tgindex
Andu personal Edu. Consultant and Trainer

Andu personal Edu. Consultant and Trainer

Статистика
@andu76английский

Channel Objectives: 1. Use simple, accessible, and modern methods to enhance teaching. 2. Reduce teacher workload to improve efficiency and focus. 3. Strengthen school systems and administrative processes. 4. Ensure ongoing access to current knowledge and

Последний пост
09:18
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
4
Всего постов
33
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 336
−1 за 3 дн.
Сутки
−1
−0,04%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
944
31 постов
Вовлечённость
40,4%
к подписчикам
Постов в день
0,6
всего 33
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
523
1/48двое суток
599
1/72трое суток
646

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 09:1824022

    видео или голосовое, без подписи

  • 09:182351

    видео или голосовое, без подписи

  • ዜና ከቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ! ነሐሴ 8/2018 ዓ.ም. የደቡብ ምዕራብ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም. የ8ኛ ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ ! በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ የበለጸገው ዘርፈ ብዙ የፈተና እርማት እና ማስተዳደሪያ ሲስተም (EMaCS Ministry) በመጠቀም ከተማሪዎች ምዝገባ እስከ ውጤት መግለጫ ሰርቲፊኬት ዝግጅት ድረስ ያለው ሂደት በዚሁ ዘመናዊ የዲጂታል አገልግሎት እየተከናወነ ይገኛል። ስለሆነም ተፈታኝ ተማሪዎች በኮምፒውተር ወይም በስልካቸው የድር መፈለጊያ (Web browser) በመጠቀም፡- 👉 ለ 8ኛ ክፍል https://sw.ministry.et/#/result የሚለውን አድራሻ በመክፈት፣ 👉 ፊት ለፊት በሚታየው ቅጽ (form) ላይ የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number) በማስገባት  በማስገባት “ውጤት ይመልከቱ (Check Your Result)” የሚለውን ቁልፍ በመጫን ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ። በቴሌግራም ቦት አማካኝነት በቀላሉ ለማየት የሚከተሉትን ሂደቶችን  ይከተሉ፦ 1. ወደ @MinistryResultQMTBOT በመሄድ ቦቱን ያስጀምሩ። 2. ቦቱን ከከፈቱ በኋላ /start የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ። 3. ክልላችሁን ምረጡ 4. ክፍላችሁን ምረጡ፡ የሚሰጡትን አማራጮች በመጠቀም “Grade 8” የሚለውን ምረጡ። 5. የሰባት ዲጂት (7-digit) የምዝገባ ቁጥርዎን በመጻፍ ውጤታሁን ማየት ትችላላችሁ። Telegram: https://t.me/qelemmedatechnologies LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/78350212/admin/notifications/all/ YouTube: http://youtube.com/@qelemmedatechnologies

  • የትምህርት ሚኒስቴር ከ2019 ዓ.ም ጀምሮ የሚተገበሩ 11 አዳዲስ የሙያ ትምህርት ዓይነቶችን ይፋ አደረገ ​የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና ከክልል ትምህርት ቢሮዎች ጋር በመተባበር ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁለተኛው ዙር የሚተገበሩ 11 የሥራና ተግባር የሙያ ዓይነቶችን ይፋ በማድረግ፣ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት እንዲደረግ መመሪያ አስተላለፈ። ​አዲሱ የትምህርትና ሥልጠና ፖሊሲ «የሙያና ቴክኖሎጂ ትምህርት ከቅድመ አንደኛ ደረጃ ጀምሮ ከእድሜ ጋር በተመጣጠነ መልኩ ይሰጣል» በሚለው አቅጣጫ መሠረት፣ በ7ኛ እና 8ኛ ክፍል ራሱን ችሎ ተማሪዎች በቀጣይ የሚፈልጉትን ሙያ እንዲመርጡ እየተደረገ ይገኛል። በተጨማሪም በ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ከቀለም ትምህርት ጎን ለጎን ከ2017 ዓ.ም ጀምሮ በ12 የሙያ ዓይነቶች ትምህርት እየተሰጠ እንደሆነ ተገልጿል። ​ሚኒስቴሩ ከ2019 ዓ.ም ጀምሮ ለሚተገበሩት 11 ተጨማሪ የሙያ ዓይነቶች የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል መርሐ-ትምህርቶችን፣ እንዲሁም የ11ኛ ክፍል የተማሪ ሞጁሎችንና የመምህራን መመሪያዎችን አዘጋጅቶ ማጠናቀቁን አስታውቋል። ​ለዚሁ ትግበራ የክልልና የከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮዎች፦ 👉​ዝርዝር ዕቅድና በጀት በመያዝ የሙያ ዓይነቶችን በትምህርት ቤትና በተማሪዎች ደረጃ እንዲያስመርጡ፣ 👉​የሙያ መምህራንን እንዲቀጥሩና እንዲያሰለጥኑ፣ 👉​የመማሪያና ማስተማሪያ ግብዓቶችን እንዲያሟሉ፣ ​የትምህርት አመራሮችን በማሰልጠንና የሕዝብ ንቅናቄ በመፍጠር ቅድመ ዝግጅት እንዲያደርጉ አሳስቧል። ​የአዲሶቹ 11 የሙያ ዓይነቶች ዝርዝር፦ 👉​ብረታ ብረት ሥራ ቴክኖሎጂ 👉​አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ 👉​አልባሳት ቴክኖሎጂ 👉​ሕንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ​ቧንቧ ሥራ 👉​ሶፍትዌር ማበልጸግ 👉​ሰብል አመራረት 👉​ጤና ክብካቤ አገልግሎት 👉​ሆቴል አገልግሎት 👉​ፀጉር ሥራና ውበት አገልግሎት 👉​ምግብ ዝግጅት @Addis_News @Addis_News

