tgindex
GRADE 8 MODEL EXAM

📚 Grade 8 Model Exam 🇪🇹 Welcome to the ultimate study space for Grade 8 students in Ethiopia! 🎓✨Get ready for success with model exams, tips, and resources. Let's ace those tests together!💪📖 @CHERNET_MENGISTU @EducateBM - subordinate

Последний пост
16:55
Последнее чтение
18:20
Постов за неделю
3
Всего постов
33
Тип
открытый
Язык
ангНиКскиК
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
6 737
+88 Са 4 дн.
Сутки
−2
−0,03%
Неделя
—
 
Месяц
—
 
Просмотров на пост
2 512
28 постов
Вовлечённость
37,3%
к подписчикам
Постов в день
0,4
всогО 33
УпОПинаниК
0
канаНОв
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1 338
1/48двое суток
1 533
1/72трое суток
1 653

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ማስታወቂያ!   (ነሀሴ 11/2018 ዓ.ም) በምስራቅ ጎህ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሳይንስ ልህቀት ማዕከል ለመማር ለተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፦ ለፈተና የሚቀርባችሁን ክፍለ ከተማ ፣ የተማራችሁበትን የትምህርት ቤት አይነት (የመንግስት ወይም የግል) መሆኑን bs.ministry.et የሚለው ሊንክ ላይ በመግባት ስማችሁን ወይንም የተመዘገባችሁበትን ስልክ ቁጥር በማስገባት እንድትሞሉ እያሳስብን በአጭር ጊዜ ውስጥ የተመደባችሁበትን የመግቢያ ፈተና መውሰጃ ጣቢያ ፣ የፈተና ቀን እና የፈተና ሰዓት የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን:: የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ   Beeksisa!   Barattoota Mana Barumsaa Sadarkaa 2ffaa Misraaq Goh: Giddugala Saayinsitti Barachuuf Galmooftan Hundaaf:- Kutaa  Magaalaa Qormaataa Itti Fudhatan Kan  Isnitti Dhiyaatuufi Mana Barumsaa Itti Barattan (Mootummaa Ykn Dhuunfa) Ta'uu Isaa, Liinkii bs.ministry.et Jedhu Irratti Seenuun Maqaa Keessan Ykn Lakkoofsa Bilbilaa Ittiin Galmooftan Galchuun Akka Odeeffanoo Gaafatamtan Galchitan Cimsinee Isin Hubachiisaa, Buufata Qormaata Seensaa Itti Fudhan Yeroo Gabaabaa Keessatti Guyyaa Qormaataafi Sa’atii Qormaataa  Kan Isin Beeksifnu Ta’a.     Biiroo Barnootaa Bulchiinsa Magaalaa Finfinnee       ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.

  • ዜና ከቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ! ነሐሴ 8/2018 ዓ.ም. የጋምቤላ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም. የ8ኛ ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ ! በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ የበለጸገው ዘርፈ ብዙ የፈተና እርማት እና ማስተዳደሪያ ሲስተም (EMaCS Ministry) በመጠቀም ከተማሪዎች ምዝገባ እስከ ውጤት መግለጫ ሰርቲፊኬት ዝግጅት ድረስ ያለው ሂደት በዚሁ ዘመናዊ የዲጂታል አገልግሎት እየተከናወነ ይገኛል። ስለሆነም ተፈታኝ ተማሪዎች በኮምፒውተር ወይም በስልካቸው የድር መፈለጊያ (Web browser) በመጠቀም፡- 👉 ለ 8ኛ ክፍል https://gambella.ministry.et/#/result የሚለውን አድራሻ በመክፈት፣ 👉 ፊት ለፊት በሚታየው ቅጽ (form) ላይ የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number) በማስገባት  በማስገባት “ውጤት ይመልከቱ (Check Your Result)” የሚለውን ቁልፍ በመጫን ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ። በቴሌግራም ቦት አማካኝነት በቀላሉ ለማየት የሚከተሉትን ሂደቶችን  ይከተሉ፦ 1. ወደ @MinistryResultQMTBOT በመሄድ ቦቱን ያስጀምሩ። 2. ቦቱን ከከፈቱ በኋላ /start የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ። 3. ክልላችሁን ምረጡ 4. ክፍላችሁን ምረጡ፡ የሚሰጡትን አማራጮች በመጠቀም “Grade 8” የሚለውን ምረጡ። 5. የሰባት ዲጂት (7-digit) የምዝገባ ቁጥርዎን በመጻፍ ውጤታሁን ማየት ትችላላችሁ።

  • 11 авг.2 097316

    ትምህርት ሚኒስቴር በፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች የ9ኛና የ10ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል። በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ ተማሪዎች በዚህ ሊንክ  https://sbs.moe.gov.et/apply መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ሚኒስቴር መስራቤቱ አሳውቋል። (ነሀሴ 5/2018 ዓ.ም) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! @Grade_8_model_exam

