tgindex
UAT Exam (Undergraduate Admission Test) for BSc Students

UAT Exam (Undergraduate Admission Test) for BSc Students

Статистика

UAT (Undergraduate Admission Test) for AAU BSc applicants. Updates on registration, application, and exam details, plus practice questions and study materials for consistent preparation. For more info contact: @AAUATSUPPORT

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
5
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
17 000
+35 за 3 дн.
Сутки
+16
+0,09%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
10 тыс
21 постов
Вовлечённость
59,0%
к подписчикам
Постов в день
0,7
всего 21
Упоминаний
4
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
5 879
1/48двое суток
6 737
1/72трое суток
7 266

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 14 авг.3 81026200

    የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቅድመ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (UAT) መረጃና መመሪያ ምዝገባና ክፍያ: በ portal.aau.edu.et ተመዝግባችሁ 750 ብር በቴሌብር በመክፈል የመፈተኛ ቲኬታችሁን (UAT Admission Ticket) አውርዱ። የፈተናው ይዘትና ጊዜ: ፈተናው የቃል (55 ጥያቄዎች) እና የቁጥር (45 ጥያቄዎች) በጠቅላላው 100 ባለብዙ ምርጫ ጥያቄዎችን የያዘ ሲሆን፣ አጠቃላይ የጊዜ ገደቡ 2 ሰዓት ከ30 ደቂቃ ነው። የመፈተኛ ሰዓት: የጠዋት ፈተና ካላችሁ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት (8:00 a.m.) በፊት፣ የከሰዓት ከሆነ ደግሞ ከቀኑ 7:00 ሰዓት (1:00 p.m.) በፊት በፈተና ቦታችሁ ተገኙ። የሚፈቀዱ ቁሳቁሶች: በፈተና ወቅት ህጋዊ መታወቂያ፣ የመፈተኛ ቲኬት፣ መደበኛ ካልኩሌተር (four-function calculator) እና የእስክሪብቶ ወይም የእርሳስ ቁሳቁሶችን ብቻ ይያዙ። የተከለከሉ ቁሳቁሶች: ስልኮች፣ ስማርት ሰዓቶች፣ የኢንተርኔትና የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ደብተሮች/ማስታወሻዎች እና ያልተፈቀዱ ካልኩሌተሮችን ይዛችሁ መግባት በጥብቅ የተከለከለ ነው። መረጃና ውጤት: የፈተና ፕሮግራሙንና የማለፊያ ነጥቡን በ AAU ድህረ ገጽ ማግኘት ትችላላችሁ። https://t.me/ExamUAT

  • 13 авг.1 27325удалён 14 авг.

    🚨 ለ UAT ፈተና ከ50 ቀን ያነሰ ጊዜ ብቻ ነው የቀራችሁ! ⏳ እናንተ ተኝታችሁ ባላችሁበት በዚህ ቅጽበት፣ በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች በዝግጁ አፕ ላይ በየቀኑ እየተወዳደሩ ቦታችሁን እየወሰዱባችሁ ነው! ⚠️ ዛሬ ካልተመዘገባችሁ ተቀድማችኋል! ዕድሉ ሳይመልጣችሁ አሁኑኑ ተመዝገቡ! 👇 🤖 ለመመዝገብ፦ @Zegju_registration_bot 📲 አፕ ለማውረድ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.zegju.app 📺 የአመዘጋገብ ቪዲዮ፦ https://t.me/ZegjuExamPrep/1502

