tgindex
ZEGJU | ዝግጁ

ZEGJU | ዝግጁ

Статистика

Download Zegju on Google Play 📚📲 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.zegju.app በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎችን (FAQs) ለማየት - @ZEGJU_FAQs

Последний пост
9 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
27
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Образование (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
9 041
+31 за 2 дн.
Сутки
+7
+0,08%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
3 686
27 постов
Вовлечённость
40,8%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 27
Упоминаний
3
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1 067
1/48двое суток
1 222
1/72трое суток
1 318

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 9 авг.1 203410из ExamUAT

    🚨 የዛሬው ነፃ የ UAT ልምምድ ፈተና አሁን ተጀምሯል! 🚨 ለፈተና ዝግጅት የሚሆን የክፍያ ገንዘብ ባይኖራችሁም እንኳ በፍጹም ተስፋ ልትቆርጡ አይገባም! ክፍያ መክፈል ስላልቻላችሁ ብቻ ሙሉ በሙሉ ከዝግጅት ውጪ እንድትሆኑ አንፈልግም። በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ዝግጁ አፕ ላይ በሚገባ እየተዘጋጁ ስለሆነ እናንተም ወደኋላ እንዳትቀሩ በመትጠኑ ያግዛቹሃል። • ገብታችሁ ተፈተኑ ፦ @Aau_exam_bot • ክፍያ፦ 100% ነፃ! የምትከፍሉት ጊዜያችሁን ብቻ ነው።

  • 1 авг.11,1 тыс856

    🚨 ከ20ሺ በላይ ተማሪዎች በላይ ተፈትነው ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡት 5ሺ ብቻ ናቸው! ዛሬ ደግሞ የRound 2 የUAT ዝግጅት ምዝገባችን የመጨረሻዋ ቀን ናት! (ሐምሌ 25) በዘንድሮው AAU UAT ፈተና በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ይወዳደራሉ፤ አልፈው AAU የሚገቡት ግን አስቀድመው በስርዓት የተዘጋጁት ብቻ ናቸው! በ Zegju UAT Prep (የዝግጅት ስልጠና) ሳትዘጋጁ UAT መፈተን ውጤታችሁን ለዕድል ሰጥቶ እንደመሸነፍ ይቆጠራል! ⏰ የRound 2 የዝግጅት ስልጠና ምዝገባ ዛሬ ሐምሌ 25 ያበቃል! ከዛሬ በኋላ የምዝገባ ክፍያ 400 ብር ይሆናል። 🎯 በZegju UAT Prep ምን ታገኛላችሁ? 📌 5,600+ ተማሪዎችን AAU ያስገባ የተረጋገጠ የዝግጅት System 📌 ከ70% በታች ማምጣት የማይፈቅድ ጥብቅ 📌 የ45 ቀን የጥናት Plan 📌 ሳምንታዊ የUAT Simulator ፈተናዎች እና የየዕለቱ የደረጃ ውድድር ⏳ ጊዜው እየሄደ ነው። ዕድሉ ሳይመልጣችሁ አሁኑኑ ተመዝገቡ! አፕሊኬሽኑን ለማውረድ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.zegju.app የአመዘጋገብ ሂደቱን ለማየት፦ https://t.me/ZegjuExamPrep/1502 አሁኑኑ ለመመዝገብ ፦ @Zegju_registration_bot

  • 29 июл.3 59811

    ለUAT እየተዘጋጃችሁ ያላችሁ የዝግጁ አፕ ተጠቃሚዎች የዛሬው የQuantitative ጥናት ፕሮግራም፡ 1. Algebra Level 3: 📌Quantitative chapter 8 ማስታወሻ (Lesson Notes) አንብቡ። 📌70% እና ከዚያ በላይ በማምጣት Level 4ን አስከፍቱ። 2.Daily Challenge (የዕለቱ ውድድር): በቀኑ መጨረሻ ላይ እርስ በእርስ ተወዳድራችሁ ደረጃችሁን ታያላችሁ! ዕለታዊ ቻሌንጁ (Daily Challenge) የዛሬውን የQuantitative ትምህርት ምን ያህል እንደተረዳችሁት የምታዩበት እና አቅማችሁን ከሌሎች ተማሪዎች ጋር የምታነፃፅሩበት ውድድር ነው።