  • 7 авг.2 815112

    በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የወጣውንና ከ70 በላይ የሥራ ዘርፎችን ያካተተውን ሰፊ የሥራ ማስታወቂያ በልዩ ሀብ (LyuHub) ድረ-ገጽ አማካኝነት እንዴት በቀላሉ ማመልከት እንደሚችሉ ደረጃ በደረጃ የሚያስረዳ ሙሉ የመመሪያ ቪዲዮ ነው። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፡ 🎓 የ LyuHub ማመልከቻ ሙሉ መመሪያ | 3 ክፍሎች በ LyuHub ድረ-ገጽ ተመዝግቦ ከማመልከት እስከ ማመልከቻን መከታተል ድረስ ያለውን ሂደት በሦስት ክፍሎች ከፋፍለን አዘጋጅተናል። 1️⃣ ምዝገባና አካውንት መክፈት 2️⃣ ሰነዶችን መጫንና ማመልከት 3️⃣ ማመልከቻን መከታተልና ማስተካከል 📌 ሁሉንም ክፍሎች እንዳያመልጡዎት ቻናላችንን ይቀላቀሉ እና ለጓደኞችዎ ያጋሩ። 1️⃣ ክፍል 1 — ምዝገባና አካውንት መክፈት በ LyuHub ድረ-ገጽ ላይ አዲስ አካውንት እንዴት እንደሚከፍቱ ደረጃ በደረጃ፦ ✅ ወደ LyuHub ድረ-ገጽ መግባት ✅ "Sign Up / ተመዝገብ" የሚለውን መምረጥ ✅ ሙሉ ስም፣ ስልክ ቁጥርና ኢሜይል በትክክል መሙላት ✅ ጠንካራ የይለፍ ቃል (Password) መፍጠር ✅ በስልክ ወይም በኢሜይል የሚላከውን የማረጋገጫ ኮድ (Verification Code) አስገብቶ አካውንቱን ማረጋገጥ ⚠️ ማስታወሻ፦ የሚያስገቡት ስልክ ቁጥርና ኢሜይል ንቁና በእጅዎ ያለ መሆን አለበት — ሁሉም መረጃ የሚላከው በዚያ በኩል ነው። 👉 ክፍል 2 ሰነዶችን ስለመጫን ይሆናል። ተከታተሉን! 2️⃣ ክፍል 2 — ሰነዶችን መጫንና ማመልከት አካውንት ከከፈቱ በኋላ የሚያስፈልጉ ማስረጃዎችን አያይዘው ማመልከቻዎን Submit ማድረግ ነው። 📎 የሚያስፈልጉ ሰነዶች፦ • የትምህርት ማስረጃ (ዲግሪ/ዲፕሎማ) • የሙያ ፈቃድ (Professional License) • የ PGDT ሰርተፊኬት • የሥራ ልምድ ማስረጃ 📝 ሂደቱ፦ ✅ ወደ አካውንትዎ Login ማድረግ ✅ የግል መረጃዎን (Profile) ማሟላት ✅ የሚያመለክቱበትን የሥራ ዘርፍ መምረጥ ✅ ሰነዶቹን አንድ በአንድ Upload ማድረግ ✅ ሁሉንም መረጃ አረጋግጠው Submit መጫን ⚠️ ጠቃሚ ምክር፦ ሰነዶቹ ግልጽና የሚነበቡ መሆናቸውን ያረጋግጡ። ያልተሟላ ሰነድ ማመልከቻዎ ውድቅ እንዲሆን ምክንያት ይሆናል። 👉 ክፍል 3 ማመልከቻዎን እንዴት እንደሚከታተሉ ያሳያል። 3️⃣ ክፍል 3 — ማመልከቻን መከታተልና ማስተካከል ካመለከቱ በኋላ ማመልከቻዎ ላይ ምን ማድረግ ይችላሉ? 🔍 Applied Job — ያመለከቱበትን የሥራ ዘርፍ ዝርዝርና ወቅታዊ ሁኔታውን (Status) ማየት ✏️ Edit — የተሳሳተ መረጃ ካለ ወይም ሰነድ መቀየር ከፈለጉ ማስተካከል ❌ Withdraw — ማመልከቻውን መሰረዝ/መተው ከፈለጉ ⚠️ ማስታወሻ፦ ማስተካከያ ማድረግ የሚቻለው የማመልከቻው ጊዜ ከመዝጋቱ በፊት ብቻ ነው። ስለዚህ ማመልከቻዎን በየጊዜው ይከታተሉ። ✅ በዚህ ሦስተኛው ክፍል መመሪያችን ተጠናቋል። ለበለጠ መረጃ የማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይከታተሉ TikTok: https://vt.tiktok.com/ZS4xMHyhT lyuhub : https://t.me/lyujobs

