tgindex
UAT EXAM AAU

ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) የመጀመሪያ ዲግሪ (BSc) የቅበላ ፈተና (UAT) ተወዳዳሪዎች የተዘጋጀ ኦፊሴላዊ የመረጃ ምንጭ። ቻናላችንን በመቀላቀል የምዝገባ፣ የፈተና ዝርዝር መረጃዎችን፣ እንዲሁም ለፈተና ዝግጅት የሚረዱ የልምምድ ጥያቄዎችን እና የትምህርት ቁሳቁሶችን ያግኙ!

Последний пост
10 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
29
Тип
открытый
Язык
am
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
7 000
−10 за 2 дн.
Сутки
−3
−0,04%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
4 746
28 постов
Вовлечённость
67,8%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 29
Упоминаний
2
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1 060
1/48двое суток
1 214
1/72трое суток
1 310

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 10 авг.1 19615

    https://www.tiktok.com/@ethiopianaviationacademy/video/7672330994854251796?is_from_webapp=1&sender_device=pc&web_id=7664916714455156232 የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ መመዝገብ የምትፈልጉ ምዝገባ ተጀምሯል። ሙሉ የአመዘጋገብ ሂደቱን እዚ ቪድዮ ላይ ታገኙታላችሁ። 👆

  • 9 авг.1 16211из ExamUAT

    🚨 የዛሬው ነፃ የ UAT ልምምድ ፈተና አሁን ተጀምሯል! 🚨 ለፈተና ዝግጅት የሚሆን የክፍያ ገንዘብ ባይኖራችሁም እንኳ በፍጹም ተስፋ ልትቆርጡ አይገባም! ክፍያ መክፈል ስላልቻላችሁ ብቻ ሙሉ በሙሉ ከዝግጅት ውጪ እንድትሆኑ አንፈልግም። በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ዝግጁ አፕ ላይ በሚገባ እየተዘጋጁ ስለሆነ እናንተም ወደኋላ እንዳትቀሩ በመትጠኑ ያግዛቹሃል። • ገብታችሁ ተፈተኑ ፦ @Aau_exam_bot • ክፍያ፦ 100% ነፃ! የምትከፍሉት ጊዜያችሁን ብቻ ነው።

  • 5 авг.1 84832из ExamUAT

    🚨 20,000 ተማሪዎች ይወዳደራሉ — አልፈው የሚገቡት 5,000 ብቻ ናቸው! ተፎካካሪዎቻችሁ በ Zegju UAT Prep Package አእምሯቸውን ለUAT ፈተና እያዘጋጁ ነው... እናንተስ የት አላችሁ? 😱 በዘንድሮው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) UAT ፈተና 15,000 ተማሪዎች ይወድቃሉ! በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች አሁኑኑ በZegju አፕሊኬሽን ዕለታዊ ልምምዳቸውን እያደረጉ ሲሆን፣ ያለ ምንም የቅድመ-ዝግጅት ከእነሱ ጋር ለመወዳደር መሞከር የAAU ህልማችሁን አሳልፎ እንደ መስጠት ነው! 🔥 በ Zegju UAT Prep Package ውስጥ ምን ታገኛላችሁ? 🏆 5,600+ ተማሪዎችን AAU ያስገባ የተረጋገጠ Prep System 📊 ሀገር አቀፍ Rank Tracker፦ ሌሎች ተማሪዎች የት ደረጃ ላይ እንዳሉ እና የእናንተን የውድድር አቅም በየቀኑ የምታዩበት 🎯 ከ70% በታች ማምጣት የማይፈቅድ ጥብቅ የ45 ቀናት የጥናት Plan 📝 ሳምንታዊ UAT Simulation ፈተናዎች ⚠️ ተፎካካሪዎቻችሁ ቀድመዋችኋል! የAAU ቦታችሁን ላለማጣት አሁኑኑ ተመዝገቡ! 🤖 አሁኑኑ ለመመዝገብ፦ @Zegju_registration_bot 📲 አፕሊኬሽኑን ለማውረድ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.zegju.app 📺 የአመዘጋገብ ሂደቱን ለማየት፦ https://t.me/ZegjuExamPrep/1502