  • 12 авг.5 8061229

    🚨 ለ AAU UAT ፈተና ከ50 ቀናት ያነሱ ጊዜያት ብቻ ቀሩ! ጊዜው እየሄደ ነው! በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች በ ዝግጁ (Zegju) App ዝግጅታቸውን ጨርሰው ፈተናውን እየጠበቁ ነው። እናንተስ የት ጋር ናችሁ? ዘንድሮ ከ20,000 ተወዳዳሪዎች መካከል የሚመረጡት 5,000 ብቻ ናቸው። UAT ላይ ውጤት የሚያመጣው ጥያቄዎችን በትክክል የምትሰሩበት ፍጥነታችሁ እንጂ በየቦታው በተበተኑ PDFዎች ጊዜ ማባከን አይደለም። በ ዝግጁ App፡ • የ Quantitative እና Verbal ጥያቄዎች ከነሙሉ ማብራሪያቸው • ከ Play Store በቀጥታ የሚወርድና በቅጽበት የሚከፈት • የፈተና ፍጥነታችሁንና ብቃታችሁን በየቀኑ የሚያሳድግ የመጨረሻዋን ሰዓት ጠብቃችሁ አትደናገጡ! አሁኑኑ አውርዳችሁ መለማመድ ጀምሩ። አሁኑኑ ለመመዝገብ፦ @Zegju_registration_bot አፑን ለማውረድ፦ Google Play Store የአመዘጋገብ ሂደት፦ ይሄንን ተመልከቱ

  • 10 авг.8 199715

    ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ዝግጁ አፕን ተጠቅማችሁ እየተዘጋጃችሁ ያላችሁ አጠር ያለች የእርስ በእርስ ውድድር ስላዘጋጀንላችሁ ገብታችሁ ተወዳደሩ እና ደረጃችሁን ተመልከቱ። ውድድሩ ላይ ለመሳተፍ "Start Challenge" የሚለውን በተን ንኩ። አሁኑኑ ለመመዝገብ፦ @Zegju_registration_bot አፑን ለማውረድ፦ Google Play Store የአመዘጋገብ ሂደት፦ ይሄንን ተመልከቱ

  • 10 авг.7 924511

    🚀 /start 👈 ይሄን bot ላይ በመላክ የዛሬውን Quiz አሁኑኑ ገብታችሁ ተፈተኑ። 10 ጥያቄ ብቻ ነው! ለፈተና ዝግጅት የሚሆን የክፍያ ገንዘብ ባይኖራችሁም እንኳ በፍጹም ተስፋ ልትቆርጡ አይገባም! ክፍያ መክፈል ስላልቻላችሁ ብቻ ሙሉ በሙሉ ከዝግጅት ውጪ እንድትሆኑ አንፈልግም። በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ዝግጁ አፕ ላይ በሚገባ እየተዘጋጁ ስለሆነ እናንተም ወደኋላ እንዳትቀሩ በመትጠኑ ያግዛቹሃል። • ገብታችሁ ተፈተኑ ፦ @Aau_exam_bot • ክፍያ፦ 100% ነፃ! የምትከፍሉት ጊዜያችሁን ብቻ ነው።

  • 10 авг.6 628524

    🚨 "ለ UAT ፈተና ስንት ቀን ቀረን?" ⏳ ለፈተናው የቀረው 50 ቀን ገደማ ብቻ ነው! "ገና ጊዜ አለን" ብላችሁ እራሳችሁን አታታልሉ፤ 50 ቀን ማለት ሳታስቡት የሚያልፍ ቅጽበት ነው። እናንተ ቁጭ ብላችሁ ዝግጅት ነገ እጀምራለው በምትሉበት በዚህ ሰዓት፣ በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች በየቀኑ ከባድ ዝግጅት እያደረጉ ይገኛሉ። የ45 ቀን ልዩ የጥናትና የልምምድ ፕሮግራም በመቀላቀል፦ በሀገር አቀፍ ደረጃ ከሺዎች ከሚቆጠሩ ተማሪዎች ጋር የየቀኑ የፈተና ውድድር (Daily Competitions) ታደርጋላችሁ። ደረጃችሁን ከሀገሪቱ ምርጥ ተማሪዎች ጋር በማነፃፀር በየቀኑ ብቃታችሁን ታሳድጋላችሁ። እስከዛሬ ካልተመዘገባችሁ፣ ሌሎቹ ተማሪዎች ብዙ ሳይቀድሟችሁ አሁኑኑ መቀላቀል አለባችሁ! አሁኑኑ ለመመዝገብ፦ @Zegju_registration_bot አፑን ለማውረድ፦ Google Play Store የአመዘጋገብ ሂደት፦ ይሄንን ተመልከቱ

