ኤክሰለንስ ቤት ለቤት አስጠኚ
Статистикаበሆሳዕና:ወላይታ:ወልቂጤ እና ወራቤ ከተማ ላይ ከKG- 10ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች ብቁ እና የማስተማር ልምድ ባላቸዉ አስጠኚዎች እቤትዎ ድረስ የማስጠናት አገልግሎት እንሰጣለን። 📞+251985583385 #በልጅዎ_ለዉጥ_ይገረማሉ። @excellencetutorial_extutor
- Последний пост
- 7 янв.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
"መልአኩም እንዲህ አላቸው፦ እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና። ይህም ምልክት ይሆንላችኋል፤ ሕፃን ተጠቅልሎ በግርግምም ተኝቶ ታገኛላችሁ።" (ሉቃስ 2:10-12) እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም፣ የፍቅርና የበረከት ይሁንላችሁ! @excellence_tutorial_tips
በሕይወት ትልቁ ቁም ነገር ትምህርት መውሰድ ነው፡፡ መቼም በስለንም አውቀንም አንጨርስም። ባወቅን ቁጥር ብዙ ቀዳሚ አላዋቂነታችን ይታወሰናል፡ ሁሌም እንማር፣ ሁሌም ለመለወጥ ዝግጁ እንሁን፣ ሁሌም ብሩሕ ተስፋ ይኑረን፡፡ ብልህ ሰው ዛሬ ላይ ፡ ዐዋቂ ነኝ፣ ትክክል ነኝ፣ እኔ ብቻ የሚል ሳይኾን ዛሬ ላይ የሕይወትን ትምህርት ከሕፃናት ሳይቀር ለመማር የተዘጋጀ ነው፡፡ ስለ ዛሬ ማንነቱ ሲያስብ ሙሉነት የሚሰማው ብቻ ሳይሆን፣ ነገ ላይ ለመሙላት የሚሰናዳ ነው፡፡ ብልህ ሰው ትናንትናንና ነገን አስታርቆ ዛሬን በእረፍት በእርጋታና በደስታ የሚኖር ሲሆን፣ በሰው ሁሉ ለመወደድ ሳይሆን መልካም ሰራ ሰርቶ በጌታው ለመውደድ የሚጥር ነው፡፡ @excellence_tutorial_tips
40 Sites to Download Books for free 1. Planet eBook 2. Free-eBooks. net 3. ManyBooks 4. LibriVox 5. Internet Archive 6. BookBub 7. Open Library 8. BookBoon 9. Feedbooks 10. Smashwords 11. Project Gutenberg 12. Google Books 13. PDFBooksWorld 14. FreeTechBooks 15. Bookyards 16. GetFreeBooks 17. eBookLobby 18. FreeComputerBooks 19. OpenCulture 20. Library Genesis (LibGen) 21. Goodreads 22. Obooko 23. O'Reilly 24. PDF Drive 25. Anna's Archive 26. PDF Room 27. PDF Coffee 28. Dokumen Pub 29. Z Library 30. Ocean of PDF 31. Dirzon 32. Booksfree 33. EngbooksPDF 34. Elejandria 35. Espaebook 36. Wonderful Books 37. Lectuland 38. LeerLibrosOnline 39. ePubLibre 40. Standard Ebooks @excellence_tutorial_tips
⭐️የ8ኛ እና 6ኛ ክፍል የመልስ መስጫ ወረቀት አጠቃቀም መመሪያ ለተማሪዎች፣ ⭐️➊ የተማሪዎች መለያ ቁጥር እና የትምህርት ዓይነት መለያ ቁጥር ለእያንዳንዳቸው በተቀመጠው ሳጥን ውስጥ ከላይ ወደ ታች መፃፍ አለበት፡፡ ✅❷ በተፃፈው መለያ ቁጥር ፊት ለፊት የተፃፈውን ቁጥር የያዘውን አራት ማዕዘን ቅንፍ (Square Bracket) ብቻ ማጥቆር አለበት፡፡ ⭐️➌ ተማሪዎች የመረጡትን መልስ ትይዩ በተሰጠው አራት ማዕዘን ቅንፍ (Square Bracket) ላይ በትክክል ማጥቆር አለባቸው፡፡ ✅❹ ተማሪዎች ያጠቆሩትን መልስ መቀየር ቢፈልጉ መጀመሪያ ያጠቆሩትን የአራት ማዕዘን ቅንፍ (Square Bracket) በደንብ ማጥፋት አለባቸው፡፡ ⭐️❺ በአንድ ረድፍ ከአንድ በላይ መልስ (የአራት ማዕዘን ቅንፍ/Square Bracket) ማጥቆር የተከለከለ ነው፡፡ ✅❻ ለመፃፍ እና ለማጥቆር ከተፈቀደው ቦታ ውጭ ምንም አይነት ፅሁፍም ሆነ ጭረት ማድረግ የተከለከለ ነው፡፡ ⭐️❼ ለመፃፍ ከተፈቀደው ቦታ ውጭ ተፅፎ ወይም ትንሽ ጭረት እና ነጥብ ከተገኘ የመልስ መስጫ ወረቀቱ ሙሉ በሙሉ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ ✅❽ መልስ በሚጠቆርበት ጊዜ እርሳሱ ከተሰጠው አራት ማዕዘን ቅንፍ (Square Bracket) መውጣት የለበትም። ከወጣም በማጥፊያ ማጥፋት ይጠበቅባችኋል። ⭐️❾ መልስ መስጫ ኮርነር ላይ ያሉትን አራት ጠርዞች መንካትም ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡ ✅➓ ተፈታኞች የመልስ መስጫ ወረቀታቸውን በንፅህና መያዝ አለባቸው ማለትም እንዳይቆሽሽ፣ እርጥበት እንዳይነካው፤ እንዳይቀደድ እና እንዳይታጠፍ መጠንቀቅና ሙሉ ኃላፊነት መውሰድ አለባቸው፡፡ ⭐️⓫ በእስክሪብቶ መፃፍ አይፈቀድም። ስለዚህ እርሳስ፣ ላጲስ እና መቅረጫ አይለያችሁ ✅⓬ ፈተና ጨረስኩ ብሎ አላስፈላጊ የሆነ ነገር፤ ስዕል ወይም ሌላ ከጀርባም ይሁን ከፊት አይፃፍበትም። ⭐️⓭ በጣም የተቀረፀ ሹል እርሳስ በምንጠቀም ወቅት ወረቀቱ እንዳይቀደድ መጠንቀቅ አለብን። ⭐️⭐️⭐️⭐️ ⭐️ ⭐️መልካም ፈተና⭐️ ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️ @excellence_tutorial_tips
видео или голосовое, без подписи
ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል Eid Mubarak!
