GAT EXAM ጋት ፈተና ngat exam
СтатистикаWelcome to my channal! This channel brings you high-quality educational videos on
- Последний пост
- 9 февр.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 36
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Образование (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
#Notice‼ #NGAT #Exam_Credentials ‼ 🎫 የፈተና መግቢያ ወረቀት (Exam entry ticket) ለማውረድ (download) ዝግጁ ሆኗል። በዚህ link በመግባት አውርዳችሁ print አድርጋችሁ ያዙ። 👇👇 https://ngat.ethernet.edu.et/login 🎫 የፈተና መግቢያ ወረቀት (Exam entry ticket) የሚያስፈልገው ወደ ፈተና ጣቢያ ለመግባት ነው። 💥 የ2018 ዓ/ም የሁለተኛ ዙር የNGAT ፈተና የካቲት 4 ቀን 2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ ይታወቃል። ቻናላችንን ለጓደኞቻችሁ Share አድርጉላቸው ይጠቀሙበታል!! @gatexame
ስለ NGAT አጫጭር መረጃ 👉የNGAT የፈተና ቀን የካቲት 4 2018 ዓ.ም በሁሉም የመፈተኛ ማዕከል በተመሳሳይ ቀን እና ሰዓት የሚሰጥ ይሆናል የሀዋሳ የጅማ የጎንደር የሚባል ነገር የለም። 👉 እስካሁን ባለው መረጃ የመረጣችሁትን የፈተና ማዕከል መቀየር አይቻልም(አድስ ነገር ከMOE ከወጣ ተከታትለን የምናደርሳችሁ ይሆናል)። 👉የመረጣችሁት የፈተና ማዕከል ለመግባት ከመታወቂያ በተጨማሪ Admission Ticket አውርዳችሁ መያዝ ይጠበቅባችኋል በመጭዎቹ ቀናት ለNGAT የተመዘገባችሁበት የMOE Dashborad ላይ የሚለቀቅላችሁ ይሆናል በትዕግስት ጠብቁ። 👉ፈተናው ለሁሉም የትምህርት ክፍል ተመሳሳይ ነው። 👉ፈተናው ለሁለተኛ ድግሪም ሆነ ለሶስተኛ ድግሪ ተመሳሳይ ጥያቄ ነው። 👉 እንደ አድስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና ASSTU የፈተና ማዕከል የመረጣችሁ ብዙ ተማሪ ስለሚመርጣቸው በአንድ ቀን ሁለት/ሶስት ሽፍት ይኖራል ተብሎ ይጠበቃል በተለያዩ ካምፓስ ተቋሞቹ ዝርዝር መረጃ በሚቀጥሉት ቀናት የሚያወጡ ይሆናል ተከታተልን እናደርሳለን ጠብቁን። መልካም የዝግጅት ጊዜ🥰 ሌሎች መረጃዎችንም እንለቃለን ቻናሉን ለጓደኞቻችሁ Share አድርጉት‼️ @gatexame
📢 Advertising in this channel You can place an ad via Telega․io. It takes just a few minutes. Formats and current rates: View details
#Update‼️ #NGAT የ2018 ዓ.ም የግማሽ ዓመት #የNGAT ፈተና የካቲት 4 እንደሚሰጥ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል‼️ ለሁሉም ዩኒቨርሲቲ በተመሳሳይ ጊዜ እና ሰዓት ነው ፈተናው የሚሰጠው ለመረጃ ነው የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲን ማስታወቂያ የለጠፍነው። @gatexame