  • 5 авг.9891из qelemmedatechnologies

    ሰበር ዜና ከቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ! ሐምሌ 28/2018 ዓ.ም. የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም. የ6ኛ ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ ! በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ የበለጸገው ዘርፈ ብዙ የፈተና እርማት እና ማስተዳደሪያ ሲስተም (EMaCS Ministry) በመጠቀም ከተማሪዎች ምዝገባ እስከ ውጤት መግለጫ ሰርቲፊኬት ዝግጅት ድረስ ያለው ሂደት በዚሁ ዘመናዊ የዲጂታል አገልግሎት እየተከናወነ ይገኛል። ስለሆነም ተፈታኝ ተማሪዎች በኮምፒውተር ወይም በስልካቸው የድር መፈለጊያ (Web browser) በመጠቀም፡- 👉 ለ 6ኛ ክፍል https://se6.ministry.et/#/result የሚለውን አድራሻ በመክፈት፣ 👉 ፊት ለፊት በሚታየው ቅጽ (form) ላይ የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number) እና የመጀመሪያ ስማችሁን በማስገባት በማስገባት “ውጤት ይመልከቱ (Check Your Result)” የሚለውን ቁልፍ በመጫን ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ። በቴሌግራም ቦት አማካኝነት በቀላሉ ለማየት የሚከተሉትን ሂደቶችን  ይከተሉ፦ 👉ወደ @MinistryResultQMTBOT በመሄድ ቦቱን ያስጀምሩ። 👉ቦቱን ከከፈቱ በኋላ /start የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ። 👉ክልላችሁን ምረጡ 👉ክፍላችሁን ምረጡ፡ የሚሰጡትን አማራጮች በመጠቀም “Grade 6” የሚለውን ምረጡ። 👉የሰባት ዲጂት (7-digit) የምዝገባ ቁጥርዎን በመጻፍ ውጤታሁን ማየት ትችላላችሁ። 🎯 ማስታወሻ፡ በቅድሚያ ቪፒኤን (VPN) ማጥፋት ይኖርባችኋል። Telegram: https://t.me/qelemmedatechnologies LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/78350212/admin/notifications/all/ YouTube: http://youtube.com/@qelemmedatechnologies