✅🔠🔠🔠🔠🔠🔠 ✅1. Simple Present Tense: Example: "I walk to the park every afternoon." ✅2. Simple Past Tense: Example: "She finished her homework last night."2 ✅3. Simple Future Tense: Example: "They will visit their grandparents next week." ✅4. Present Continuous Tense: Example: "He is playing soccer right now." ✅5. Past Continuous Tense: Example: "We were studying when the phone rang." ✅6. Future Continuous Tense: Example: "I will be working late tonight." ✅7. Present Perfect Tense: Example: "They have already visited that museum." ✅8. Past Perfect Tense: Example: "She had already left by the time we arrived." ✅9. Future Perfect Tense: Example: "By next year, I will have graduated from university." ✅10. Present Perfect Continuous Tense: Example: "She has been studying for hours." 🔇11. Past Perfect Continuous Tense: Example: "They had been waiting for an hour when the bus finally arrived." ✅12. Future Perfect Continuous Tense:Example: "I will have been living in this city for ten years by the time I move." @excellence_tutorial_tips
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ብዙ ጥናቶች እንዳመላከቱት ከሆነ ብዙ Note አንብቦ ፈተና ከመፈተን ይልቅ ትንሽ አንብቦ ብዙ ጥያቄዎችን መስራት ለማንኛውም ፈተና ጥሩ እንደሆነ ~ Addis Ababa University ~ Oxford University ~ Darkmouth College.., የመሣሠሉት ታዋቂ የትምህርት ተቋማት በሰሩት ምርምር ይህንን ግኝት አሳውቀዋል ። ስለዚህ ውድ ብሔራዊ ፈተና ለምትፈተኑ የቻናላችን ቤተሰቦች ያላችሁ ጊዜ ቢበዛ 1 ወር ከ15 ቀን ቢሆን ነው ያላችሁ ጊዜ በጣም ጥቂት ነው አስተውሉ አሁን የሚያዋጣችሁ ብዙ ማንበብ unitochin እየጠረጋችሁ ማጥናት ሳይሆን የአምና የካቻምና ከዛም በፊት ያሉ ብሔራዊ ፈተናዎችን ሞዴል ጥያቄዎችንም ጨምሮ በተደጋጋሚ መስራት ብቻና ብቻ ነው። ጥያቄ በመስራት ጊዜያችሁን አሳልፉ ጥያቄው ወደ ጥናት እየመራችሁ ብታጠኑ እርግጠኛ ሆኜ ታተርፋላችሁ በዚሁ የምንረዳችሁ ነገር ካለ በኮመንት አሳውቁን በቻልነው አቅም እናግዛችኃለን @excellence_tutorial_tips @excellence_tutorial_tips
እናንተስ አትፍሩ የተሰቀለዉን ኢየሱስን እንድትሹ አውቃለሁና እንደተናገረ ተነስቷልና በዚህ የለም የተኛበትን ስፈራ ኑና እዩ። ማቴዎስ 28÷5 እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!! በዓሉ የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅርና የመተሳሰብ ይሁልን። ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላምን ያድርግልን።🙏🙏
"አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ" (2ኛ ቆሮ. 5:14) ለክርስትና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የስቅለት በዓል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። መልካም በዓል❤️
✅14 Branches of Biology ⭐️Study of blood------ ⭐️Study of liver------- ⭐️Study of fungi------- ⭐️Study of Algae------ ⭐️Study of Virus------ ✅Study of kidney----- ✅Study of cancer------- ✅Study of Universe--- ✅Study of Fruits------- ✅Study of Birds------ ✅Study of Bones------ ✅Study of Eggs------- ✅Study of Hairs------ ✅Study of Eyes------- 🫴🫴🫴🫴🫴🫴 @excellence_tutorial_tips
ማጥናት ጀምር! ከፈተና በኋላ እንዳይቆጭህ ከፈለክ አሁን በደምብ አጥና፣ ጥያቄ ስራ። እስካሁን አልጀመርኩም ካልክ አሁን ጀምር! የምትችለውን ሁሉ አድርግ! አለበለዚያ ሰኔ ቶሎ ይደርሳል፤ ውጤት ሲመጣ ታዝናለህ! ያንተን ስኬት የሚጠብቁ ጥግ ድረስ የሚወዱህ አባት፣ እናት ወይ ቤተሰቦች አሉ! ብቻህን አይደለህም አሁኑኑ ተነስና ማጥናት ጀምር! @excellence_tutorial_tips
видео или голосовое, без подписи