NGAT የፈተና ይዘት ዝርዝር (ጥቅምት 3) የጥቅምት 3ቱ የNGAT ጥያቄ ይዘት ይህን ይመስላል። በቀጣይ ፈተናዎ ላይ ምን ላይ በደንብ ትኩረት ማድረግ እንዳለቦት ለመጠቆም ይረዳዎ ዘንድ ነው! ክፍል 1: ንባብ (Reading Comprehension) - 10 ጥያቄዎች ክፍል 2: የማንበብ ችሎታ (Reading Skills) - 6 ጥያቄዎች ክፍል 3: ተቃራኒ ቃላት (Antonyms) - 5 ጥያቄዎች ክፍል 4: ሰዋሰው (Grammar) - 5 ጥያቄዎች ክፍል 5: ትንተናዊ እና ምክንያታዊ አስተሳሰብ I (Analytical and Logical Reasoning I) - 5 ጥያቄዎች ክፍል 6: አንቀጽ መፍጠር (Paragraph Construction) - 5 ጥያቄዎች ክፍል 7: ትንተናዊ እና ምክንያታዊ አስተሳሰብ II (Analytical and Logical Reasoning II) - 28 ጥያቄዎች ክፍል 8: ተመሳሳይ ግንኙነት ያላቸው ቃላት (Analogies) - 10 ጥያቄዎች ክፍል 9: ዓረፍተ ነገር ማጠናቀቅ (Sentence Completion) - 26 ጥያቄዎች join us @gatexame ጥያቄዎችን በቪዲዮ ማግኘት ከፈለጋችሁ የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉ። ፈተናዎችን ሰርተን እንለቃለን፡
የድህረ ምረቃ ፕሮግራምች (NGAT) ፈተና መቼ ይሰጣል? በትምህርት ሚኒስቴር 2018 ካላንደር መሰረት የNGAT ፈተና ከጥር 11 - 22/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ ይጠበቃል። 👉አዲስ ነገር ሲኖር በዚሁ ቴሌግራም ቻናላችን የምናሳውቅ ስለሆነ ተከታተሉን። @gatexame
#Notice‼️ NGAT ውጤት ለማየት👇 https://result.ethernet.edu.et/NGAT-username ሌሎች መረጃዎችንም የምናጋራችሁ ይሆናል ተከታተሉን! ቻናሉን ለጓደኞቻችሁ አጋሩት @gatexame
#Update‼️ #የNGAT ውጤትን ለማየት አሁን ሊንኩ በድጋሜ እየሰራ ነው! በሚከተለው Link የመፈተኛ Username በማስገባት ማየት ትችላላችሁ።👇 https://result.ethernet.edu.et/NGAT-username መልካም ውጤት! ሌሎች መረጃዎችንም የምናጋራችሁ ይሆናል ተከታተሉን! ቻናሉን ለጓደኞቻችሁ አጋሩት @gatexame
#Update‼️ የNGAT ውጤት ለማየት አሁን Link እየሰራ አይደለም የሚቀየር Link ወይንም ሌላ አድስ ነገር ከMOE መረጃ ሲወጣ እናሳውቃለን ተከታተሉን። ሌሎች መረጃዎችንም የምናጋራችሁ ይሆናል ተከታተሉን! ቻናሉን ለጓደኞቻችሁ አጋሩት @gatexame
ፈተናውን ያለፋችሁ እንኳን ደስ አላችሁ! መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንላችሁ። በተለያዬ ምክንያት ያልተሳካላችሁ ደግሞ ከ3 ወር ቡኋላ ጥር ላይ ስለሚሰጥ አብረን ዝግጅት እናደርጋለን። @gatexame
#Notice‼️ ሰርቲፊኬት ለማውረድ በPc ወይንም ስልካችሁን Desktop ላይ አድርጋችሁ ሞክሩት ይሰራል‼️ NGAT ውጤት ለማየት👇 https://result.ethernet.edu.et/NGAT-username ሌሎች መረጃዎችንም የምናጋራችሁ ይሆናል ተከታተሉን! ቻናሉን ለጓደኞቻችሁ አጋሩት @gatexame
#NGAT‼️ ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች ብዙዎቻችሁ በውስጥ NGAT ውጤት መቼ ነው የሚለቀቀው ብላችሁ ጠይቃችሁናል MOE ማክሰኞ በነበረው መግለጫ በቅርብ ውጤቱን ለተማሪዎች እንደሚያሳውቅ ነው ያስታወቀው ቁርጥ ያለ ቀን ባያሳውቅም! ትምህርት ለመጀመር አጭር ጊዜ ስለሆነ ያላችሁ ብዙ ይቆያል ተብሎ አይጠበቅም ውጤቱ ከMOE እንደወጣ እኛም ተከታትለን መረጃ የምናደርሳችሁ ተከታተሉን። ውጤት ሲለቀቅ ለማየት የሚከተለውን Link መጠቀም ትችላላችሁ👇 https://result.ethernet.edu.et ሌሎች መረጃዎችንም የምናጋራችሁ ይሆናል ተከታተሉን! ቻናሉን ለጓደኞቻችሁ አጋሩት @gatexame