  • 29 июл.6 900210

    የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ UAT ፈተናን በምኞት ብቻ ማለፍ አይቻልም። የRound 1 ተማሪዎች ዝግጅታቸውን አፋጥነው እራሳቸውን እያዘጋጁ ይገኛሉ። በእነዚህ ቀንና ሌሊት ሲዘጋጁ ባመሹ ተወዳዳሪዎች ፊት ያለ ምንም ዝግጅት መቅረብ የማለፍ ዕድላችሁን ዜሮ ያደርገዋል። Round 2 ወደዚህ ሲስተም ለመቀላቀል የመጨረሻው የምዝገባ ጥሪ ነው። ባለፉት 3 ዓመታት ከ5,600 በላይ ተማሪዎችን AAU ያስገባው ጥብቅ የጥናት ሥርዓታችን፦ • ከ70% በታች ማምጣት የተከለከለበት ጥብቅ ቁጥጥር • የየዕለቱ የታቀደ ንባብ እና ተግባራዊ ጥያቄዎች • እውነተኛ የብቃት መከታተያ (Progress Tracker) • ሀገር አቀፍ ፉክክር እና ሳምንታዊ ሞዴል ፈተናዎች ሌሎች ለስኬት ሲዘጋጁ እናንተ ተመልካች አትሁኑ። የRound 2 ምዝገባ ቅዳሜ ሐምሌ 25 በይፋ ያበቃል። ከቅዳሜ በኋላ የምዝገባ ክፍያው ወደ 400 ETB ስለሚጨምር አሁኑኑ ተመዝገቡ። አፕሊኬሽኑን ለማውረድ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.zegju.app የአመዘጋገብ ሂደቱን ለማየት፦ https://t.me/ZegjuExamPrep/1502 አሁኑኑ ለመመዝገብ ፦ @Zegju_registration_bot

  • 27 июл.2 87825

    ዝግጁ አፕ ላይ ለUAT(የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ) ፈተና እየተዘጋጃችሁ ያላችሁ ተማሪዎች በሙሉ የዛሬው ውድድር ላይ እንድትሳተፉ! ውድድሩ ዛሬ ስታጥኑ እና ስትለማመዱ የነበረውን ርእስ ብቻ የያዘ የ10 ደቂቃ ቻሌንጅ ነው። ውድድሩ ላይ ለመሳተፍ "Start Challenge" የሚለውን ተጫኑ። አፕሊኬሽኑን ለማውረድ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.zegju.app የአመዘጋገብ ሂደቱን ለማየት፦ https://t.me/ZegjuExamPrep/1502 አሁኑኑ ለመመዝገብ ፦ @Zegju_registration_bot

  • 27 июл.2 33141

    ለUAT እየተዘጋጃችሁ ያላችሁ የዝግጁ አፕ ተጠቃሚዎች የዛሬው የQuantitative ጥናት ፕሮግራም፡ 1. Algebra Level 1: 📌Quantitative chapter 6 ማስታወሻ (Lesson Notes) አንብቡ። 📌70% እና ከዚያ በላይ በማምጣት Level 2ን አስከፍቱ። 2.Daily Challenge (የዕለቱ ውድድር): በቀኑ መጨረሻ ላይ እርስ በእርስ ተወዳድራችሁ ደረጃችሁን ታያላችሁ! ዕለታዊ ቻሌንጁ (Daily Challenge) የዛሬውን የQuantitative ትምህርት ምን ያህል እንደተረዳችሁት የምታዩበት እና አቅማችሁን ከሌሎች ተማሪዎች ጋር የምታነፃፅሩበት ውድድር ነው።

