረስ ያለው ሂደት በዚሁ ዘመናዊ የዲጂታል አገልግሎት እየተከናወነ ይገኛል። ስለሆነም ተፈታኝ ተማሪዎች በኮምፒውተር ወይም በስልካቸው የድር መፈለጊያ (Web browser) በመጠቀም፡- 👉 ለ 6ኛ ክፍል https://se6.ministry.et/#/result የሚለውን አድራሻ በመክፈት፣ 👉 ፊት ለፊት በሚታየው ቅጽ (form) ላይ የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number) እና የመጀመሪያ ስማችሁን በማስገባት በማስገባት “ውጤት ይመልከቱ (Check Your Result)” የሚለውን ቁልፍ በመጫን ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ። በቴሌግራም ቦት አማካኝነት በቀላሉ ለማየት የሚከተሉትን ሂደቶችን  ይከተሉ፦ 👉ወደ @MinistryResultQMTBOT በመሄድ ቦቱን ያስጀምሩ። 👉ቦቱን ከከፈቱ በኋላ /start የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ። 👉ክልላችሁን ምረጡ 👉ክፍላችሁን ምረጡ፡ የሚሰጡትን አማራጮች በመጠቀም “Grade 6” የሚለውን ምረጡ። 👉የሰባት ዲጂት (7-digit) የምዝገባ ቁጥርዎን በመጻፍ ውጤታሁን ማየት ትችላላችሁ። 🎯 ማስታወሻ፡ በቅድሚያ ቪፒኤን (VPN) ማጥፋት ይኖርባችኋል። Telegram: https://t.me/qelemmedatechnologies LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/78350212/admin/notifications/all/ YouTube: http://youtube.com/@qelemmedatechnologies

  • 4 авг.54 тыс63136

    ሰበር ዜና ከቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ! ሐምሌ 28/2018 ዓ.ም. የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም. የ8ኛ ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ ! በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ የበለጸገው ዘርፈ ብዙ የፈተና እርማት እና ማስተዳደሪያ ሲስተም (EMaCS Ministry) በመጠቀም ከተማሪዎች ምዝገባ እስከ ውጤት መግለጫ ሰርቲፊኬት ዝግጅት ድረስ ያለው ሂደት በዚሁ ዘመናዊ የዲጂታል አገልግሎት እየተከናወነ ይገኛል። ስለሆነም ተፈታኝ ተማሪዎች በኮምፒውተር ወይም በስልካቸው የድር መፈለጊያ (Web browser) በመጠቀም፡- 👉 ለ 8ኛ ክፍል https://se.ministry.et/#/result የሚለውን አድራሻ በመክፈት፣ 👉 ፊት ለፊት በሚታየው ቅጽ (form) ላይ የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number) እና የመጀመሪያ ስማችሁን በማስገባት በማስገባት “ውጤት ይመልከቱ (Check Your Result)” የሚለውን ቁልፍ በመጫን ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ። በቴሌግራም ቦት አማካኝነት በቀላሉ ለማየት የሚከተሉትን ሂደቶችን  ይከተሉ፦ 👉ወደ @MinistryResultQMTBOT በመሄድ ቦቱን ያስጀምሩ። 👉ቦቱን ከከፈቱ በኋላ /start የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ። 👉ክልላችሁን ምረጡ 👉ክፍላችሁን ምረጡ፡ የሚሰጡትን አማራጮች በመጠቀም “Grade 8” የሚለውን ምረጡ። 👉የሰባት ዲጂት (7-digit) የምዝገባ ቁጥርዎን በመጻፍ ውጤታሁን ማየት ትችላላችሁ። 🎯 ማስታወሻ፡ በቅድሚያ ቪፒኤን (VPN) ማጥፋት ይኖርባችኋል። Telegram: https://t.me/qelemmedatechnologies LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/78350212/admin/notifications/all/ YouTube: http://youtube.com/@qelemmedatechnologies

  • 3 авг.58,1 тыс17251иС wwwAddisAbabaeducationbureau

    ማስታወቂያ! (ሀምሌ 27/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2019 የትምህርት ዘመን በእቴጌ መነን የልጅ አገረዶች እና በገላን የወንዶች መካከለኛና ሁለተኛ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤቶች እንዲሁም በሚኒሊክ ሳይንስ ሼርድ ካንፓስ የ7ኛ እና የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት በኦን ላይን/online/ ምዝገባ ያከናወናችሁና የመግቢያ ፈተና የወሰዳችሁ ተማሪዎች በሙሉ ;- ውጤታችሁን https://bs.ministry.et ላይ መመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡     Beeksisa!   Biiroon Barnootaa Bulchiinsa Magaalaa Finfinnee bara barnootaa 2019tti Mana Barnootaa Bultii addaa  Sadarkaa Giddu-galeessaa fi Waliigalaa Sadarkaa 2ffaa Shamarranii Itegee Manan, Mana Barnootaa Bultii addaa  Dhiiraa Galaan fi Kaampaasii Saayinsii Sheerdiitti barattoota kutaa 7ffaa fi 9ffaa simatee barsiisuuf beeksisa baase irratti hundaa'uun: Barattoonni onlaayiniidhaan (online) galmooftanii fi qormaata seensaa fudhattan hundi;- Bu'aa keessan marsariitii https://bs.ministry.et  irratti ilaaluu kan dandeessan ta'uu ni beeksifna.   ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc

  • 3 авг.60,2 тыс112213

    ሰበር ዜና ከቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ! ሐምሌ 27/2018 ዓ.ም. የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም. የ6ኛ ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ ! በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ የበለጸገው ዘርፈ ብዙ የፈተና እርማት እና ማስተዳደሪያ ሲስተም (EMaCS Ministry) በመጠቀም ከተማሪዎች ምዝገባ እስከ ውጤት መግለጫ ሰርቲፊኬት ዝግጅት ድረስ ያለው ሂደት በዚሁ ዘመናዊ የዲጂታል አገልግሎት እየተከናወነ ይገኛል። ስለሆነም ተፈታኝ ተማሪዎች በኮምፒውተር ወይም በስልካቸው የድር መፈለጊያ (Web browser) በመጠቀም፡- 👉 ለ 6ኛ ክፍል https://amhara6.ministry.et/#/result የሚለውን አድራሻ በመክፈት፣ 👉 ፊት ለፊት በሚታየው ቅጽ (form) ላይ የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number) እና የመጀመሪያ ስማችሁን በማስገባት በማስገባት “ውጤት ይመልከቱ (Check Your Result)” የሚለውን ቁልፍ በመጫን ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ። በቴሌግራም ቦት አማካኝነት በቀላሉ ለማየት የሚከተሉትን ሂደቶችን  ይከተሉ፦ 👉ወደ @MinistryResultQMTBOT በመሄድ ቦቱን ያስጀምሩ። 👉ቦቱን ከከፈቱ በኋላ /start የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ። 👉ክልላችሁን ምረጡ 👉ክፍላችሁን ምረጡ፡ የሚሰጡትን አማራጮች በመጠቀም “Grade 8” የሚለውን ምረጡ። 👉የሰባት ዲጂት (7-digit) የምዝገባ ቁጥርዎን በመጻፍ ውጤታሁን ማየት ትችላላችሁ። 🎯 ማስታወሻ፡ በቅድሚያ ቪፒኤን (VPN) ማጥፋት ይኖርባችኋል። Telegram: https://t.me/qelemmedatechnologies LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/78350212/admin/notifications/all/ YouTube: http://youtube.com/@qelemmedatechnologies

  • 2 авг.55,5 тыс8415

    🚨 70+ Job Opportunities Available Now! 🚨 Looking for your next career opportunity? Explore the latest job openings on LyuHub and apply today. ✅ New vacancies available ✅ Easy online application ✅ Updated job listings 📢 Find job alerts on Telegram: @lyujobs 🔔 Follow LyuHub platform updates: @lyuhub follow on TikTok https://www.tiktok.com/@lyuhub9?_r=1&_t=ZS-98Xn5qyLVLg Don’t miss your chance — start your application today! 🚀 join @lyujobs @lyujobs @lyujobs @lyujobs @lyujobs Join Join

  • 2 авг.67,8 тыс321300

    ሰበር ዜና ከቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ! ሐምሌ 26/2018 ዓ.ም. የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም. የ8ኛ ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ ! በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ የበለጸገው ዘርፈ ብዙ የፈተና እርማት እና ማስተዳደሪያ ሲስተም (EMaCS Ministry) በመጠቀም ከተማሪዎች ምዝገባ እስከ ውጤት መግለጫ ሰርቲፊኬት ዝግጅት ድረስ ያለው ሂደት በዚሁ ዘመናዊ የዲጂታል አገልግሎት እየተከናወነ ይገኛል። ስለሆነም ተፈታኝ ተማሪዎች በኮምፒውተር ወይም በስልካቸው የድር መፈለጊያ (Web browser) በመጠቀም፡- 👉 ለ 8ኛ ክፍል https://amhara.ministry.et/#/result የሚለውን አድራሻ በመክፈት፣ 👉 ፊት ለፊት በሚታየው ቅጽ (form) ላይ የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number) በማስገባት እና First name የሚለው ላይ የመጀመሪያ ስም በአማርኛ በማስገባት “ውጤት ይመልከቱ (Check Your Result)” የሚለውን ቁልፍ በመጫን ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ። በቴሌግራም ቦት አማካኝነት በቀላሉ ለማየት የሚከተሉትን ሂደቶችን  ይከተሉ፦ 👉ወደ @MinistryResultQMTBOT በመሄድ ቦቱን ያስጀምሩ። 👉ቦቱን ከከፈቱ በኋላ /start የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ። 👉ክልላችሁን ምረጡ 👉ክፍላችሁን ምረጡ፡ የሚሰጡትን አማራጮች በመጠቀም “Grade 8” የሚለውን ምረጡ። 👉የሰባት ዲጂት (7-digit) የምዝገባ ቁጥርዎን በመጻፍ ውጤታሁን ማየት ትችላላችሁ። 🎯 ማስታወሻ፡ በቅድሚያ ቪፒኤን (VPN) ማጥፋት ይኖርባችኋል። Telegram: https://t.me/qelemmedatechnologies LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/78350212/admin/notifications/all/