#NGAT‼️ በአሁኑ ዙር ጥቅምት 3 የተሰጠው የNGAT ፈተና በፊት ከነበረው ጥያቄ በተለዬ መልኩ Bio statistics, ጥያቄዎች በብዛት እንደመጡ ከአስተያየታችሁ ለመገንዘብ ችለናል። MOE እንደዚህ አይነት ጥያቄዎችን ማካተቱ ይበል የሚያሰኝ ነው ወደፊት ለሚሰጡ ፈተናዎችም ሌሎች ጥያቄዎችን ቀንሰው በብዛት ቢያካትታቸው ጥሩ ነው ምክንያቱም ወደፊት የድህረ ምረቃ ትምህርታችሁን ስትከታተሉ Bio statistics, Research እና Epidemiology መማራችሁ ስለማይቀር ይጠቅማችኋላል። እኛም የዘንድሮውን ፈተና መሰረት አድርገን ቀጣይ ጥር ለሚሰጠው ፈተና ጥሩ ጥሩ የBio statistics መፅሀፍትን፣ ጥያቄዎችን እና ፈተናዎችን እያሰባሰብን ነው ከሌሎች ጥያቄዎች ጋር በቀጣይ ተራ በተራ እንለቃለን ተከታተሉን! ሌሎች መረጃዎችንም የምናጋራችሁ ይሆናል ተከታተሉን! ቻናሉን ለጓደኞቻችሁ አጋሩት @gatexame
NGAT ፈተና በ53 የፈተና ማዕከላት እንደተሰጠ እና በሁሉም ፈተና ማዕከላት በቂ ሱፐርቫይዘሮች፣ ፈታኞችና የአይሲቲ ባለሙያዎች በመመደባቸውና የኢንተርኔትና የመብራት መቆራረጥ እንዳይኖር ተገቢው ዝግጅት በመደረጉ የዘንድሮውን ፈተና ከወትሮው በተሻለ ዲሲፕሊን መምራት መቻሉንም ዶክተር ኤባ ገልጸው የፈተናው ውጤትም በቅርቡ ለተማሪዎች ይፋ እንደሚደረግ ጠቁመዋል። @gatexame
#Notice‼️ የNGAT ውጤት እና ማለፊያ ውጤት በቅርቡ ይፋ ይሆናል መረጃው ከMOE ሲወጣ የምናደርሳችሁ ይሆናል ተከታተሉን። 👉ውጤት እስከሚለቀቅ Official ከተማራችሁበት ዩኒቨርሲቲ የሚያስልክላችሁ ሰው ፈልጉ 👉በግል ከፍላችሁ የምትማሩ የወጭ መጋራት መክፈላችሁን እና ደብዳቤ መያዛችሁን አረጋግጡ 👉በመንግስት ስፖንሰር የምትማሩ የስፖንሰርሽፕ ደብዳቤ ከመስሪያ ቤታችሁ አዘጋጁ 👉Student Copy, Orginal degree ካላችሁ አዘጋጁ ትምህርት ለመጀመር ያለው ጊዜ አጭር ስለሆነ ሊያፈጣጥኑት ይችላሉ ቡኋላ ከምትጨናነቁ አሁን መዘጋጀቱ የተሻለ ነው። ሌሎች መረጃዎችንም የምናጋራችሁ ይሆናል ተከታተሉን! ቻናሉን ለጓደኞቻችሁ አጋሩት @gatexame
ነገ ለNGAT ፈተና ስትሄዱ ማድረግ ያለባችሁ 👉Exam Ticket Username እና password print አድርጋችሁ 👉 ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ 👉እርሳስ/እስክሪቢቶ እና ንፁህ ወረቀት ቁጥር ነክ ፈተናዎች ስላሉ ለመስራት 👉 Simple Calculator መደመር፣መቀነስ፣ ማባዛት እና ማካፈል ብቻ የምትሰራውን(የተወሰኑ ዩኒቨርሲቲዎች ካልኩሌተር ይፈቅዳሉ ሌሎች ደግም ይከለክላሉ ያዙት እና አስቀምጡ ከተባላችሁ ውጭ ታስቀምጣላችሁ) 👉በተቻለ መጠን ከፈተናው 30 ደቂቃ በፊት የመፈተኛ ጣቢያ ለመገኘት ሞክሩ ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችንም የምናጋራችሁ ይሆናል ተከታተሉን! ቻናሉን ለጓደኞቻችሁ አጋሩት @gatexame