  • 1 авг.2 47239из ZegjuExamPrep

    🚨 ከ20ሺ በላይ ተማሪዎች በላይ ተፈትነው ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡት 5ሺ ብቻ ናቸው! ዛሬ ደግሞ የRound 2 የUAT ዝግጅት ምዝገባችን የመጨረሻዋ ቀን ናት! (ሐምሌ 25) በዘንድሮው AAU UAT ፈተና በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ይወዳደራሉ፤ አልፈው AAU የሚገቡት ግን አስቀድመው በስርዓት የተዘጋጁት ብቻ ናቸው! በ Zegju UAT Prep (የዝግጅት ስልጠና) ሳትዘጋጁ UAT መፈተን ውጤታችሁን ለዕድል ሰጥቶ እንደመሸነፍ ይቆጠራል! ⏰ የRound 2 የዝግጅት ስልጠና ምዝገባ ዛሬ ሐምሌ 25 ያበቃል! ከዛሬ በኋላ የምዝገባ ክፍያ 400 ብር ይሆናል። 🎯 በZegju UAT Prep ምን ታገኛላችሁ? 📌 5,600+ ተማሪዎችን AAU ያስገባ የተረጋገጠ የዝግጅት System 📌 ከ70% በታች ማምጣት የማይፈቅድ ጥብቅ 📌 የ45 ቀን የጥናት Plan 📌 ሳምንታዊ የUAT Simulator ፈተናዎች እና የየዕለቱ የደረጃ ውድድር ⏳ ጊዜው እየሄደ ነው። ዕድሉ ሳይመልጣችሁ አሁኑኑ ተመዝገቡ! አፕሊኬሽኑን ለማውረድ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.zegju.app የአመዘጋገብ ሂደቱን ለማየት፦ https://t.me/ZegjuExamPrep/1502 አሁኑኑ ለመመዝገብ ፦ @Zegju_registration_bot

  • 29 июл.2 90062из ZegjuExamPrep

    የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ UAT ፈተናን በምኞት ብቻ ማለፍ አይቻልም። የRound 1 ተማሪዎች ዝግጅታቸውን አፋጥነው እራሳቸውን እያዘጋጁ ይገኛሉ። በእነዚህ ቀንና ሌሊት ሲዘጋጁ ባመሹ ተወዳዳሪዎች ፊት ያለ ምንም ዝግጅት መቅረብ የማለፍ ዕድላችሁን ዜሮ ያደርገዋል። Round 2 ወደዚህ ሲስተም ለመቀላቀል የመጨረሻው የምዝገባ ጥሪ ነው። ባለፉት 3 ዓመታት ከ5,600 በላይ ተማሪዎችን AAU ያስገባው ጥብቅ የጥናት ሥርዓታችን፦ • ከ70% በታች ማምጣት የተከለከለበት ጥብቅ ቁጥጥር • የየዕለቱ የታቀደ ንባብ እና ተግባራዊ ጥያቄዎች • እውነተኛ የብቃት መከታተያ (Progress Tracker) • ሀገር አቀፍ ፉክክር እና ሳምንታዊ ሞዴል ፈተናዎች ሌሎች ለስኬት ሲዘጋጁ እናንተ ተመልካች አትሁኑ። የRound 2 ምዝገባ ቅዳሜ ሐምሌ 25 በይፋ ያበቃል። ከቅዳሜ በኋላ የምዝገባ ክፍያው ወደ 400 ETB ስለሚጨምር አሁኑኑ ተመዝገቡ። አፕሊኬሽኑን ለማውረድ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.zegju.app የአመዘጋገብ ሂደቱን ለማየት፦ https://t.me/ZegjuExamPrep/1502 አሁኑኑ ለመመዝገብ ፦ @Zegju_registration_bot

  • 27 июл.2 53227из ExamUAT

    ዝግጁ አፕ ላይ ለUAT(የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ) ፈተና እየተዘጋጃችሁ ያላችሁ ተማሪዎች በሙሉ የዛሬው ውድድር ላይ እንድትሳተፉ! ውድድሩ ዛሬ ስታጥኑ እና ስትለማመዱ የነበረውን ርእስ ብቻ የያዘ የ10 ደቂቃ ቻሌንጅ ነው። ውድድሩ ላይ ለመሳተፍ "Start Challenge" የሚለውን ተጫኑ። አፕሊኬሽኑን ለማውረድ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.zegju.app የአመዘጋገብ ሂደቱን ለማየት፦ https://t.me/ZegjuExamPrep/1502 አሁኑኑ ለመመዝገብ ፦ @Zegju_registration_bot