  • 5 авг.78011из qelemmedatechnologies

    ሰበር ዜና ከቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ! ሐምሌ 28/2018 ዓ.ም. የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም. የ8ኛ ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ ! በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ የበለጸገው ዘርፈ ብዙ የፈተና እርማት እና ማስተዳደሪያ ሲስተም (EMaCS Ministry) በመጠቀም ከተማሪዎች ምዝገባ እስከ ውጤት መግለጫ ሰርቲፊኬት ዝግጅት ድረስ ያለው ሂደት በዚሁ ዘመናዊ የዲጂታል አገልግሎት እየተከናወነ ይገኛል። ስለሆነም ተፈታኝ ተማሪዎች በኮምፒውተር ወይም በስልካቸው የድር መፈለጊያ (Web browser) በመጠቀም፡- 👉 ለ 8ኛ ክፍል https://se.ministry.et/#/result የሚለውን አድራሻ በመክፈት፣ 👉 ፊት ለፊት በሚታየው ቅጽ (form) ላይ የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number) እና የመጀመሪያ ስማችሁን በማስገባት በማስገባት “ውጤት ይመልከቱ (Check Your Result)” የሚለውን ቁልፍ በመጫን ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ። በቴሌግራም ቦት አማካኝነት በቀላሉ ለማየት የሚከተሉትን ሂደቶችን  ይከተሉ፦ 👉ወደ @MinistryResultQMTBOT በመሄድ ቦቱን ያስጀምሩ። 👉ቦቱን ከከፈቱ በኋላ /start የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ። 👉ክልላችሁን ምረጡ 👉ክፍላችሁን ምረጡ፡ የሚሰጡትን አማራጮች በመጠቀም “Grade 8” የሚለውን ምረጡ። 👉የሰባት ዲጂት (7-digit) የምዝገባ ቁጥርዎን በመጻፍ ውጤታሁን ማየት ትችላላችሁ። 🎯 ማስታወሻ፡ በቅድሚያ ቪፒኤን (VPN) ማጥፋት ይኖርባችኋል። Telegram: https://t.me/qelemmedatechnologies LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/78350212/admin/notifications/all/ YouTube: http://youtube.com/@qelemmedatechnologies

  • 3 авг.61553из wwwAddisAbabaeducationbureau

    ማስታወቂያ! (ሀምሌ 27/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2019 የትምህርት ዘመን በእቴጌ መነን የልጅ አገረዶች እና በገላን የወንዶች መካከለኛና ሁለተኛ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤቶች እንዲሁም በሚኒሊክ ሳይንስ ሼርድ ካንፓስ የ7ኛ እና የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት በኦን ላይን/online/ ምዝገባ ያከናወናችሁና የመግቢያ ፈተና የወሰዳችሁ ተማሪዎች በሙሉ ;- ውጤታችሁን https://bs.ministry.et ላይ መመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡     Beeksisa!   Biiroon Barnootaa Bulchiinsa Magaalaa Finfinnee bara barnootaa 2019tti Mana Barnootaa Bultii addaa  Sadarkaa Giddu-galeessaa fi Waliigalaa Sadarkaa 2ffaa Shamarranii Itegee Manan, Mana Barnootaa Bultii addaa  Dhiiraa Galaan fi Kaampaasii Saayinsii Sheerdiitti barattoota kutaa 7ffaa fi 9ffaa simatee barsiisuuf beeksisa baase irratti hundaa'uun: Barattoonni onlaayiniidhaan (online) galmooftanii fi qormaata seensaa fudhattan hundi;- Bu'aa keessan marsariitii https://bs.ministry.et  irratti ilaaluu kan dandeessan ta'uu ni beeksifna.   ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc

  • 3 авг.61831из qelemmedatechnologies

    ሰበር ዜና ከቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ! ሐምሌ 27/2018 ዓ.ም. የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም. የ6ኛ ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ ! በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ የበለጸገው ዘርፈ ብዙ የፈተና እርማት እና ማስተዳደሪያ ሲስተም (EMaCS Ministry) በመጠቀም ከተማሪዎች ምዝገባ እስከ ውጤት መግለጫ ሰርቲፊኬት ዝግጅት ድረስ ያለው ሂደት በዚሁ ዘመናዊ የዲጂታል አገልግሎት እየተከናወነ ይገኛል። ስለሆነም ተፈታኝ ተማሪዎች በኮምፒውተር ወይም በስልካቸው የድር መፈለጊያ (Web browser) በመጠቀም፡- 👉 ለ 6ኛ ክፍል https://amhara6.ministry.et/#/result የሚለውን አድራሻ በመክፈት፣ 👉 ፊት ለፊት በሚታየው ቅጽ (form) ላይ የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number) እና የመጀመሪያ ስማችሁን በማስገባት በማስገባት “ውጤት ይመልከቱ (Check Your Result)” የሚለውን ቁልፍ በመጫን ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ። በቴሌግራም ቦት አማካኝነት በቀላሉ ለማየት የሚከተሉትን ሂደቶችን  ይከተሉ፦ 👉ወደ @MinistryResultQMTBOT በመሄድ ቦቱን ያስጀምሩ። 👉ቦቱን ከከፈቱ በኋላ /start የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ። 👉ክልላችሁን ምረጡ 👉ክፍላችሁን ምረጡ፡ የሚሰጡትን አማራጮች በመጠቀም “Grade 8” የሚለውን ምረጡ። 👉የሰባት ዲጂት (7-digit) የምዝገባ ቁጥርዎን በመጻፍ ውጤታሁን ማየት ትችላላችሁ። 🎯 ማስታወሻ፡ በቅድሚያ ቪፒኤን (VPN) ማጥፋት ይኖርባችኋል። Telegram: https://t.me/qelemmedatechnologies LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/78350212/admin/notifications/all/ YouTube: http://youtube.com/@qelemmedatechnologies