  • 9 авг.6 31886

    📲 ተመዝግባችሁ ለጨረሳችሁ፦ አሁኑኑ Zegju App ላይ በመግባት ፈተናችሁን መውሰድ መጀመር ትችላላችሁ! አሁኑኑ ለመመዝገብ፦ @Zegju_registration_bot አፑን ለማውረድ፦ Google Play Store የአመዘጋገብ ሂደት፦ ይሄንን ተመልከቱ

  • 9 авг.8 570547

    🚨 የዛሬው ነፃ የ UAT ልምምድ ፈተና አሁን ተጀምሯል! 🚨 ለፈተና ዝግጅት የሚሆን የክፍያ ገንዘብ ባይኖራችሁም እንኳ በፍጹም ተስፋ ልትቆርጡ አይገባም! ክፍያ መክፈል ስላልቻላችሁ ብቻ ሙሉ በሙሉ ከዝግጅት ውጪ እንድትሆኑ አንፈልግም። በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ዝግጁ አፕ ላይ በሚገባ እየተዘጋጁ ስለሆነ እናንተም ወደኋላ እንዳትቀሩ በመትጠኑ ያግዛቹሃል። • ገብታችሁ ተፈተኑ ፦ @Aau_exam_bot • ክፍያ፦ 100% ነፃ! የምትከፍሉት ጊዜያችሁን ብቻ ነው።

  • 9 авг.7 4961515

    📢 የዛሬው የ AAU UAT ልምምድ ፈተና ማብራሪያ ዛሬ ሁለት አይነት የልምምድ ፈተናዎች አሉ፦ 1️⃣ በ Telegram Bot (@Aau_exam_bot) ለማን፦ ለሁሉም አባላት (ነፃ) የፈተናው አይነት፦ 15 አጫጭር ጥያቄዎች (Mini Quiz) ሰዓት፦ ከቀኑ 10:00 ጀምሮ 2️⃣ በ Zegju App ለማን፦ አፑ ላይ ለተመዘገቡ ብቻ የፈተናው አይነት፦ FULL Simulation ፈተና (ካለፉት 3 ዓመታት የተሰበሰቡ ትክክለኛ ጥያቄዎች) ሰዓት፦ ከቀኑ 11:00 ጀምሮ 🎯 ሙሉውን ፈተና በ Zegju App ለመፈተን፦ አሁኑኑ ለመመዝገብ፦ @Zegju_registration_bot አፑን ለማውረድ፦ Google Play Store የአመዘጋገብ ሂደት፦ ይሄንን ተመልከቱ

  • 9 авг.7 6151022

    ዛሬ ከቀኑ 11:00 ሰዓት ጀምሮ፣ ካለፉት 3 ዓመታት የተሰበሰቡ ትክክለኛ የ UAT ጥያቄዎችን የያዘው ልዩ የመለማመጃ/Simulation ፈተና በ Zegju App ላይ የሚሰጥ ይሆናል። ይህ ፈተና በመተግበሪያው ላይ ለተመዘገባችሁ ተጠቃሚዎቻችን ብቻ የሚሰጥ ሲሆን፣ በሰዓቱ ተገኝታችሁ እንድትፈተኑ እናሳስባለን። እስካሁን ዝግጁ አፕ ላይ ያልተመዘገባችሁ ተማሪዎች ይህንን እድል ለመጠቀም ፈተናው ከመጀመሩ አስቀድማችሁ ምዝገባችሁን እንድታጠናቅቁ እንመክራለን። አሁኑኑ ለመመዝገብ፦ @Zegju_registration_bot አፕሊኬሽኑን ለማውረድ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.zegju.app የአመዘጋገብ ሂደቱን ለማየት፦ https://t.me/ZegjuExamPrep/1502