  • 26 июл.2 343712из ExamUAT

    ፈተናው ከመጀመሩ በፊት ቦቱን እንዴት መጠቀም እንዳለባችሁ የሚያሳይ አጭር የቪዲዮ መመሪያ ተዘጋጅቷል። ፈተናውን ከመጀመራችሁ በፊት ቪዲዮውን በጥንቃቄ ተመልከቱ። ሲስተሙ ሙሉ በሙሉ አውቶሜትድ (Automated) በመሆኑ፣ የሚከተሉትን ህጎች አለማክበር ከፈተና ውጭ ያደርጋል፦ ሰዓት በአግባቡ መጠቀም (Strict Time Management)፦ በUAT ፈተና ላይ ትልቁ ፈተና የጊዜ እጥረት ነው። ፈተናውን እንደጀመራችሁ አንድም ሰከንድ ሳታባክኑ በፍጥነት እና በጥንቃቄ ጥያቄዎችን መስራት ይኖርባችኋል። ከፈተናው ገጽ በፍፁም አለመውጣት (Do Not Exit)፦ ፈተናውን አንዴ ከጀመራችሁ በኋላ ሆን ብላችሁም ሆነ በስህተት ከቦቱ ፈተና ገጽ መውጣት የማይቻል ሲሆን፣ ይህንን የሚያደርግ ተማሪ ወዲያውኑ ከፈተናው ይሰረዛል (Disqualified ይሆናል)። የማጠናቀቂያ (Submit) ቁልፍን አለመንካት፦ ሁሉንም ጥያቄዎች ሰርታችሁ ከመጨረሳችሁ በፊት በስህተት እንኳን 'Submit' የሚለውን ቁልፍ እንዳትነኩ ተጠንቀቁ። ፈተናውን ሳያጠናቅቁ Submit ማድረግ የተዛባ እና የተሳሳተ ውጤት ያስከትላል። ትክክለኛ ውጤትን ለማየት፦ የእናንተን ትክክለኛ የዝግጁነት ደረጃ እና ውጤት ለማወቅ፣ ሁሉንም ጥያቄዎች በጥንቃቄ ሰርታችሁ ከጨረሳችሁ በኋላ ብቻ በስርዓቱ መሠረት ማጠናቀቅ (Submit ማድረግ) ይኖርባችኋል። ማሳሰቢያ፦ እነዚህን መሰረታዊ መመሪያዎች ሳታነቡ እና ቪዲዮውን ሳትመለከቱ ለሚፈጠሩ ቅሬታዎች ቦታ አይኖረንም። ሲስተሙ በራሱ ቴክኒካዊ ህግ ብቻ ነው የሚሰራው። የመጨረሻ ማስታወሻዎች፦ ● የቪዲዮ መመሪያውን መመልከታችሁን እና ደንቦቹን መረዳታችሁን አረጋግጡ። ● ፈተናውን ለመሥራት ጸጥ ያለ እና ጥሩ የኢንተርኔት ግንኙነት ያለበት ቦታ ምረጡ። ፈተናውን ለመፈተን 👉 @Aau_exam_bot

  • 25 июл.2 857107из ZegjuExamPrep

    👑 የ3 ዓመት የላቀ ልምድ እና እውነተኛ ስኬትን ግን መኮረጅ አይቻልም! 👑 አንዳንዶች የእኛን የጥናት ሲስተም ለማስመሰል ቢሞክሩም፣ ላለፉት 3 ዓመታት በኢትዮጵያ ውስጥ በስፋት ጥቅም ላይ የዋለው፣ እጅግ ታማኙ እና በዘርፉ የረጅም ጊዜ ልምድ ያለው የUAT ዝግጅት መድረክ 'ዝግጁ' (Zegju) ብቻ ነው! ከ10,000 በላይ ተማሪዎችን ለስኬት ያበቃ እና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እንዲገቡ ያደረገ ከእኛ ውጭ ሌላ አንድም የUAT ዝግጅት መድረክ የለም! 🚨 የመጨረሻው አስቸኳይ ጥሪ የRound 2 እድል ምዝገባ እንዳያመልጣችሁ! 🚨 የRound 1 ተማሪዎች ዝግጅት ከጀመሩ አንድ ሳምንት ሞልቷቸዋል! በየቀኑ እየሰለጠኑ እና AAU የመግባት እድላቸውን እያረጋገጡ ከእናንተ እየራቁ ነው። ይሄ የRound 2 እድል ካመለጣችሁ ልዩነቱ እጅግ ይሰፋል! 🏆 Zegju ለምን በኢትዮጵያ #1 እና ተወዳዳሪ የሌለው ሆነ? 🔒 የ70% ጥብቅ ህግ (Strict Level Unlock)፦ በአንድ ርዕስ (Topic) ላይ ከ70% በላይ ካላመጣችሁ ወደ ቀጣዩ ሌቭል ማለፍ አትችሉም! እያንዳንዱን ትምህርት በግድ በደንብ ተረድታችሁ እንድታልፉ ያደርጋችኋል። 📚 ለእያንዳንዱ Topic 20+ ጥያቄዎች፦ በUAT ፈተና ላይ ለሚመጣ ለማንኛውም ርዕስ በጥንቃቄ የተዘጋጁ ከ20 በላይ ፈታኝ ጥያቄዎች ያገኛሉ። 🎮 የማይሰለች (Gamified & Bite-sized)፦ ጥናቱ በጌም መልክ እና አጫጭር በሆኑ ክፍሎች የቀረበ በመሆኑ፣ ያለምንም ድካም እና መሰላቸት በከፍተኛ ፍላጎት ትማራላችሁ። 📊 ትክክለኛ የለውጥ መከታተያ (Progress & Performance Tracker)፦ ዋናውን የUAT ፈተና የማለፍ እድላችሁ ስንት ፐርሰንት እንደሆነ ሲስተማችን በግልጽ እየሰላ ያሳያችኋል። 🏆 ሀገር አቀፍ ፉክክር፦ ከመላው ሀገሪቱ ከተውጣጡ ተማሪዎች ጋር በየቀኑ ትወዳደራላችሁ። 📝 Notes፣ Flashcards እና ሳምንታዊ ሞዴል ፈተና (Simulation Exams)! የ3 ዓመታት ልምድ እና የ10,000+ ተማሪዎች እውነተኛ ስኬት ያለውን ትክክለኛውን እና የመጀመሪያውን መድረክ መምረጥ የእናንተ ድርሻ ነው። አሁኑኑ ተመዝግባችሁ የAAU ተማሪ የመሆን ህልማችሁን እውን አድርጉ! አፕሊኬሽኑን ለማውረድ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.zegju.app የአመዘጋገብ ሂደቱን ለማየት፦ https://t.me/ZegjuExamPrep/1502 አሁኑኑ ለመመዝገብ ፦ @Zegju_registration_bot