  • 6 авг.2 44282

    በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የወጣውንና ከ70 በላይ የሥራ ዘርፎችን ያካተተውን ሰፊ የሥራ ማስታወቂያ በልዩ ሀብ (LyuHub) ድረ-ገጽ አማካኝነት እንዴት በቀላሉ ማመልከት እንደሚችሉ ደረጃ በደረጃ የሚያስረዳ ሙሉ የመመሪያ ቪዲዮ ነው። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፡ ክፍል 1 - ምዝገባና አካውንት መክፈት፡ በ LyuHub ድረ-ገጽ ላይ አዲስ አካውንት እንዴት እንደሚከፈትና በስልክ/ኢሜይል እንደሚረጋገጥ ያስረዳል ክፍል 2 - ሰነዶችን መጫንና ማመልከት፡ የትምህርት፣ የሙያ ፈቃድ፣ PGDT ሰርተፊኬት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎችን አያይዞ ማመልከቻውን Submit ማድረግ ክፍል 3 - ማመልከቻን መከታተልና ማስተካከል፡ ያመለከቱትን የሥራ ዘርፍ ማየት (Applied Job)፣ ማስተካከል (Edit) ወይም መተው (Withdraw) 🔗 የማመልከቻ ድረ-ገጽ፡ https://lyuhub.com/ 🔔 ቻናላችንን Subscribe በማድረግ አዳዲስ የሥራ ማስታወቂያዎችንና መመሪያዎችን በፍጥነት ያግኙ!

  • https://youtu.be/Axr2QXFj8FY?si=ugrDVmQ3SCq9O9K8

  • йоС пОдписи

  • йоС пОдписи

  • йоС пОдписи

  • SOUTH ETHIOPIA 🇪🇹 GRADE 6 HIGH SCORES 💯💯💯

  • 5 авг.2 22141

    йоС пОдписи

  • 5 авг.2 33172

    йоС пОдписи

  • 5 авг.2 41245

    ሰበር ዜና ሐምሌ 29/2018 ዓ.ም. የአፋር ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም. የ6ኛ ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ ! በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ የበለጸገው ዘርፈ ብዙ የፈተና እርማት እና ማስተዳደሪያ ሲስተም (EMaCS Ministry) በመጠቀም ከተማሪዎች ምዝገባ እስከ ውጤት መግለጫ ሰርቲፊኬት ዝግጅት ድረስ ያለው ሂደት በዚሁ ዘመናዊ የዲጂታል አገልግሎት እየተከናወነ ይገኛል። ስለሆነም ተፈታኝ ተማሪዎች በኮምፒውተር ወይም በስልካቸው የድር መፈለጊያ (Web browser) በመጠቀም፡- 👉 ለ 6ኛ ክፍል https://afar6.ministry.et/#/result የሚለውን አድራሻ በመክፈት፣ 👉 ፊት ለፊት በሚታየው ቅጽ (form) ላይ የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number) በማስገባት  በማስገባት “ውጤት ይመልከቱ (Check Your Result)” የሚለውን ቁልፍ በመጫን ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ። በቴሌግራም ቦት አማካኝነት በቀላሉ ለማየት የሚከተሉትን ሂደቶችን  ይከተሉ፦ 1. ወደ @MinistryResultQMTBOT በመሄድ ቦቱን ያስጀምሩ። 2. ቦቱን ከከፈቱ በኋላ /start የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ። 3. ክልላችሁን ምረጡ 4. ክፍላችሁን ምረጡ፡ የሚሰጡትን አማራጮች በመጠቀም “Grade 6” የሚለውን ምረጡ። 5. የሰባት ዲጂት (7-digit) የምዝገባ ቁጥርዎን በመጻፍ ውጤታሁን ማየት ትችላላችሁ።