  • 8 авг.7 5122047

    "ለ UAT ፈተና ስንት ቀን ቀረን?" ይህ የብዙዎቻችሁ ዕለታዊ ጥያቄ ነው። ለUAT ፈተና የቀረው ጊዜ 50 ቀን ገደማ ብቻ ነው። "ገና ጊዜ አለኝ" ብላችሁ እንዳትሸወዱ፤ 50 ቀን ማለት ሳታስቡት በጥቂት ሳምንታት ውስጥ የሚያልቅ አጭር ጊዜ ነው። በቀሪው ጊዜ ውስጥ በዘፈቀደ ሳይሆን በተደራጀ ፕሮግራም ማጠናት ለምትፈልጉ፣ በዝግጁ አፕ ላይ የ45 ቀን የየቀኑ የጥናትና የልምምድ እቅድ ተዘጋጅቷል። እስከዛሬ ካልተመዘገባችሁ ትክክለኛው ሰዓት አሁን ነው። ማስታወሻ፡ የእሁድ ልዩ የሲሙሌሽን ፈተና በዚህ እሁድ በዝግጁ አፕ ላይ ሀገር አቀፍ የሞዴል ፈተና ይኖረናል። ለነባር የዝግጁ አፕ ተጠቃሚዎች፦ የእስከዛሬ ልፋታችሁን እና ዝግጅታችሁን የምትፈትሹበት በመሆኑ ፈተናውን መውሰድ ግዴታ ነው። ለአዳዲስ ተማሪዎች፦ ከእውነተኛው ፈተና በፊት የችሎታችሁን ደረጃ የምታውቁበት እና ክፍተታችሁን የምታርሙበት ትልቁ አጋጣሚ ነው። ጊዜ ሳታባክኑ አሁኑኑ አፑን አውርዳችሁ ተመዝገቡ። 🤖 አሁኑኑ ለመመዝገብ፦ @Zegju_registration_bot 📲 አፕሊኬሽኑን ለማውረድ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.zegju.app 📺 የአመዘጋገብ ሂደቱን ለማየት፦ https://t.me/ZegjuExamPrep/1502

  • 8 авг.7 1001043

    ማስታወሻ፦ ዛሬ የልምምድ ፈተና አለ(Quiz) ለ AAU UAT ፈተና ውጤታማ ዝግጅት በየቀኑ ልምምድ ማረግ አስፈላጊ ነው። ዛሬ ከቀኑ 10:00 ሰዓት ላይ በሚለቀቀው የልምምድ ፈተና ላይ የሁሉም አባል ተሳትፎ ያስፈልጋል። የዛሬው ፕሮግራም፦ • ሰዓት፦ ዛሬ ከቀኑ 10:00 ሰዓት • ቦታ፦ @Aau_exam_bot የተሻለ ውጤት ለማምጣት በየቀኑ የሚለቀቁላችሁን ጥያቄዎች በመስራት ይሄንን እድል በአግባቡ ተጠቀሙበት። https://t.me/ExamUAT

  • 7 авг.8 7522553

    🔥 ነገ ይጀምራል — እንዳያመልጣችሁ! በ AAU UAT ፈተና ብዙ ተማሪ የሚበላው በጥያቄው ከባድነት አይደለም... በሰዓት እጥረት እና በዝግጅት እጥረት ነው! በየዓመቱ በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ይፈተናሉ፤ አልፈው ዩኒቨርሲቲውን የሚቀላቀሉት ግን ራሳቸውን በየቀኑ ያዘጋጁት ብቻ ናቸው። ከነገ ጀምሮ በ @Aau_exam_bot በየቀኑን ልምምድ እንጀምራለን! ⚡️ በየቀኑ የሚጠብቃችሁ፦ • 15 ጥያቄዎች (Quant & Aptitude) • የፍጥነትና የትክክለኛነት መመዘኛ ቆይ ነገ እዘጋጃለው ማለቱን ትታችሁ ዝግጅታችሁ እንድትጀምሩ!!! https://t.me/ExamUAT

  • 5 авг.12,9 тыс1924

    🚨 20,000 ተማሪዎች ይወዳደራሉ — አልፈው የሚገቡት 5,000 ብቻ ናቸው! ተፎካካሪዎቻችሁ በ Zegju UAT Prep Package አእምሯቸውን ለUAT ፈተና እያዘጋጁ ነው... እናንተስ የት አላችሁ? 😱 በዘንድሮው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) UAT ፈተና 15,000 ተማሪዎች ይወድቃሉ! በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች አሁኑኑ በZegju አፕሊኬሽን ዕለታዊ ልምምዳቸውን እያደረጉ ሲሆን፣ ያለ ምንም የቅድመ-ዝግጅት ከእነሱ ጋር ለመወዳደር መሞከር የAAU ህልማችሁን አሳልፎ እንደ መስጠት ነው! 🔥 በ Zegju UAT Prep Package ውስጥ ምን ታገኛላችሁ? 🏆 5,600+ ተማሪዎችን AAU ያስገባ የተረጋገጠ Prep System 📊 ሀገር አቀፍ Rank Tracker፦ ሌሎች ተማሪዎች የት ደረጃ ላይ እንዳሉ እና የእናንተን የውድድር አቅም በየቀኑ የምታዩበት 🎯 ከ70% በታች ማምጣት የማይፈቅድ ጥብቅ የ45 ቀናት የጥናት Plan 📝 ሳምንታዊ UAT Simulation ፈተናዎች ⚠️ ተፎካካሪዎቻችሁ ቀድመዋችኋል! የAAU ቦታችሁን ላለማጣት አሁኑኑ ተመዝገቡ! 🤖 አሁኑኑ ለመመዝገብ፦ @Zegju_registration_bot 📲 አፕሊኬሽኑን ለማውረድ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.zegju.app 📺 የአመዘጋገብ ሂደቱን ለማየት፦ https://t.me/ZegjuExamPrep/1502

  • 4 авг.12,1 тыс3659

    ፈተናው ከመጀመሩ በፊት ቦቱን እንዴት መጠቀም እንዳለባችሁ የሚያሳይ አጭር የቪዲዮ መመሪያ ተዘጋጅቷል። ፈተናውን ከመጀመራችሁ በፊት ቪዲዮውን በጥንቃቄ ተመልከቱ። ሲስተሙ ሙሉ በሙሉ አውቶሜትድ (Automated) በመሆኑ፣ የሚከተሉትን ህጎች አለማክበር ከፈተና ውጭ ያደርጋል፦ ሰዓት በአግባቡ መጠቀም (Strict Time Management)፦ በUAT ፈተና ላይ ትልቁ ፈተና የጊዜ እጥረት ነው። ፈተናውን እንደጀመራችሁ አንድም ሰከንድ ሳታባክኑ በፍጥነት እና በጥንቃቄ ጥያቄዎችን መስራት ይኖርባችኋል። ከፈተናው ገጽ በፍፁም አለመውጣት (Do Not Exit)፦ ፈተናውን አንዴ ከጀመራችሁ በኋላ ሆን ብላችሁም ሆነ በስህተት ከቦቱ ፈተና ገጽ መውጣት የማይቻል ሲሆን፣ ይህንን የሚያደርግ ተማሪ ወዲያውኑ ከፈተናው ይሰረዛል (Disqualified ይሆናል)። የማጠናቀቂያ (Submit) ቁልፍን አለመንካት፦ ሁሉንም ጥያቄዎች ሰርታችሁ ከመጨረሳችሁ በፊት በስህተት እንኳን 'Submit' የሚለውን ቁልፍ እንዳትነኩ ተጠንቀቁ። ፈተናውን ሳያጠናቅቁ Submit ማድረግ የተዛባ እና የተሳሳተ ውጤት ያስከትላል። ትክክለኛ ውጤትን ለማየት፦ የእናንተን ትክክለኛ የዝግጁነት ደረጃ እና ውጤት ለማወቅ፣ ሁሉንም ጥያቄዎች በጥንቃቄ ሰርታችሁ ከጨረሳችሁ በኋላ ብቻ በስርዓቱ መሠረት ማጠናቀቅ (Submit ማድረግ) ይኖርባችኋል። ማሳሰቢያ፦ እነዚህን መሰረታዊ መመሪያዎች ሳታነቡ እና ቪዲዮውን ሳትመለከቱ ለሚፈጠሩ ቅሬታዎች ቦታ አይኖረንም። ሲስተሙ በራሱ ቴክኒካዊ ህግ ብቻ ነው የሚሰራው። የመጨረሻ ማስታወሻዎች፦ ● የቪዲዮ መመሪያውን መመልከታችሁን እና ደንቦቹን መረዳታችሁን አረጋግጡ። ● ፈተናውን ለመሥራት ጸጥ ያለ እና ጥሩ የኢንተርኔት ግንኙነት ያለበት ቦታ ምረጡ። ፈተናውን ለመፈተን 👉 @Aau_exam_bot