  • 31 июл.8914из qelemmedatechnologies

    ሰበር ዜና ከቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ! ሐምሌ 24/2018 ዓ.ም. የአፋር ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም. የ8ኛ ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ ! በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ የበለጸገው ዘርፈ ብዙ የፈተና እርማት እና ማስተዳደሪያ ሲስተም (EMaCS Ministry) በመጠቀም ከተማሪዎች ምዝገባ እስከ ውጤት መግለጫ ሰርቲፊኬት ዝግጅት ድረስ ያለው ሂደት በዚሁ ዘመናዊ የዲጂታል አገልግሎት እየተከናወነ ይገኛል። ስለሆነም ተፈታኝ ተማሪዎች በኮምፒውተር ወይም በስልካቸው የድር መፈለጊያ (Web browser) በመጠቀም፡- 👉 ለ 8ኛ ክፍል https://afar.ministry.et/#/result የሚለውን አድራሻ በመክፈት፣ 👉 ፊት ለፊት በሚታየው ቅጽ (form) ላይ የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number) በማስገባት “ውጤት ይመልከቱ (Check Your Result)” የሚለውን ቁልፍ በመጫን ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ። በቴሌግራም ቦት አማካኝነት በቀላሉ ለማየት የሚከተሉትን ሂደቶችን  ይከተሉ፦ 👉ወደ @MinistryResultQMTBOT በመሄድ ቦቱን ያስጀምሩ። 👉ቦቱን ከከፈቱ በኋላ /start የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ። 👉ክልላችሁን ምረጡ 👉ክፍላችሁን ምረጡ፡ የሚሰጡትን አማራጮች በመጠቀም “Grade 8” የሚለውን ምረጡ። 👉የሰባት ዲጂት (7-digit) የምዝገባ ቁጥርዎን በመጻፍ ውጤታሁን ማየት ትችላላችሁ። 🎯 ማስታወሻ፡ በቅድሚያ ቪፒኤን (VPN) ማጥፋት ይኖርባችኋል። Telegram: https://t.me/qelemmedatechnologies LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/78350212/admin/notifications/all/

  • 31 июл.87511из qelemmedatechnologies

    ሰበር ዜና ከቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ! ሐምሌ 24/2018 ዓ.ም. የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም. የ6ኛ ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ ! በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ የበለጸገው ዘርፈ ብዙ የፈተና እርማት እና ማስተዳደሪያ ሲስተም (EMaCS Ministry) በመጠቀም ከተማሪዎች ምዝገባ እስከ ውጤት መግለጫ ሰርቲፊኬት ዝግጅት ድረስ ያለው ሂደት በዚሁ ዘመናዊ የዲጂታል አገልግሎት እየተከናወነ ይገኛል። ስለሆነም ተፈታኝ ተማሪዎች በኮምፒውተር ወይም በስልካቸው የድር መፈለጊያ (Web browser) በመጠቀም፡- 👉 ለ6ኛ ክፍል https://oromia6.ministry.et/#/result የሚለውን አድራሻ በመክፈት፣ 👉 ፊት ለፊት በሚታየው ቅጽ (form) ላይ የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number)  እና የመጀመሪያ ስም በማስገባት “ውጤት ይመልከቱ (Check Your Result)” የሚለውን ቁልፍ በመጫን ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ። በቴሌግራም ቦት አማካኝነት በቀላሉ ለማየት የሚከተሉትን ሂደቶችን  ይከተሉ፦ 👉ወደ @MinistryResultQMTBOT በመሄድ ቦቱን ያስጀምሩ። 👉ቦቱን ከከፈቱ በኋላ /start የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ። 👉ክፍልዎን ይምረጡ፡ የሚሰጡትን አማራጮች በመጠቀም “Grade 6” የሚለውን ይምረጡ። 👉የሰባት ዲጂት (7-digit) የምዝገባ ቁጥርዎን ያስገቡ። 👉የመጀመሪያ ስምን (First Name) በትክክል በመጻፍ ውጤታሁን ማየት ትችላላችሁ። 🎯 ማስታወሻ፡ በቅድሚያ ቪፒኤን (VPN) ማጥፋት ይኖርባችኋል። Telegram: https://t.me/qelemmedatechnologies LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/78350212/admin/notifications/all/