  • 20 июл.3 8181947из ExamUAT

    🚨 ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) የመግቢያ ፈተና (UAT) ቀድመን እንዘጋጅ! 🚨 የ2ኛ ዙር (Round 2) UAT ኦንላይን የሞዴል ፈተና መጪው እሁድ ሐምሌ 19 ይሰጣል! የመጀመሪያው ዙር ሞዴል ፈተና ያመለጠቻችሁ የናቹራል እና የሶሻል ሳይንስ (Natural & Social Science) ተማሪዎች በሙሉ፤ ውናውን የመግቢያ ፈተና ከመፈተናችሁ በፊት፣ ዝግጁነታችሁን የምትመዝኑበት እና ራሳችሁን የምትፈትኑበት የ2ኛ ዙር የኦንላይን የUAT ሞዴል ፈተና ተዘጋጅቶላችኋል። ⚠️ ጥብቅ ማሳሰቢያ፦ በተሳሳተ መረጃ እና በአጭበርባሪዎች እንዳትታለሉ! ⚠️ ይህ የ2ኛ ዙር የሞዴል ፈተና ሙሉ በሙሉ ነፃ ነው! አንዳንዶች ለሞዴል ፈተናው ክፍያ እንደሚያስፈልግ በመግለጽ ገንዘብ ሊጠይቋችሁ ይችላሉ፤ እንዲሁም የራሳቸውን የንግድ ምርት ወይም ስልጠና ለመሸጥ ሲሉ ብቻ "ይህንን የሞዴል ፈተና መውሰድ አያስፈልጋችሁም" በማለት ሊያሳስቷችሁ የሚሞክሩ አካላት ሊኖሩ ይችላሉ። በእንዲህ ዓይነት መሠረተ ቢስ ወሬ ፈፅሞ አትታለሉ! ምንም ዓይነት ክፍያ አትክፈሉ፤ ይህንን ነፃ ፈተና በመፈተናችሁ አቅማችሁን አውቃችሁ ትጠቀማላችሁ እንጂ የምታጡት አንዳችም ነገር የለም። 📅 የሞዴል ፈተናው የሚሰጥበት ቀን: መጪው እሁድ 📍 ቦታ: በኦንላይን (የመፈተኛው ሊንክ እዚሁ ቻናል ላይ ይለቀቃል) ይህንን የሞዴል ፈተና ማን መውሰድ አለበት? ወደ AAU መግባት የምትፈልጉ የዘንድሮ የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ (Natural and Social Science) ተማሪዎች በሙሉ በዚህ ፈተና ላይ መሳተፍ አለባችሁ! (የመደበኛ 12ኛ ክፍል፣ የሬሚድያል፣ እንዲሁም ከሌላ ዩኒቨርሲቲ ወደ AAU መቀየር የምትፈልጉ ተማሪዎችን ጨምሮ)። ይህንን የሞዴል ፈተና መውሰድ ለምን አስፈለገ? 📌 ደካማ ጎኖቻችሁን ቀድማችሁ ለመለየት፦ በየትኞቹ የትምህርት ክፍሎች ላይ ክፍተት እንዳለባችሁ ቀድማችሁ አውቃችሁ እንድታሻሽሉ ይረዳችኋል። 📌 የጊዜ አጠቃቀማችሁን ለማሻሻል፦ ከእውነተኛው የUAT ፈተና ጋር እኩል በሆነ የጊዜ ገደብ በመለማመድ፣ የፈተና ላይ ፍጥነታችሁን እንድታስተካክሉ ያግዛችኋል። 📌 የጥያቄዎችን ቅርፅ ለማወቅ፦ መደበኛ የUAT ፈተና ጥያቄዎች ምን አይነት ይዘትና ቅርፅ እንዳላቸው ቀድሞ በመልመድ፣ ለዋናው ፈተና በተሻለ ሁኔታ እንድትዘጋጁ ያደርጋችኋል። 🔔 እንዴት መሳተፍ ይቻላል? ያለ ምንም ክፍያ በነፃ ለመፈተን፣ ከእናንተ የሚጠበቀው የመፈተኛ ሊንክ እስኪለቀቅ ይህንን ቻናል በንቃት መከታተል ብቻ ነው! 🔗 ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ https://t.me/ExamUAT

  • 18 июл.4 4961123

    🚨 የመጨረሻው አስቸኳይ ጥሪ — እድሉ ሊያመልጣችሁ ነው! ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) የUAT ፈተና ለመዘጋጀት የምትፈልጉ ሁሉ፣ ጊዜው እየሄደ ነው! የRound 1 የ45 ቀናት የUAT Study Challenge ምዝገባ ነገ ያበቃል ፣ ቻሌንጁ ደሞ እሁድ በይፋ ይጀመራል። ይሄ በዘፈቀደ የሚሰጥ ስልጠና አይደለም፤ ባለፉት 3 አመታት ከ5600 በላይ ተማሪዎች ላይ የሰራ እና ራሳችሁን አዘጋጅታችሁ AAU መግባታችሁን በግድ የምናረጋግጥበት ጥብቅ ሲስተም ነው፦ 🛑 አፕልኬሽናችን ላይ ከ 70% በታች ማምጣት ክልክል ነው፦ በአንድ ርዕስ (Topic) ላይ የተሰጣችሁን ፈተና ሰርታችሁ ከ70% በላይ ካላመጣችሁ ወደ ቀጣዩ ርዕስ ማለፍ አትችሉም! ይሄ ማለት እያንዳንዱን ትምህርት በግድ በደንብ ተረድታችሁት እንጂ ዝም ብላችሁ አታልፉም። 📚 የየዕለቱ የንባብ እና የጥያቄ ስራዎች፦ እረፍት የሚባል ነገር የለም! በየቀኑ ማንበብ ያለባችሁን ትምህርት እና የምትሰሩትን ጥያቄ (Assignments) እንሰጣችኋለን፤ አእምሯችሁ ሁሌም በዝግጅት ላይ ይሆናል። 📊 ትክክለኛ የለውጥ መከታተያ (Progress Tracker)፦ የትክክለኛውን የUAT ፈተና ለመውሰድ ብቁ መሆናችሁን በግምታዊ መንገድ አናሳልፍም! ሲስተማችን ውጤታችሁን እየተከታተለ ለዋናው ፈተና 100% ዝግጁ መሆናችሁን እስኪያረጋግጥላችሁ ድረስ አብረናችሁ እንሰራለን። 🏆 ሀገር አቀፍ ፉክክር፦ ከመላው ሀገሪቱ ከተውጣጡ ተማሪዎች ጋር በየቀኑ ትወዳደራላችሁ። አቅማችሁን ከሌሎች ጋር እያነፃፀራችሁ የፉክክር መንፈሳችሁን እና ፍጥነታችሁን በከፍተኛ ደረጃ ታዳብራላችሁ። 🗓 የ45 ቀናት የተሟላ ዕቅድ እና ሳምንታዊ ሞዴል ፈተና፦ ጊዜያችሁን በከንቱ እንዳታባክኑ ከዳር እስከዳር የተጠና የ45 ቀናት የትምህርት ዕቅድ (Lesson Plan) እና በየሳምንቱ አቅማችሁን የምትፈትኑበት ሞዴል ፈተና (Weekly Simulation) አዘጋጅተንላችኋል። ይህንን ሁሉ ጥብቅ ሂደት አልፎ መውደቅ ፈፅሞ አይታሰብም። ምርጫው የናንተው ነው፤ ሌሎች ይህንን ሁሉ አግኝተው ሲያልፉ እናንተ ወደ ኋላ ቀርታችሁ አትፀፀቱ! አፕሊኬሽኑን ለማውረድ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.zegju.app የአመዘጋገብ ሂደቱን ለማየት፦ https://t.me/ZegjuExamPrep/1502 አሁኑኑ ለመመዝገብ ፦ @Zegju_registration_bot

  • 17 июл.3 60065из ExamUAT

    📢 ዝግጁ አፕ ላይ ለተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ! ዛሬ ከቀኑ 12:00 ሰዓት የመጀመሪያው የUAT Simulation Exam ይሰጣል። በመሆኑም አስቀድማችሁ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ በፈተናው ላይ በመሳተፍ ራሳችሁን እንድትፈትኑ እናሳውቃለን። 💡 ማስታወሻ፦ በዚህ ሞዴል ፈተና ውስጥ ካለፈው ትክክለኛ የUAT ፈተና የተወሰዱ አንዳንድ ጥያቄዎችንም አካተናል! ይህንን የሞዴል ፈተና መውሰዳችሁ ምን ይጠቅማችኋል? ከትክክለኛው ፈተና ጋር እንድትተዋወቁ፦ ያለፉትን ጥያቄዎች በመስራት የዋናውን ፈተና ክብደት እና አቀራረብ አስቀድማችሁ ለመላመድ ያግዛችኋል። የጊዜ አጠቃቀማችሁን እንድታሻሽሉ፦ በተሰጠው ሰዓት ውስጥ ፈተናውን ሰርቶ የመጨረስ ክህሎታችሁን ለማሳደግ ይጠቅማችኋል። የዝግጅት ደረጃችሁን እንድትገመግሙ፦ አሁን ያላችሁበትን አቅም በመፈተሽ፣ በቀጣይ የትኛው የትምህርት ክፍል ላይ ጠንክራችሁ መስራት እንዳለባችሁ ክፍተታችሁን እንድትለዩ ያስችላችኋል። እንዳያመልጣችሁ፤ ሰዓታችሁን ጠብቃችሁ ተገኙ። መልካም ፈተና! አፕሊኬሽኑን ለማውረድ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.zegju.app የአመዘጋገብ ሂደቱን ለማየት፦ https://t.me/ZegjuExamPrep/1502 አሁኑኑ ለመመዝገብ ፦ @Zegju_registration_bot

  • 15 июл.3 5211

    видео или голосовое, без подписи

  • 15 июл.3 58431из ZegjuExamPrep

    📣 የትላንት ውድድር አሸናፊዎቻችን! በርቱ!!! ዝግጁ አፕ ላይ የሚካሄዱት እነዚ እለታዊ ውድድሮች ተማሪዎች UAT ላይ ለሚመጡት እያንዳንዱ ጥያቄዎች በየቀኑ ዝግጅት እንዲያረጉ በማረግ እና ጠባብ የሰዓት ገደብ በመስጠት ቀላል በሚመስል ነገር ግን ውጤታማ በሆነ መልኩ ተማሪዎችን ያዘጋጃሉ ፣ በተማሪዎች መካከልም የፉክክር መንፈስ እንዲኖር ያረጋሉ። ውድድር ምን አስፈለገ ካላችሁ ደሞ UAT ላይ መመዘኛ ውስጥ ከሚገቡት መለኪያዎች አንዱ የተማሪዎች ውጤት እርስበእርስ ሲወዳደር ውጤታቸው የቱ ጋር ነው የሚለው ነው። የመጀመርያው ዙር የ45 ቀናት የጥናት ቻሌንጅ ምዝገባ ቅዳሜ ሐምሌ 11 ስለሚያበቃ 2019 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲት መግባት የምትፈልጉ በሙሉ ፕሮግራሙ በፍጹም እንዳያመልጣችሁ! አፕሊኬሽኑን ለማውረድ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.zegju.app የአመዘጋገብ ሂደቱን ለማየት፦ https://t.me/ZegjuExamPrep/1502 አሁኑኑ ለመመዝገብ ፦ @Zegju_registration_bot

  • 12 июл.4 3521324из ZegjuExamPrep

    📣 2019 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግባት የምትፈልጉ በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ! በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የZegju app የUAT ፈተና የክረምት ዝግጅት በይፋ ተጀምሯል!!! ባለፉት 3 ዓመታት ተከታታይ ተፈታኞችን ውጤታማ ያደረገውና የZegju መተግበሪያ ዘንድሮም ታሪክ ለመስራት የሚከተሉትን የዝግጅት ገጽታዎች በ350 ብር ብቻ ይዞ መጥቷል፦ የUAT ሙሉ መመሪያ መጽሐፍ (Master Syllabus)፦ እያንዳንዱን የፈተና topic ለይቶ የሚያስተምር Guide ሳይሰለቻችሁ ማጥናት (Gamified)፦ ጥናት እንዳይሰለቻችሁ ፈተናዎቹ ልክ እንደ ስልክ ጨዋታ (ጌም) የተዘጋጁ ናቸው። እየተዝናናችሁ እና ደረጃችሁን እያያችሁ ትማራላችሁ። Real-Time Simulation፦ ልክ እንደ እውነተኛው የዩኒቨርሲቲ ፈተና በሰዓት የተገደበ ድባብን ቀድመው የሚለማመዱበት ሥርዓት። Challenge Mode፦ ከጓደኞቻችሁ እና ከሌሎች ተፎካካሪዎች ጋር ፉክክር በማድረግ አቅማችሁን እና ፍጥነታችሁን የምትመዝኑበት መድረክ። Leaderboard፦ ከሀገር አቀፍ ተፈታኞች አንጻር ያላችሁን የውጤት ተወዳዳሪነት በየቀኑ ማየት የምትችሉበት መድረክ። Dashboard፡ ፈተና ላይ ሊመጡ ከሚችሉት እያንዳንዱ ጥያቄዎች ድክመታችሁን እና ጥንካሬያችሁን የምትመዝኑበት ትንታኔ የራስ ማስታወሻ መፍጠሪያ (Smart Flashcards)፦ ያነበባችሁትን ነገር እንዳትረሱ፣ እያነበባችሁ የራሳችሁን አጫጭር ፍላሽ ካርዶች በአፑ ላይ በቀላሉ መስራት ትችላላችሁ። አሁኑኑ ለመመዝገብ፦ @Zegju_registration_bot አፕሊኬሽኑን ለማውረድ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.zegju.app እንዴት መመዝገብ እንደምትችሉ ለማየት:- https://t.me/ZegjuExamPrep/1502

  • 11 июл.5 2671354

    https://youtu.be/CnkX8xy05Pg

  • 8 июл.10,7 тыс30478

    የUAT ሞዴል ፈተና ምዝገባ ተጀምሯል! የAAU UAT ፈተና ከመድረሱ በፊት "እስቲ ራሴን ልፈትሽ" ለምትሉ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በሙሉ፣ የሞዴል ፈተና ምዝገባው ክፍት ሆኗል! ፈተናው ዝግጁነታችሁን አይታችሁ ራሳችሁን እንድትመዝኑበት ብቻ የተዘጋጀ ነው። 👉 ለመመዝገብ ሊንኩን ይጫኑ፦ 🔗 https://forms.gle/W1R44fXqQio7p9iC6 ቅጹን መሙላት የሚቻለው አንድ ጊዜ ብቻ ስለሆነ መረጃዎቻችሁን በረጋ መንፈስ ሙሉ:: 📌 የጊዜ ሰሌዳ እና ማሳሰቢያ፦ የምዝገባ ማብቂያ፦ ቅዳሜ እኩለ ሌሊት (ምሽት 6:00 ሰዓት) ✍️ የፈተና ቀን፦ እሁድ ሐምሌ 5 (በመረጣችሁት ፈረቃ፦ ጠዋት 3:00 ወይም ከሰዓት 9:00) ኑና ራሳችሁን ፈትኑ! መልካም ዕድል!

  • 7 июл.5 1232377из ExamUAT

    🚨 ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) የመግቢያ ፈተና (UAT) ቀድመን እንዘጋጅ! 🚨 የ2ኛ ዙር (Round 2) UAT ኦንላይን የሞዴል ፈተና መጪው እሁድ ይሰጣል! 2019 ዓም የዲግሪ/የቅድመ ምረቃ ትምህርታችሁን ለመማር አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) መግባት ለምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ የተዘጋጀ ልዩ እድል! እውነተኛውን የመግቢያ ፈተና ከመፈተናችሁ በፊት፣ ዝግጁነታችሁን የምትመዝኑበት እና ራሳችሁን የምትፈትኑበት የ2ኛ ዙር የኦንላይን የUAT ሞዴል ፈተና ተዘጋጅቶላችኋል። 📅 የሞዴል ፈተናው የሚሰጥበት ቀን: እሑድ ሐምሌ 5 ፣ 2018 ዓ.ም (July 12, 2026 G.C.) 📍 ቦታ: በኦንላይን (የመፈተኛው ሊንክ እዚህ ቻናል ላይ ይለቀቃል) 🎯 ይህንን የሞዴል ፈተና ማን መውሰድ አለበት? የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል ማትሪክ ፈተና ያጠናቀቃችሁ እና ወደ AAU መግባት የምትፈልጉ የተፈጥሮ ሳይንስ (Natural Science) ተማሪዎች በሙሉ በዚህ ፈተና ላይ መሳተፍ አለባችሁ! (የመደበኛ 12ኛ ክፍል፣ የሬሚድያል፣ እንዲሁም ከሌላ ዩኒቨርሲቲ ወደ AAU መቀየር የምትፈልጉ ተማሪዎችን ጨምሮ)። 💡 ይህንን የሞዴል ፈተና መውሰድ ለምን አስፈለገ? 📌 ደካማ ጎኖቻችሁን ቀድማችሁ ለመለየት: በየትኞቹ የትምህርት ክፍሎች ላይ ክፍተት እንዳለባችሁ ቀድማችሁ አውቃችሁ እንድታሻሽሉ ይረዳችኋል። 📌 ከእውነተኛው የUAT ፈተና ጋር እኩል በሆነ የጊዜ ገደብ በመለማመድ የፈተና ላይ ፍጥነታችሁን እንድታስተካክሉ ያግዛል። 📌 የጥያቄዎችን ቅርፅ ለማወቅ: መደበኛ የUAT ፈተና ጥያቄዎች ምን አይነት ይዘትና ቅርፅ እንዳላቸው ቀድሞ በመልመድ፣ ለዋናው ፈተና እንድትዘጋጁ ያደርጋችኋል። 🔔 እንዴት መሳተፍ ይቻላል? ከእናንተ የሚጠበቀው ይህንን ቻናል በንቃት መከታተል ብቻ ነው! https://t.me/ExamUAT

  • 17 июн.5 752624из ZegjuExamPrep

    2019 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት ወስናቹሃል? እንግዲያውስ ትኩረታችሁን ሙሉ በሙሉ የUAT (አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ) ፈተና ዝግጅት ላይ አድርጉ! የ70 ቀናት ልዩ የጥናት ፕሮግራማችንን ዛሬውኑ ጀምሩ። 📲 አፕሊኬሽኑን ለማውረድ፦ 👉 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.zegju.app 🤖 በቴሌግራም ለመመዝገብ፦ 👉 https://t.me/Zegju_registration_bot