#መረጃ‼️ ስለ NGAT ፈተና ጥቂት ነገር እንገራችሁ ✍በመጀመሪያ ወሳኙ ነገር ነው ከፈተናው እለት በፊት ከ15-20 ቀናቶች ውስጥ ጥያቄዎችን መስራት እና መለማመድ በቂ ነው ጠቅላላ እውቀት ነው የሚፈልገው ብዙ ስላነበብን ብዙ ጥያቄ አንሰራም። ✍የፈተናው ዕለት ምንም አለመጨናነቅ ማለት MSc እና PhD በዚህ ዓመት ግደታ መማር ወይንም የመማር እቅድ ሊኖረን ይችላል ግን እንደ ግደታ አንሰበው ከመጠን በላይ ስንጨናነቅ የምናውቀውን ጥያቄ እንኳን እንስታለን። ✍መፈተኛ ክፍል ውስጥ ስንገባ የኮንፒውተር ክህሎት የለኝም ብለን አለመጨናነቅ ምንም የተለዬ ችሎታ አይጠይቅም የሚያስቸግረን ነገር ካለ እንኳን ፈታኞችን መጠየቅ ስለምንችል ያግዙናል። ✍መፈተኛ ክላስ ውስጥ እንደገባን የሆነ ሰው ብቀመጥ ያግዘኛል ይረዳኛል ብለን በጭራሽ እንዳታስቡ ፈተናው Booklet Code አለው በፍፁም አይቻልም። ✍ፈተና ጀምሩ ስትባሉ የምታውቁትን ብቻ ለመስራት መሞከር የማታውቁት ጥያቄ ላይ ጊዜያችሁን አታባክኑ ብዙ ሰው የሚሸውደው በአግባቡ ሰዓትን ባለመጠቀም ነው። ✍ሁሉም ጥያቄ ምርጫ ስለሆነ የማናውቀውን Select አድርገን ሰዓት ካለን ወደኋላ ተመልሰን ማስተካከል ስለምንችል። ✍የብዙዎቻችሁን ፍላጎት እና ችሎታ ባናውቅም Quantitative (ሒሳብ እና ቁጥር ነክ) የሆኑ ጥያቄዎች፣ Passage ጥያቄዎች ፣Analog ጥያቄዎች በቀላሉ ይሰራሉ እነሱን በቀላሉ መስራት ትችላላችሁ። ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችንም የምናጋራችሁ ይሆናል ተከታተሉን! ቻናሉን ለጓደኞቻችሁ አጋሩት @gatexame
#ጥቆማ‼️ #NGAT NGATን አድስ አበባ ለምትፈተኑ ምናልባት ለመፈተኛ ጣቢያዎቹን አድስ ከሆናችሁ ከፈተናው አንድ ቀን ቀድማችሁ የፈተና ጣቢያውን ብታዩት እንመክራለን የፈተና ሰዓት ላለመጨናነቅ 👉6 ኪሎ ካምፓስን ብዙዎቻችሁ ታቁታላችሁ (https://maps.app.goo.gl/36egoofhEFvNBoub7) 👉 6 ኪሎ FBE ካምፓስ ከ 6 ኪሎ 200 ሜትር አካባቢ ነው ግብፅ ኢምባሲ ጎን (https://maps.app.goo.gl/8tUTLDUdcZBrvjMe9) 👉AAiT 5 ኪሎ ካምፓስ ብሔራዊ ሙዚየም አካባቢ (https://maps.app.goo.gl/WtyKxxqxzonVPCzg9) 👉School Of Commerce ሜክሲኮ ቅድስተ ማርያም ዩኒቨርሲቲ/ዋቢ ሸበሌ ሆቴል አካባቢ (https://maps.app.goo.gl/4PxnGTQZFEeUx3Qy8) 👉4 Killo Campus: 4 Killo (https://maps.app.goo.gl/CRaXQ8shLW2S32j7A) 👉CHS Tikur Anbessa ሚግሬሽን አካባቢ(https://maps.app.goo.gl/7rrxSmVmAmnhq7or6) 👉ልደታ ካምፓስ፡ ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አካባቢ(https://maps.app.goo.gl/T6Y1wL4j5EFnDdSb8) 👉FDRE TVT: ላምበረት ኢትዮ ቻይና ኮሌጅ ጎን(https://maps.app.goo.gl/TXtcRZkKjZjtR6uH 👉Ethiopian Civil Service University፡ CMC አካባቢ(https://maps.app.goo.gl/zhymScY78uBtpxeC8) 👉St.Pauls Hospit MMC፡ ፓውሎስ ሆስፒታል(https://maps.app.goo.gl/7R7XBMUzRWqoZcQT9) ከላይ ባስቀምጥንላችሁ Google Map Link ተጠቅማችሁ በቀላሉ መሄድ ትችላላችሁ። ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችንም የምናጋራችሁ ይሆናል ተከታተሉን! ቻናሉን ለጓደኞቻችሁ አጋሩት @gatexame