  • 31 июл.1 36131

    видео или голосовое, без подписи

  • 31 июл.1 51631

    видео или голосовое, без подписи

  • 31 июл.1 41231

    видео или голосовое, без подписи

  • 31 июл.1 260328

    видео или голосовое, без подписи

  • 31 июл.1 1097

    የ2019 ዓ.ም የግል ት/ቤት የመጽሐፍት መሽጫ ዋጋ ዝርዝር

  • 30 июл.1 43514

    የአዲስ አበባ ከተማ የመንግሥት ሠራተኞች የዲሲፕሊን፣ ቅሬታና ይግባኝ አቀራረብና አወሳሰን ሥነ ሥርዓት ደንብ 201/2018

  • 29 июл.1 0895из Addis_News

    በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2018 ዓ.ም በክረምት መርሐግብር በመንግሥት ትምህርት ቤቶች ውስጥ በማስተማር ላይ ያላችሁ፣ የመምህርነት ሙያ ስልጠና ያልወሰዳችሁና ከትምህርት ቤታችሁና በክ/ከተማው ትምህርት ጽ/ቤት በኩል መመልመያ መስፈረርቱን አሟልታችሁ ለመማር በመጠባበቅ ላይ ያላችሁ መምህራን የምዝገባ ጊዜ ሐምሌ 22 እና 23/2018 ዓ.ም ብቻ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ ገልጿል። የምዝገባ ቦታ፦ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ፣ OCR ህንጻ ሰልጣኝ መምህራን ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➢ መገጣጠሚያ ደብዳቤ ከክ/ከተማ ➢ የትምህርት ማስረጃ ዋናውና ኮፒው ➢ አራት ፓስፖርት መጠን ፎቶግራፍ @Addis_News @Addis_News

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 28 июл.80411из qelemmedatechnologies

    ሰበር ዜና ከቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ! ሐምሌ 21/2018 ዓ.ም. የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም. የ6ኛ ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ ! በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ የበለጸገው ዘርፈ ብዙ የፈተና እርማት እና ማስተዳደሪያ ሲስተም (EMaCS Ministry) በመጠቀም ከተማሪዎች ምዝገባ እስከ ውጤት መግለጫ ሰርቲፊኬት ዝግጅት ድረስ ያለው ሂደት በዚሁ ዘመናዊ የዲጂታል አገልግሎት እየተከናወነ ይገኛል። ስለሆነም ተፈታኝ ተማሪዎች በኮምፒውተር ወይም በስልካቸው የድር መፈለጊያ (Web browser) በመጠቀም፡- 👉 ለ6ኛ ክፍል https://ce6.ministry.et/#/result የሚለውን አድራሻ በመክፈት፣ 👉 ፊት ለፊት በሚታየው ቅጽ (form) ላይ የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number)  እና የመጀመሪያ ስም በማስገባት “ውጤት ይመልከቱ (Check Your Result)” የሚለውን ቁልፍ በመጫን ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ። በቴሌግራም ቦት አማካኝነት በቀላሉ ለማየት የሚከተሉትን ሂደቶችን  ይከተሉ፦ 👉ወደ @MinistryResultQMTBOT በመሄድ ቦቱን ያስጀምሩ። 👉ቦቱን ከከፈቱ በኋላ /start የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ። 👉ክፍልዎን ይምረጡ፡ የሚሰጡትን አማራጮች በመጠቀም “Grade 8” የሚለውን ይምረጡ። 👉የሰባት ዲጂት (7-digit) የምዝገባ ቁጥርዎን ያስገቡ። 👉የመጀመሪያ ስምን (First Name) በትክክል በመጻፍ ውጤታሁን ማየት ትችላላችሁ። 🎯 ማስታወሻ፡ በቅድሚያ ቪፒኤን (VPN) ማጥፋት ይኖርባችኋል። Telegram: https://t.me/qelemmedatechnologies LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/78350212/admin/notifications/all/

Andu personal Edu. Consultant and Trainer — tgindex