  • 25 июл.3 09456

    ለUAT እየተዘጋጃችሁ ያላችሁ የዝግጁ አፕ ተጠቃሚዎች የዛሬው የVerbal ጥናት ፕሮግራም፡ 1. Reading & Comprehension - Level 1: Verbal chapter 7 ማስታወሻ (Lesson Notes) አንብቡ። 📌70% እና ከዚያ በላይ በማምጣት Level 2ን አስከፍቱ። 2. Reading & Comprehension - Level 2: 📌 Verbal chapter 8 ማስታወሻ (Lesson Notes) አንብቡ። 📌 70% እና ከዚያ በላይ አምጡ። 3.Daily Challenge (የዕለቱ ውድድር): በቀኑ መጨረሻ የሁለቱንም ቻፕተሮች ቅልቅል የሚያካት ጥያቄ ሰርታችሁ እርስ በእርስ ተወዳድራችሁ ደረጃችሁን ታያላችሁ! ዕለታዊ ቻሌንጁ (Daily Challenge) የዛሬውን የVerbal ትምህርት ምን ያህል እንደተረዳችሁት የምታዩበት እና አቅማችሁን ከሌሎች ተማሪዎች ጋር የምታነፃፅሩበት ውድድር ነው። አፕሊኬሽኑን ለማውረድ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.zegju.app የአመዘጋገብ ሂደቱን ለማየት፦ https://t.me/ZegjuExamPrep/1502 አሁኑኑ ለመመዝገብ ፦ @Zegju_registration_bot

  • 25 июл.6 133411

    👑 የ3 ዓመት የላቀ ልምድ እና እውነተኛ ስኬትን ግን መኮረጅ አይቻልም! 👑 አንዳንዶች የእኛን የጥናት ሲስተም ለማስመሰል ቢሞክሩም፣ ላለፉት 3 ዓመታት በኢትዮጵያ ውስጥ በስፋት ጥቅም ላይ የዋለው፣ እጅግ ታማኙ እና በዘርፉ የረጅም ጊዜ ልምድ ያለው የUAT ዝግጅት መድረክ 'ዝግጁ' (Zegju) ብቻ ነው! ከ10,000 በላይ ተማሪዎችን ለስኬት ያበቃ እና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እንዲገቡ ያደረገ ከእኛ ውጭ ሌላ አንድም የUAT ዝግጅት መድረክ የለም! 🚨 የመጨረሻው አስቸኳይ ጥሪ የRound 2 እድል ምዝገባ እንዳያመልጣችሁ! 🚨 የRound 1 ተማሪዎች ዝግጅት ከጀመሩ አንድ ሳምንት ሞልቷቸዋል! በየቀኑ እየሰለጠኑ እና AAU የመግባት እድላቸውን እያረጋገጡ ከእናንተ እየራቁ ነው። ይሄ የRound 2 እድል ካመለጣችሁ ልዩነቱ እጅግ ይሰፋል! 🏆 Zegju ለምን በኢትዮጵያ #1 እና ተወዳዳሪ የሌለው ሆነ? 🔒 የ70% ጥብቅ ህግ (Strict Level Unlock)፦ በአንድ ርዕስ (Topic) ላይ ከ70% በላይ ካላመጣችሁ ወደ ቀጣዩ ሌቭል ማለፍ አትችሉም! እያንዳንዱን ትምህርት በግድ በደንብ ተረድታችሁ እንድታልፉ ያደርጋችኋል። 📚 ለእያንዳንዱ Topic 20+ ጥያቄዎች፦ በUAT ፈተና ላይ ለሚመጣ ለማንኛውም ርዕስ በጥንቃቄ የተዘጋጁ ከ20 በላይ ፈታኝ ጥያቄዎች ያገኛሉ። 🎮 የማይሰለች (Gamified & Bite-sized)፦ ጥናቱ በጌም መልክ እና አጫጭር በሆኑ ክፍሎች የቀረበ በመሆኑ፣ ያለምንም ድካም እና መሰላቸት በከፍተኛ ፍላጎት ትማራላችሁ። 📊 ትክክለኛ የለውጥ መከታተያ (Progress & Performance Tracker)፦ ዋናውን የUAT ፈተና የማለፍ እድላችሁ ስንት ፐርሰንት እንደሆነ ሲስተማችን በግልጽ እየሰላ ያሳያችኋል። 🏆 ሀገር አቀፍ ፉክክር፦ ከመላው ሀገሪቱ ከተውጣጡ ተማሪዎች ጋር በየቀኑ ትወዳደራላችሁ። 📝 Notes፣ Flashcards እና ሳምንታዊ ሞዴል ፈተና (Simulation Exams)! የ3 ዓመታት ልምድ እና የ10,000+ ተማሪዎች እውነተኛ ስኬት ያለውን ትክክለኛውን እና የመጀመሪያውን መድረክ መምረጥ የእናንተ ድርሻ ነው። አሁኑኑ ተመዝግባችሁ የAAU ተማሪ የመሆን ህልማችሁን እውን አድርጉ! አፕሊኬሽኑን ለማውረድ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.zegju.app የአመዘጋገብ ሂደቱን ለማየት፦ https://t.me/ZegjuExamPrep/1502 አሁኑኑ ለመመዝገብ ፦ @Zegju_registration_bot

