KOLFE SECONDARY SCHOOL(Comprehensive)
Статистика- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 13
- Всего постов
- 30
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 766
- 1/48двое суток
- 2 023
- 1/72трое суток
- 2 182
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ቀን 06/12/2018 ዓ.ም ማስታወቂያ ለ2018 ዓ.ም የመጀመሪያ ዙር ተመራቂ የሙያ (CTE) ተማሪዎች በሙሉ። ከሁሉ አስቀድመን እንኳን ደስ ያላችሁ👩🎓👨🎓 እያልን የምረቃና የሰርተፍኬት ስነስርአት የሚካሄደው እሁድ ነሐሴ 10/2018 ዓ.ም 3:00 ሰአት ላይ ስለሆነ በሰአቱ በትምህርት ቤቱ አዳራሽ እንድትገኙ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። ማሳሰቢያ:- 👉 ገዋን በራሳችሁ አዘጋጅታችሁ እንድትለብሱ 👉 በትምህርት ቤቱ ለምርቃት ተብሎ የሚሰበሰብ ምንም አይነት ገንዘብ የሌለ መሆኑን በጥብቅ እያሳወቅን በዚህ ተግባር ባገኘነው ማንኛውም ሰው እርምጃ የምንወስድ መሆኑን እናሳውቃለን። *ት/ቤቱ
видео или голосовое, без подписи
05/12/2018 ዓ.ም 🗓️ 🗣✍📄ማሳሰቢያ 📢 ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ 👨🎓👩🎓 የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት ለመማር ተመዝግባችሁ እየተማራችሁ ያላችሁ ተማሪዎች በየቀኑ በምንወስደው አቴንዳንስ እያረጋገጥን ነው ✅ 📌 በሚሰጠው ትምህርት መሰረታዊ የሆነ የእውቀትና ክህሎት አገልግሎት እያገኛችሁ እንደሆነ በምልከታ አይተናል 👀; በተጨማሪም አንዳንድ ተማሪዎች በምትሰጡት አስተያየት ተረድተናል 💬። 📌ነገር ግን አንዳንድ ተማሪዎች ተመዝግባችሁ ትምህርት በአግባቡ እየተከታተላችሁ አይደለም። በመሆኑም በራሳችሁ ፈቃድ እየቀራችሁ የትምህርት ብክነት እያስከተላችሁ ነው ⚠️; 👉ስለዚህ የሚሰጠው ትምህርት ተከታታይ ምዘና ስላለው ከነገ 06/12/2018ዓ.ም ጀምሮ 📅 ጥብቅ የክፍል ውስጥ ቁጥጥር በት/ቤቱ ር/መ/ራን ስለሚደረግ በተመደባችሁበት ክፍል ተገኝታችሁ ትምህርት እንድትማሩ በጥብቅ እናሳስባለን። 📌 ለወላጆች👨👩👧👦- ወላጆች እባካችሁ ልጆቻችሁን ከተመዘገቡ በኋላ ወደ ት/ቤት እንዲመጡ አድርጉ 🏫️ በዚህ ክረምት ወቅት የሚሰጠው ትምህርት በጣም ወሳኝ ስለሆነ 📚 ልጆቻችሁን ክትትል እንድታደርጉ በጥብቅ እናሳስባለን 👁️: 👉 ማሳሰቢያ📢- በዚህ ክረምት ያለምንም ቀሪ በአግባቡ ትምህርት ተከታትለው ያጠናቀቁ ተማሪዎች በየሳምንቱ የእውቅና ሰርተፍኬት ይሰጣቸዋል 🏆: 📌 የሚሰጠው ትምህርት የክፍል ውስጥ ምዘና ስላለው ውጤቱም በ2019 ዓ.ም በቀን ለሚሰጠው ትምህርት በተደማሪነት የሚያዝ ይሆናል 📝: 📌 ቀሪ ያለባችሁ ተማሪዎች ህጋዊ መረጃ በመያዝ 📄 ከወላጆቻችሁ ጋር ት/ቤት በመምጣት ሪፖርት ማቅረብ ይኖርባችኋል; ከዚህ ውጪ ያለምን ምክንያት ቀሪ ያለባችሁ ተማሪዎች የምትጠየቁ ይሆናል። 📌 ክፍያ ያልከፈላችሁና ግማሽ ከፍላችሁ ያላጠናቀቃችሁም ከነገ ጀምሮ ክፍያችሁን እንድታጠናቅቁ። ት/ቤቱ 🏫️
የትምህርት ሚኒስቴር ከ2019 ዓ.ም ጀምሮ የሚተገበሩ 11 አዳዲስ የሙያ ትምህርት ዓይነቶችን ይፋ አደረገ የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና ከክልል ትምህርት ቢሮዎች ጋር በመተባበር ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁለተኛው ዙር የሚተገበሩ 11 የሥራና ተግባር የሙያ ዓይነቶችን ይፋ በማድረግ፣ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት እንዲደረግ መመሪያ አስተላለፈ። አዲሱ የትምህርትና ሥልጠና ፖሊሲ «የሙያና ቴክኖሎጂ ትምህርት ከቅድመ አንደኛ ደረጃ ጀምሮ ከእድሜ ጋር በተመጣጠነ መልኩ ይሰጣል» በሚለው አቅጣጫ መሠረት፣ በ7ኛ እና 8ኛ ክፍል ራሱን ችሎ ተማሪዎች በቀጣይ የሚፈልጉትን ሙያ እንዲመርጡ እየተደረገ ይገኛል። በተጨማሪም በ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ከቀለም ትምህርት ጎን ለጎን ከ2017 ዓ.