  • 4 авг.9 7572210

    ፈተናው ከ 20 ደቂቃ በኋል ይጀምራል። ዝግጁ?

  • 3 авг.13,6 тыс45129

    📢 የ3ኛ ዙር የUAT ሞዴል ፈተና ጥሪ በዘንድሮው ዓመት ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) ለመቀላቀል ከሚወዳደሩ ከ25,000 በላይ ተማሪዎች መካከል፣ በባለፉት ሁለት ዙር የሞዴል ፈተናዎች ከ11,700 በላይ ተማሪዎች የዝግጁነት ደረጃቸውን መመዘን ችለዋል። ከቀደሙት ሁለት ዙሮች የውጤት ትንተና መረዳት እንደተቻለው፣ ተማሪዎች ለዋናው ፈተና ተጨማሪ ዝግጅት እና ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው ታይቷል። በመሆኑም ይህንን የዝግጅት ክፍተት ለመሙላት እና ለዋናው UAT ፈተና ብቁ እንድትሆኑ ለማስቻል በዝግጁ አፕ የ3ኛው ዙር የUAT ሞዴል ፈተና ተዘጋጅቷል። የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በሙሉ ለዋናው ፈተና ያላችሁን ዝግጁነት በተስተካከለ እና በታመነ መንገድ እንድትመዝኑ ተጋብዛችኋል። 📋 አስፈላጊ መረጃዎች፦ ፈተናው ሙሉ በሙሉ በነፃ የቀረበ፦ ፈተናው በነፃ የቀረበ ሲሆን ለመፈተን ምንም ዓይነት ክፍያ አይጠየቅም። የዝግጅት ድጋፍ፦ ይህ ፈተና ለዋናው UAT ዝግጅታችሁ አጋዥ እንዲሆን የተዘጋጀ የልምምድ ፈተና እንጂ ዋናው የዩኒቨርሲቲው ፈተና አይደለም። ማሳሰቢያ፦ በዚህ ፈተና ላይ የምታመጡት ውጤት ከዋናው የAAU UAT ውጤት ጋር ቀጥታ ግንኙነት የለውም። 📅 የፈተና ቀን፦ ነገ (ሐምሌ 28) 📍 የፈተና ቦታ፦ ኦንላይን (መፈተኛ ሊንክ እዚ ይለቀቃል) https://t.me/ExamUAT