  • 24 июл.2 72156

    ለUAT እየተዘጋጃችሁ ያላችሁ የዝግጁ አፕ ተጠቃሚዎች የዛሬው የVerbal ጥናት ፕሮግራም፡ 1. Verbal Level 5: Verbal chapter 5 ማስታወሻ (Lesson Notes) አንብቡ። 📌70% እና ከዚያ በላይ በማምጣት Level 6ን አስከፍቱ። 2. Verbal Level 6: 📌 Verbal chapter 6 ማስታወሻ (Lesson Notes) አንብቡ። 📌 70% እና ከዚያ በላይ አምጡ። 3.Daily Challenge (የዕለቱ ውድድር): በቀኑ መጨረሻ የሁለቱንም ቻፕተሮች ቅልቅል የሚያካት ጥያቄ ሰርታችሁ እርስ በእርስ ተወዳድራችሁ ደረጃችሁን ታያላችሁ! ማጠቃለያ (Summary) አጠቃላይ 2 ማስታወሻዎች እና 80 ጥያቄዎች (30 + 30 + 20) ትሰራላችሁ። ዕለታዊ ቻሌንጁ (Daily Challenge) የዛሬውን የVerbal ትምህርት ምን ያህል እንደተረዳችሁት የምታዩበት እና አቅማችሁን ከሌሎች ተማሪዎች ጋር የምታነፃፅሩበት ውድድር ነው።

  • 23 июл.2 56443

    ለUAT እየተዘጋጃችሁ ያላችሁ የዝግጁ አፕ ተጠቃሚዎች የዛሬው የVerbal ጥናት ፕሮግራም፡ 1. Verbal Level 3: Verbal chapter 3 ማስታወሻ (Lesson Notes) አንብቡ። 📌70% እና ከዚያ በላይ በማምጣት Level 4ን አስከፍቱ። 2. Verbal Level 4: 📌 Verbal chapter 4 ማስታወሻ (Lesson Notes) አንብቡ። 📌 70% እና ከዚያ በላይ በማምጣት Level 5ን አስክፈቱ። 3.Daily Challenge (የዕለቱ ውድድር): በቀኑ መጨረሻ የሁለቱንም ቻፕተሮች ቅልቅል የሚያካት ጥያቄ ሰርታችሁ እርስ በእርስ ተወዳድራችሁ ደረጃችሁን ታያላችሁ! ማጠቃለያ (Summary) አጠቃላይ 2 ማስታወሻዎች እና 80 ጥያቄዎች (30 + 30 + 20) ትሰራላችሁ። ዕለታዊ ቻሌንጁ (Daily Challenge) የዛሬውን የVerbal ትምህርት ምን ያህል እንደተረዳችሁት የምታዩበት እና አቅማችሁን ከሌሎች ተማሪዎች ጋር የምታነፃፅሩበት ውድድር ነው።

  • 22 июл.2 84862

    ለUAT እየተዘጋጃችሁ ያላችሁ የዝግጁ አፕ ተጠቃሚዎች የዛሬው የVerbal ጥናት ፕሮግራም፡ 1. Verbal Level 1: Verbal chapter 1 ማስታወሻ (Lesson Notes) አንብቡ። 📌70% እና ከዚያ በላይ በማምጣት Level 2ን አስከፍቱ። 2. Verbal Level 2: 📌 Verbal chapter 2 ማስታወሻ (Lesson Notes) አንብቡ። 📌 70% እና ከዚያ በላይ በማምጣት Level 3ን አስክፈቱ። 3.Daily Challenge (የዕለቱ ውድድር): በቀኑ መጨረሻ የሁለቱንም ቻፕተሮች ቅልቅል የሚያካት ጥያቄ ሰርታችሁ እርስ በእርስ ተወዳድራችሁ ደረጃችሁን ታያላችሁ! ማጠቃለያ (Summary) አጠቃላይ 2 ማስታወሻዎች እና 80 ጥያቄዎች (30 + 30 + 20) ትሰራላችሁ። ዕለታዊ ቻሌንጁ (Daily Challenge) የዛሬውን የVerbal ትምህርት ምን ያህል እንደተረዳችሁት የምታዩበት እና አቅማችሁን ከሌሎች ተማሪዎች ጋር የምታነፃፅሩበት ውድድር ነው።

  • 21 июл.2 94033

    ለUAT እየተዘጋጃችሁ ያላችሁ የዝግጁ አፕ ተጠቃሚዎች የዛሬው የQuantitative ጥናት ፕሮግራም፡ 1. Quantitative Level 4: 📌Quantitative chapter 4 ማስታወሻ (Lesson Notes) አንብቡ። 📌70% እና ከዚያ በላይ በማምጣት Level 5ን አስከፍቱ። 2. Quantitative Level 5: 📌 Quantitative chapter 5 ማስታወሻ (Lesson Notes) አንብቡ። 📌 70% እና ከዚያ በላይ በማምጣት Level 6ን አስክፈቱ። 3.Daily Challenge (የዕለቱ ውድድር): በቀኑ መጨረሻ የሁለቱንም ቻፕተሮች ቅልቅል የሚያካት ጥያቄ ሰርታችሁ እርስ በእርስ ተወዳድራችሁ ደረጃችሁን ታያላችሁ! ማጠቃለያ (Summary) አጠቃላይ 2 ማስታወሻዎች እና 70 ጥያቄዎች (30 + 20 + 20) ትሰራላችሁ። ዕለታዊ ቻሌንጁ (Daily Challenge) የዛሬውን የQuantitative ትምህርት ምን ያህል እንደተረዳችሁት የምታዩበት እና አቅማችሁን ከሌሎች ተማሪዎች ጋር የምታነፃፅሩበት ውድድር ነው።

  • 20 июл.3 19637

    ለUAT እየተዘጋጃችሁ ያላችሁ የዝግጁ አፕ ተጠቃሚዎች የዛሬው የQuantitative ጥናት ፕሮግራም፡ 1. Quantitative Level 3: 📌Quantitative chapter 3 ማስታወሻ (Lesson Notes) አንብቡ። 📌70% እና ከዚያ በላይ በማምጣት Level 4ን አስከፍቱ። 2.Daily Challenge (የዕለቱ ውድድር): በቀኑ መጨረሻ እርስ በእርስ ተወዳድራችሁ ደረጃችሁን ታያላችሁ! ማጠቃለያ (Summary) አጠቃላይ 1 ማስታወሻ እና 40 ጥያቄዎች (30 + 10) ትሰራላችሁ። ዕለታዊ ቻሌንጁ (Daily Challenge) የዛሬውን የQuantitative ትምህርት ምን ያህል እንደተረዳችሁት የምታዩበት እና አቅማችሁን ከሌሎች ተማሪዎች ጋር የምታነፃፅሩበት ውድድር ነው።

  • 20 июл.2 9168

    видео или голосовое, без подписи

  • 20 июл.3 22928

    🚀 የሁለተኛው ዙር (Round 2) ምዝገባ ተከፍቷል! የመጀመሪያው ዙር ያመለጣችሁ የናቹራልም ሆነ የሶሻል ሳይንስ ተማሪዎች በሙሉ፤ ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) መግቢያ የUAT ፈተና ራሳችሁን ዝግጁ የምታደርጉበት የ45 ቀናት የUAT Study Challenge ሁለተኛ ዙር ምዝገባ ጀምረናል። ውድ የሆነውን የዝግጅት ጊዜያችሁን አታባክኑ። ሌሎች ተፎካካሪዎቻችሁ ዝግጅታቸውን ጀምረው ከእናንተ ሲቀድሙ ዝም ብላችሁ አትመልከቱ! ይህ ፕሮግራም እናንተን ለስኬት ለማብቃት በጥንቃቄ የተቀረጸ ነው፦ 🛑 ከ 70% በታች ማለፍ አይቻልም፦ እያንዳንዱን ርዕስ (Topic) በደንብ ተረድታችሁ በፈተናው ከ70% በላይ ሳታመጡ ወደ ቀጣዩ ርዕስ ማለፍ አትችሉም። 📚 የየዕለቱ ተግባራት፦ በየቀኑ የሚሰጡ የንባብ እና የጥያቄ ስራዎችን በመስራት አእምሯችሁ ሁሌም ለፈተና ንቁ እንዲሆን ይረዳችኋል። 📊 የለውጥ መከታተያ (Progress Tracker)፦ ለዋናው ፈተና መቼ ዝግጁ እንደምትሆኑ በግምታዊ መንገድ ሳይሆን፣ ሲስተማችን ዕለታዊ ለውጣችሁን እየተከታተለ 100% ዝግጁ መሆናችሁን ያረጋግጥላችኋል። 🏆 ሀገር አቀፍ የየዕለቱ ፉክክር፦ ከመላው ሀገሪቱ ከተውጣጡ አቻ የናቹራል እና የሶሻል ተማሪዎች ጋር በየቀኑ እየተወዳደራችሁ የፉክክር መንፈሳችሁን እና የጥያቄ አሰራር ፍጥነታችሁን ታዳብራላችሁ። በዚህ ጥብቅ ሂደት ውስጥ አልፋችሁ መውደቅ ፈፅሞ የማይታሰብ ነው! ይህ ልዩ ዕድል ሳምንቱ ሲጠናቀቅ ስለሚያበቃ፣ ሌሎች ቦታቸውን ሲያረጋግጡ እናንተ ወደ ኋላ አትቅሩ። አፕሊኬሽኑን ለማውረድ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.zegju.app የአመዘጋገብ ሂደቱን ለማየት፦ https://t.me/ZegjuExamPrep/1502 አሁኑኑ ለመመዝገብ ፦ @Zegju_registration_bot

  • 19 июл.3 25614

    видео или голосовое, без подписи

  • 19 июл.3 83514

    видео или голосовое, без подписи

  • 19 июл.2 74414

    видео или голосовое, без подписи

  • 19 июл.3 1801014

    ለUAT እየተዘጋጃችሁ ያላችሁ የዝግጁ አፕ ተጠቃሚዎች የዛሬው የQuantitative ጥናት ፕሮግራም፡ 1. Quantitative Level 1: 📌Quantitative chapter 1 ማስታወሻ (Lesson Notes) አንብቡ። 📌70% እና ከዚያ በላይ በማምጣት Level 2ን አስከፍቱ። 2. Quantitative Level 2: 📌 Quantitative chapter 2 ማስታወሻ (Lesson Notes) አንብቡ። 📌 70% እና ከዚያ በላይ በማምጣት Level 3ን አስክፈቱ። 3.Daily Challenge (የዕለቱ ውድድር): በቀኑ መጨረሻ የሁለቱንም ቻፕተሮች ቅልቅል የሚያካት ጥያቄ ሰርታችሁ እርስ በእርስ ተወዳድራችሁ ደረጃችሁን ታያላችሁ! ማጠቃለያ (Summary) አጠቃላይ 2 ማስታወሻዎች እና 70 ጥያቄዎች (30 + 20 + 20) ትሰራላችሁ። ዕለታዊ ቻሌንጁ (Daily Challenge) የዛሬውን የQuantitative ትምህርት ምን ያህል እንደተረዳችሁት የምታዩበት እና አቅማችሁን ከሌሎች ተማሪዎች ጋር የምታነፃፅሩበት ውድድር ነው።