ም ጀምሮ በ12 የሙያ ዓይነቶች ትምህርት እየተሰጠ እንደሆነ ተገልጿል። ሚኒስቴሩ ከ2019 ዓ.ም ጀምሮ ለሚተገበሩት 11 ተጨማሪ የሙያ ዓይነቶች የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል መርሐ-ትምህርቶችን፣ እንዲሁም የ11ኛ ክፍል የተማሪ ሞጁሎችንና የመምህራን መመሪያዎችን አዘጋጅቶ ማጠናቀቁን አስታውቋል። ለዚሁ ትግበራ የክልልና የከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮዎች፦ 👉ዝርዝር ዕቅድና በጀት በመያዝ የሙያ ዓይነቶችን በትምህርት ቤትና በተማሪዎች ደረጃ እንዲያስመርጡ፣ 👉የሙያ መምህራንን እንዲቀጥሩና እንዲያሰለጥኑ፣ 👉የመማሪያና ማስተማሪያ ግብዓቶችን እንዲያሟሉ፣ የትምህርት አመራሮችን በማሰልጠንና የሕዝብ ንቅናቄ በመፍጠር ቅድመ ዝግጅት እንዲያደርጉ አሳስቧል። የአዲሶቹ 11 የሙያ ዓይነቶች ዝርዝር፦ 👉ብረታ ብረት ሥራ ቴክኖሎጂ 👉አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ 👉አልባሳት ቴክኖሎጂ 👉ሕንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ቧንቧ ሥራ 👉ሶፍትዌር ማበልጸግ 👉ሰብል አመራረት 👉ጤና ክብካቤ አገልግሎት 👉ሆቴል አገልግሎት 👉ፀጉር ሥራና ውበት አገልግሎት 👉ምግብ ዝግጅት
ቀን 04/12/2018 ማስታወቂያ ለ12ኛ ክፍል የሙያ ትምህርት ተመራቂዎች በሙሉ። ከላይ ስማቸው የተገለፀው ተማሪዎች የሙያ ትምህርት ያላጠናቀቁና ከ50% በታች ውጤት ያመጡ መሆኑን እናሳስባለን። ***ት/ቤቱ
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ማስታወቂያ ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት ለመማር ተመዝግባችሁ በአግባቡ እየተማራችሁ ያላችሁ ተማሪዎች በተጠናከረ አግባብ መቀጠል ይኖርባችኋል ፤ነገር ግን በፕሮግራሙ በአግባቡ ያልተሳተፋችሁ ተማሪዎች በሙሉ ከነገ 04/12/2018ዓ ም ጀምሮ በአስቸኳይ በክፍል ተገኝታችሁ መማር ይኖርባችኋል ። ት/ቤቱ
видео или голосовое, без подписи
ለተማሪዎች በሙሉ 😎 1. ሁሉም ተማሪ ለምዝገባ የፋይዳ መታወቂያ አስፈላጊ ነው። ባለ 16 አሃዝ ይመዘገባል 😎2. ነባር ደጋሚና አቋራጭ ተማሪዎች የምዝገባ ቀን 🧚♂️10ኛ ክፍል ነሐሴ 4 🧚♂️ 9ኛ ክፍል ነሐሴ 5 እና6 ይሆናል 🧥ነባር ተማሪዎች አሮጌውን መታወቂያ የምትመልሱ ስለሆነ ለአዲስ መታወቂያ አንድ ፎቶግራፍ ይዛችሁ መምጣት አለባችሁ። ነባሩ መታወቂያ የሌላችሁ ደረሸኝ መያዝ አለባችሁ።
Beeksisa! Biiroon Barnootaa Bulchiinsa Magaalaa Finfinnee Qulqullina Barnoota Bulchiinsa Magaalichaa Keessatti Kennamu Ol Guddisuuf Giddu-Gala Madaallii Saayinsii Moodeela Idil-Addunyaa Uumuudhaan Xiyyeeffannoodhaan Hojjachaa Jira. Haaluma Kanaan, Bara Barnootaa 2019tti Mana Barnoota Waliigalaa Sadarkaa Lammaffaa Misraq Goh Saayinsii Moodeela Idil-Addunyaa Keessatti Barattoota Kutaa 9ffaa Hanga 12ffaa Simatee Barsiisuuf Hojii Qophii Xumuree Jira. Salphaatti, Barattoonni Mana Barnootaa Kana Keessatti Barachuu Barbaaddan, Ulaagaalee Dorgommii Miidiyaalee Hawaasummaa Biiroo Barnootaa Irratti Ibsaman Bu'uura Godhachuun, Liinkii Ibsameen Hanga 8/12/2018 A.L.I.tti Galmaahuu Kan Dandeessan Ta'uu Isinii Beeksifna. Liinkii Galmee:- https://bs.ministry.et ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи