tgindex
የሠላም በር ት/ቤት ተማሪዎች

የሠላም በር ት/ቤት ተማሪዎች

Статистика

ሠላም በር ተማሪ

Последний пост
7 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
24
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 917
+1 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 019
24 постов
Вовлечённость
105,3%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 24
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1 432
1/48двое суток
1 641
1/72трое суток
1 769

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • የተከለሰ የምዝገባ ፕሮግራም

  • видео или голосовое, без подписи

  • 1 авг.1 727246

    видео или голосовое, без подписи

  • 1 авг.1 614157

    ከ8ኛ ወደ 9ኛ ክፍል ያለፋ ተማሪዎች ምደባ ኮልፌ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት መሆኑን እናሳውቃለን።

  • 28 июл.2 064121из wwwAddisAbabaeducationbureau

    የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ      Beeksisa! Biiroon Barnootaa Bulchiinsa Magaalaa Finfinnee bara barnootaa 2019tti Mana Barnootaa Bultii addaa  Sadarkaa Giddu-galeessaa fi Waliigalaa Sadarkaa 2ffaa Shamarranii Itegee Manan, Mana Barnootaa Bultii addaa  Dhiiraa Galaan fi Kaampaasii Saayinsii Sheerdiitti barattoota kutaa 7ffaa fi 9ffaa simatee barsiisuuf beeksisa baase irratti hundaa'uun, barattoonni “online” irratti  galmee kan raawwattan hundi  maqaa keessanii fi buufata qormaata seensa ‘online’ kutaa Magaalaa keessaan buufata qormaataa itti ramadamtan  deemuun maaqaa keessan Liinkii https://bs.ministry.et ittiin Galmooftaniin  galuun lakkoofsa galmee keessaaniifi kutaa keessan filachuun buufata ykn center  mirkaneeffadhu kan jedhu cuqaasuun akka mirkaneeffatan isiniin jechaa,   ·          kutaa 9ffaaf  qormaatni seensaa “online” Roobii, gaafa Guyyaa 22/11/2018 A.L.I. ganama sa'aatii 3:00 irraa eegalee ni kennama.   ·          kutaa 7ffaaf , qormaatni seensaa “online” Kamisa, Guyyaa 23/11/2018 A.L.I. ganama sa'aatii 3:00 irraa eegalee ni kennama.   Hubachiisa!   ·         Barattoonni yeroo qormaataf dhuftan waraqaa eenyummaa mana barnoota keessanii fi lakkoofsa galmee ittiin galmooftan qabatanii dhufuun kan isinirra eegamu yoo ta'u, bilbilaa fi meeshaalee elektirooniksii biroo qabatanii dhufuun dhowwaa (dhorkaa) ta'uu isin beeksisna.     Biiroo Barnootaa Bulchiinsa Magaalaa Finfinnee.     ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc

  • 28 июл.1 6152из wwwAddisAbabaeducationbureau

    ማስታወቂያ! (ሀምሌ 21/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2019 የትምህርት ዘመን በእቴጌ መነን የልጅ አገረዶች እና በገላን የወንዶች መካከለኛና ሁለተኛ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤቶች እንዲሁም በሚኒሊክ ሳይንስ ሼርድ ካንፓስ የ7ኛ እና የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት በኦን ላይን/online/ ምዝገባ ያከናወናችሁ ተማሪዎች በሙሉ ;- ስም ዝርዝራችሁንና የተመደባችሁበትን የመግቢያ ኦን ላይን/online/ ፈተና መስጫ ጣቢያን በዚህ ሊንክ በመግባት https://bs.ministry.et እና ሬጅስትሬሽን ቁጥራችሁን እንዲሁም ክፍላችሁን በመምረጥ ማእከል አረጋግጥ የሚለውን በመጫን መመልከት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን   ·         ለ9ኛ ክፍል ያመለከታችሁ የመግቢያ ኦን ላይን/online/ ፈተና የሚሰጠው እሮብ በ22/11/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ   ·         ለ7ኛ ክፍል ያመለከታችሁ የመግቢያ ኦን ላይን/online/ ፈተና የሚሰጠው ሀሙስ በ23/11/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ በመሆኑ ተፈታኝ ተማሪዎች ስማችሁ በሚገኝበት የመግቢያ ኦን ላይን/online/ ፈተና መስጫ ጣቢያ ላይ ፈተናው መሰጠት ከሚጀምርበት ሰዓት አንድ ሰዓት ቀድማችሁ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡   ማሳሰቢያ! ተማሪዎች ለፈተና ስትመጡ የትምህርት ቤታችሁን መታወቂያ እና የ6 እና የ8ኛ ክፍል ሬጅስትሬሽን/ምዝገባ/ ቁጥር ይዛችሁ መምጣት የሚጠበቅባችሁ ሲሆን ስልክና መሰል የኤሌከትሮኒክስ ግብዓቶችን ይዞ መምጣት የተከለከለ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

  • 28 июл.1 3913

    አስቸኳይ ማስታወቂያ  የፈተና ቦታ ለውጥ:-በኮልፌ ቀራኒዮ  ክተማ ስር ካሉ ት/ቤቶች ለእቴጌ መነን እና ለገላን አዳሪ ት/ቤቶች እና ለኮተቤ ሼርድ ካምባስ መግቢያ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች መፈተኛ ቦታ አየርጤና ተብሎ የነበረው ወደ ቀራኒዮ መዳኒኃለም እና የማነብርሃን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ  ት/ቤት በምድባቸው ልክ የሚፈተኑ መሆኑን እናሳውቃለን። ፅ/ቤቱ

  • 28 июл.1 41361

    Sharing file

  • ለአዳሪ ትምህርት ቤት የተመዘገቡ ተማሪዎች የ8ኛ ክፍል ነገ ቀራንዮ መ.2ኛ ደረጃ እና የማነ ብርሃን 2ኛ ደረጃ ፈተናው ስለምሰጥ መልእክት እንድታስተላልፉልን እያልን የ6ኛ፣ክፍል ቀራንዮ መሆኑን እንዳትዘናጉ

  • 27 июл.1 9792833

    видео или голосовое, без подписи

  • 16 июл.3 283103

    ስህተት ያለበት ተማሪ ካለ ወላጆች ለትምህርት ቤቱ ባስቸኳይ ሪፖርት አድርጉ

  • 13 июл.2 45411

    ቀን 6/11/2018ዓ/ም ማስታወቂያ ለት/ቤታችን ተማሪዎች በሙሉ የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት ለመማር የተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ በዛሬው ዕለት ትምህርት መጀመሩን እያሳወቅን ዛሬ ያልተገኛችሁና ያልሰማችሁ ተማሪዎች ካላችሁ ከነገ ጀምሮ እንድትገኙ ስንል እንገልፃለን።                  ት/ቤቱ

  • 13 июл.2 3886

    видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 13 июл.1 903101

    ቀን 6/11/2018ዓ/ም ማስታወቂያ ለት/ቤታችን ተማሪዎች በሙሉ የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት ለመማር የተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ በዛሬው ዕለት ትምህርት መጀመሩን እያሳወቅን ዛሬ ያልተገኛችሁና ያልሰማችሁ ተማሪዎች ካላችሁ ከነገ ጀምሮ እንድትገኙ ስንል እንገልፃለን። ት/ቤቱ

  • 7 июл.3 2401

    видео или голосовое, без подписи

  • 7 июл.3 2531

    видео или голосовое, без подписи

  • 7 июл.2 3911

    видео или голосовое, без подписи

  • 7 июл.2 2031

    видео или голосовое, без подписи

  • 7 июл.2 0361

    видео или голосовое, без подписи

የሠላም በር ት/ቤት ተማሪዎች — tgindex