  • 29 июл.19,3 тыс85119

    የ3ኛ ዙር የUAT ሞዴል ፈተና ጥሪ በዘንድሮው ዓመት ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) ለመቀላቀል ከ25,000 በላይ ተማሪዎች የሚወዳደሩ ሲሆን፣ Zegju App ባካሄዳቸው ባለፉት ሁለት ዙር ሞዴል ፈተናዎች ከእነዚህ ተማሪዎች መካከል ግማሽ የሚሆኑትን (ከ11,700 በላይ ተማሪዎችን) ለፈተናው ያላቸውን ዝግጁነት እንዲገነዘቡ ማድረግ ተችሏል። ሆኖም ከባለፉት ሁለት ዙሮች የውጤት ትንተና መረዳት እንደተቻለው፣ ተማሪዎች ለዋናው ፈተና ተጨማሪ ዝግጅት እና ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው ታይቷል። ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመግባት ፍላጎት ያለው ማንኛውም ተማሪ አሁኑኑ በቂ ዝግጅት ማድረግ የሚኖርበት በመሆኑ፣ ይህንን ክፍተት ለመሙላት Zegju App የ3ኛውን ዙር የUAT ሞዴል ፈተና አዘጋጅቷል። የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ለዋናው ፈተና ያላችሁን ዝግጁነት በተስተካከለ እና በታመነ መንገድ እንድትመዝኑ ተጋብዛችኋል። ማሳሰቢያዎች፦ • ሞዴል ፈተናው በZegju App ሙሉ በሙሉ በነፃ የቀረበ ነው። • ይህ ፈተና ለዋናው UAT ዝግጅታችሁ ድጋፍ እንዲሆን የተዘጋጀ የልምምድ ፈተና እንጂ ዋናው የዩኒቨርሲቲው ፈተና አይደለም። በዚህ ፈተና ላይ የምታመጡት ውጤት ከዋናው የAAU UAT ውጤት ጋር ቀጥታ ግንኙነት የለውም። የፈተና ቀን፦ ሐምሌ 28 የፈተና ቦታ፦ (ኦንላይን) መልካም የዝግጅት ጊዜ!

  • 28 июл.16,4 тыс2827

    የሁለቱ ዙሮች የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ (UAT) ሞዴል ፈተና ይፋዊ የውጤት ትንተና ፈተናውን የወሰዱ አጠቃላይ ተማሪዎች፦ 11,733 ● 80% – 89% (በጣም ጥሩ)፦ 587 ተማሪዎች (5.00%) ● 70% – 79% (ጥሩ)፦ 1,408 ተማሪዎች (12.00%) ● 60% – 69% (መካከለኛ)፦ 1,349 ተማሪዎች (11.50%) ● 50% – 59% (ከመካከለኛ በታች)፦ 1,232 ተማሪዎች (10.50%) ● 0% – 49% (ደካማ)፦ 7,157 ተማሪዎች (61.00%) የሁለቱ ዙሮች የተቀናጀ የውጤት መረጃ እንደሚያሳየው፣ የአብዛኛው ተማሪ ውጤት አሁንም ከተጠበቀው በታች እና አሳሳቢ ደረጃ ላይ ይገኛል። 📌 ከተፈተኑት 11,733 ተማሪዎች መካከል 61% (7,157 ተማሪዎች) ከ 50% በታች ያመጡ በመሆናቸው፣ ትክክለኛው ፈተና ከመድረሱ በፊት ከፍተኛ ዝግጅት የሚያስፈልግ መሆኑን ያሳያል። ከ 70% በላይ ማስመዝገብ የቻሉት 17% ብቻ መሆናቸው፣ በዩኒቨርሲቲው የመግቢያ ነጥብ ለማለፍ ውድድሩ ምን ያህል ጠንካራ እንደሚሆን አመላካች ነው። የሞዴል ፈተናው በተከታታይነቱ ስለሚቀጥል፣ በነዚህ ዙሮች የተፈተናችሁም ሆነ ያልተፈተናችሁ ተማሪዎች ለቀጣዩ ዙር ራሳችሁን አሁኑኑ በጥሩ ሁኔታ እንድታዘጋጁ እናሳስባለን! https://t.me/ExamUAT

  • 27 июл.17,7 тыс1422

    ዝግጁ አፕ ላይ ለUAT(የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ) ፈተና እየተዘጋጃችሁ ያላችሁ ተማሪዎች በሙሉ የዛሬው ውድድር ላይ እንድትሳተፉ! ውድድሩ ዛሬ ስታጥኑ እና ስትለማመዱ የነበረውን ርእስ ብቻ የያዘ የ10 ደቂቃ ቻሌንጅ ነው። ውድድሩ ላይ ለመሳተፍ "Start Challenge" የሚለውን ተጫኑ። አፕሊኬሽኑን ለማውረድ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.zegju.app የአመዘጋገብ ሂደቱን ለማየት፦ https://t.me/ZegjuExamPrep/1502 አሁኑኑ ለመመዝገብ ፦ @Zegju_registration_bot

UAT Exam (Undergraduate Admission Test) for BSc Students — tgindex