  • UAT EXAM AAU pinned «የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) አዲሱ የተማሪዎች ቅበላ መመሪያ እና መስፈርቶች አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) ሙሉ በሙሉ በራስ-ገዝ የሚተዳደር ተቋም ከሆነ ወዲህ፣ በትምህርት ሚኒስቴር በኩል ማዕከላዊ ተማሪዎችን በቀጥታ የመመደብ አሰራር ቀርቷል። በአሁኑ ጊዜ ዩኒቨርሲቲው ተማሪዎችን የሚቀበለው በራሱ የውድድር እና የበቃት መስፈርት ብቻ ነው። ዩኒቨርሲቲው አመልካቾችን በአራት ዋና ዋና የትምህርት…»

  • 31 мая15,4 тыс21117

    የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) አዲሱ የተማሪዎች ቅበላ መመሪያ እና መስፈርቶች አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) ሙሉ በሙሉ በራስ-ገዝ የሚተዳደር ተቋም ከሆነ ወዲህ፣ በትምህርት ሚኒስቴር በኩል ማዕከላዊ ተማሪዎችን በቀጥታ የመመደብ አሰራር ቀርቷል። በአሁኑ ጊዜ ዩኒቨርሲቲው ተማሪዎችን የሚቀበለው በራሱ የውድድር እና የበቃት መስፈርት ብቻ ነው። ዩኒቨርሲቲው አመልካቾችን በአራት ዋና ዋና የትምህርት መስመሮች ይከፍላል፡ 1. የ 12ኛ ክፍል ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ (High School Completers) የብሔራዊ ፈተና ውጤት፦ የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና (ESSLCE) ባለፉት ሶስት ተከታታይ የአካዳሚክ ዓመታት ውስጥ ወስደው፣ በትምህርት ሚኒስቴር የተቀመጠውን ዝቅተኛ ማለፊያ/መግቢያ ነጥብ ያሟሉ። የሬሚዲያል (Remedial) ተማሪዎች፦ የሬሚዲያል ፕሮግራም በህጋዊ ተቋም ተከታትለው፣ ማጠናቀቂያ ብሄራዊ ፈተናውን በስኬት ያለፉ አመልካቾች መወዳደር ይችላሉ። የምደባ ስምምነት ውል፦ ተማሪዎች በኢንተርኔት ሲመዘገቡ፣ የመረጡት የትምህርት ክፍል (Department) በውድድር ቢሞላ ሬጅስትራሩ በሌላ አማራጭ መስክ እንዲመድባቸው የሚፈቅድ የዲጂታል ስምምነት ቅጽ መፈረም አለባቸው። 2. የቴክኒክና ሙያ (TVET) ዲፕሎማ ያላቸው አመልካቾች የቴክኒክና ሙያ ትምህርታቸውን ወደ መጀመሪያ ዲግሪ ማሳደግ የሚፈልጉ አመልካቾች የሚከተሉትን ማቅረብ አለባቸው፡ - የሌቭል 4 (Level 4) ዲፕሎማ ወይም የተመጣጣኝ ትምህርት ማረጋገጫ ሰነድ። - የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ፈተና (COC) በስኬት ያለፉበት ወቅታዊ ምስክር ወረቀት። - ከቀድሞ ተቋማቸው አጠቃላይ የውጤት አማካኝ (CGPA) 2.00 እና ከዚያ በላይ ያመጡበት ትራንስክሪፕት። 3. የዲግሪ ባለቤቶች እና ዩኒቨርሲቲ ያቋረጡ (Degree Holders & Dropouts) ሌላ ሁለተኛ ዲግሪ ለመማር የሚፈልጉ ወይም ትምህርት አቋርጠው በድጋሚ መግባት የሚሹ፡ የዲግሪ ባለቤቶች፦ የመጀመሪያ ዲግሪ ምስክር ወረቀት (Diploma) እና ሙሉ ትራንስክሪፕት። ከዚህ በተጨማሪ፣ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን የወጪ መጋራት (Cost-Sharing) ሙሉ በሙሉ መክፈላቸውን ወይም ማጠናቀቃቸውን የሚገልጽ ህጋዊ የክሊራንስ ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው። ትምህርት ያቋረጡ (Dropouts)፦ ከመንግስት ዩኒቨርሲቲ በራሳቸው ፍቃድ ያቋረጡ ከሆነ፣ የተማሩበትን ሴሚስተር የወጪ መጋራት ከፍለው ክሊራንስ ማምጣትና ኦፊሴላዊ የክፍል ደረጃ ትራንስክሪፕት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል። ከአካዳሚክ ማዕቀፍ የተባረሩ (Dismissed) አመልካቾች ግን ተቀባይነት የላቸውም። 4. ውጭ ሀገር የተማሩ (International Applicants) የደረጃ እኩያነት ማረጋገጫ፦ ከውጭ ሀገር የሁለተኛ ደረጃ ወይም የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቁ አመልካቾች፣ የትምህርት ማስረጃቸውን በኢትዮጵያ የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን (ETA) አስገምግመው የደረጃ እኩያነት ማረጋገጫ ደብዳቤ (Equivalence Letter) ማቅረብ አለባቸው። https://t.me/UATEXAMS

UAT EXAM AAU — tgindex