  • 18 июл.3 095710

    🚨 የመጨረሻው አስቸኳይ ጥሪ — እድሉ ሊያመልጣችሁ ነው! ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) የUAT ፈተና ለመዘጋጀት የምትፈልጉ ሁሉ፣ ጊዜው እየሄደ ነው! የRound 1 የ45 ቀናት የUAT Study Challenge ምዝገባ ነገ ያበቃል ፣ ቻሌንጁ ደሞ እሁድ በይፋ ይጀመራል። ይሄ በዘፈቀደ የሚሰጥ ስልጠና አይደለም፤ ባለፉት 3 አመታት ከ5600 በላይ ተማሪዎች ላይ የሰራ እና ራሳችሁን አዘጋጅታችሁ AAU መግባታችሁን በግድ የምናረጋግጥበት ጥብቅ ሲስተም ነው፦ 🛑 አፕልኬሽናችን ላይ ከ 70% በታች ማምጣት ክልክል ነው፦ በአንድ ርዕስ (Topic) ላይ የተሰጣችሁን ፈተና ሰርታችሁ ከ70% በላይ ካላመጣችሁ ወደ ቀጣዩ ርዕስ ማለፍ አትችሉም! ይሄ ማለት እያንዳንዱን ትምህርት በግድ በደንብ ተረድታችሁት እንጂ ዝም ብላችሁ አታልፉም። 📚 የየዕለቱ የንባብ እና የጥያቄ ስራዎች፦ እረፍት የሚባል ነገር የለም! በየቀኑ ማንበብ ያለባችሁን ትምህርት እና የምትሰሩትን ጥያቄ (Assignments) እንሰጣችኋለን፤ አእምሯችሁ ሁሌም በዝግጅት ላይ ይሆናል። 📊 ትክክለኛ የለውጥ መከታተያ (Progress Tracker)፦ የትክክለኛውን የUAT ፈተና ለመውሰድ ብቁ መሆናችሁን በግምታዊ መንገድ አናሳልፍም! ሲስተማችን ውጤታችሁን እየተከታተለ ለዋናው ፈተና 100% ዝግጁ መሆናችሁን እስኪያረጋግጥላችሁ ድረስ አብረናችሁ እንሰራለን። 🏆 ሀገር አቀፍ ፉክክር፦ ከመላው ሀገሪቱ ከተውጣጡ ተማሪዎች ጋር በየቀኑ ትወዳደራላችሁ። አቅማችሁን ከሌሎች ጋር እያነፃፀራችሁ የፉክክር መንፈሳችሁን እና ፍጥነታችሁን በከፍተኛ ደረጃ ታዳብራላችሁ። 🗓 የ45 ቀናት የተሟላ ዕቅድ እና ሳምንታዊ ሞዴል ፈተና፦ ጊዜያችሁን በከንቱ እንዳታባክኑ ከዳር እስከዳር የተጠና የ45 ቀናት የትምህርት ዕቅድ (Lesson Plan) እና በየሳምንቱ አቅማችሁን የምትፈትኑበት ሞዴል ፈተና (Weekly Simulation) አዘጋጅተንላችኋል። ይህንን ሁሉ ጥብቅ ሂደት አልፎ መውደቅ ፈፅሞ አይታሰብም። ምርጫው የናንተው ነው፤ ሌሎች ይህንን ሁሉ አግኝተው ሲያልፉ እናንተ ወደ ኋላ ቀርታችሁ አትፀፀቱ! አፕሊኬሽኑን ለማውረድ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.zegju.app የአመዘጋገብ ሂደቱን ለማየት፦ https://t.me/ZegjuExamPrep/1502 አሁኑኑ ለመመዝገብ ፦ @Zegju_registration_bot

ZEGJU | ዝግጁ — tgindex