  • ሰበር ዜና ሐምሌ 29/2018 ዓ.ም. የሶማሌ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም. የ8ኛ ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ ! በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ የበለጸገው ዘርፈ ብዙ የፈተና እርማት እና ማስተዳደሪያ ሲስተም (EMaCS Ministry) በመጠቀም ከተማሪዎች ምዝገባ እስከ ውጤት መግለጫ ሰርቲፊኬት ዝግጅት ድረስ ያለው ሂደት በዚሁ ዘመናዊ የዲጂታል አገልግሎት እየተከናወነ ይገኛል። ስለሆነም ተፈታኝ ተማሪዎች በኮምፒውተር ወይም በስልካቸው የድር መፈለጊያ (Web browser) በመጠቀም፡- 👉 ለ 8ኛ ክፍል https://somali.ministry.et/#/result የሚለውን አድራሻ በመክፈት፣ 👉 ፊት ለፊት በሚታየው ቅጽ (form) ላይ የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number) እና የመጀመሪያ ስማችሁን በማስገባት  በማስገባት “ውጤት ይመልከቱ (Check Your Result)” የሚለውን ቁልፍ በመጫን ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ። በቴሌግራም ቦት አማካኝነት በቀላሉ ለማየት የሚከተሉትን ሂደቶችን  ይከተሉ፦ 1. ወደ @MinistryResultQMTBOT በመሄድ ቦቱን ያስጀምሩ። 2. ቦቱን ከከፈቱ በኋላ /start የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ። 3. ክልላችሁን ምረጡ 4. ክፍላችሁን ምረጡ፡ የሚሰጡትን አማራጮች በመጠቀም “Grade 8” የሚለውን ምረጡ። 5. የሰባት ዲጂት (7-digit) የምዝገባ ቁጥርዎን እና የመጀመሪያ ስምን በማስገባት ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ።

  • https://www.youtube.com/watch?v=UDk3UvRD4Os ይሄንን ቪዲዮ በመመልክት መመዝገብ ይችላሉ

  • Live stream finished (15 minutes)

  • Live stream started

  • 4 авг.3 52712

    ‎በአጠቃላይ በ2018 ዓ.ም የተሻለ የትምህርት ውጤት ለማስመዝገብ በዞን ደረጃ የተደረገው ከፍተኛ ጥረት፣ ክትትልና ድጋፍ በ6ኛ ክፍል ውጤት መሻሻሉን መምሪያው ገልጿል። ‎ ‎በቀጣይ ግን በተለይ በ8ኛ ክፍል የዞኑን አፈጻጸም ዝቅ ያደረጉ መዋቅሮችን በተገቢው ሁኔታ የመደገፍና የማረም ሥራዎች በትኩረት እንደሚቀጥሉ አመልክቷል። ‎ ‎

  • 4 авг.3 14472

    የ2018 ዓ.ም የ6ኛና የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ መደረጉን አስመልክቶ የጌዴኦ ዞን ትምህርት መምሪያ ዞናዊ የውጤት መግለጫ ተሰጥተዋል ‎ ‎ዲላ፦ሐምሌ 28 ቀን 2018 ዓ.ም(ጌዴኦ ቴሌቪዥን ) የጌዴኦ ዞን ትምህርት መምሪያ የ2018 ዓ.ም የ6ኛና የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤትን ይፋ ማድረጉን አስታወቋል። ‎ ‎መምሪያው ለዞኑ መንግስት ኮሙኒኬሽን በላከው መረጃ መሠረት፦ በዞኑ በ2018 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና የወሰዱት 7 ሺህ 84 ወንድ እና 6ሺህ 670 ሴት በድምሩ 13ሺህ 754 ተማሪዎች መሆናቸውን ገልጸዋል። ‎ ‎ከእነዚህ መካከልም 4 ሺህ 574 ወንድና 3 ሺህ 670 ሴት በድምሩ 8 ሺህ 244 ተማሪዎች 50 በመቶና ከዚያ በላይ ውጤት በማምጣት ወደ ቀጣዩ መካከለኛ ደረጃ ማለፋቸውን ተገልጿል። ‎ ‎ይህም 60 በመቶ የማለፊያ ውጤት መሆኑንና ከ2017 ዓ.ም ጋር ሲነጻጸር በ20 በመቶ የተሻሻለ ውጤት መሆኑ ነው መምሪያው የጠቀሰው። ‎ ‎8ኛ ክፍል ፈተና በተመለከተ 4ሺህ 938 ወንድና 3 ሺህ 685 ሴት በድምሩ 8 ሺህ 623 ተማሪዎች ተፈትነዋል። ‎ ‎ከእነዚህ ውስጥ 1 ሺህ 829 ወንድና 1ሺህ 34 ሴት በድምሩ 2 ሺህ 863 ተማሪዎች፦ 35 በመቶ የማለፊያ ውጤት በማስመዝገብ ወደ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ተዘዋውሯል ብለዋል መምሪያው። ‎ ‎ይህ ውጤት ከ2017 ዓ.ም ጋር ሲነጻጸር በ17 በመቶ ዝቅ ያለ መሆኑን መምሪያው አስታውቋል። ‎ ‎ፈተና ካስፈተኑ 153 ትምህርት ቤቶች መካከል 11 ትምህርት ቤቶች 100 በመቶ የማለፊያ ውጤት ሲያስመዘግቡ ቀሪዎቹ 13 ትምህርት ቤቶች ምንም ተማሪ ማሳለፍ እንዳልቻሉ ተገልጿል። ‎

  • Live stream finished (12 minutes)