GAT Exam Practice Questions Animal and Young Ones Multiple Choice Questions 1. What is the young of a cow called? a) Calf ✅ b) Foal c) Kid d) Pup 2. What is the baby of a dog called? a) Cub b) Puppy ✅ c) Kid d) Foal 3. What do you call a young horse? a) Foal ✅ b) Kitten c) Cub d) Pup 4. What is the young of a cat called? a) Kitten ✅ b) Pup c) Cub d) Foal 5. What do you call a baby sheep? a) Lamb ✅ b) Kid c) Calf d) Foal 6. What is the young of a pig called? a) Piglet ✅ b) Foal c) Cub d) Pup 7. What do you call a young duck? a) Gosling b) Duckling ✅ c) Chick d) Tadpole 8. What is the young of a lion called? a) Cub ✅ b) Pup c) Foal d) Kid 9. What do you call a young rabbit? a) Bunny b) Kit ✅ c) Pup d) Fawn 10. What is the baby of a deer called? a) Fawn ✅ b) Cub c) Calf d) Kid 11. What is the young of an elephant called? a) Calf ✅ b) Pup c) Foal d) Kid 12. What do you call a baby goat? a) Kid ✅ b) Lamb c) Cub d) Foal 13. What is the young of a fox called? a) Pup ✅ b) Cub c) Kit d) Fawn 14. What do you call a baby whale? a) Calf ✅ b) Pup c) Kid d) Fawn 15. What is the young of a zebra called? a) Foal ✅ b) Cub c) Kid d) Fawn 16. What do you call a young chicken? a) Chick ✅ b) Poult c) Fowl d) Turkey 17. What is the young of a swan called? a) Cygnet ✅ b) Duckling c) Gosling d) Fledgling 18. What do you call a baby crocodile? a) Hatchling b) Crocodilelet c) Cub d) Hatchling ✅ 19. What is the young of a kangaroo called? a) Joey ✅ b) Cub c) Kid d) Fawn 20. What do you call a young owl? a) Owlet ✅ b) Chick c) Fledgling d) Hatchling 21. What is the baby of a swan called? a) Cygnet ✅ b) Chick c) Duckling d) Gosling 22. What do you call a young bee? a) Larva b) Pup c) Nymph d) Larva ✅ 23. What is the young of a horse called? a) Foal ✅ b) Colt c) Pony d) Filly 24. What do you call a baby ant? a) Larva ✅ b) Nymph c) Pupa d) Egg 25. What is the young of a platypus called? a) Puggle ✅ b) Hatchling c) Joey d) Fledgling 26. What do you call a baby monkey? a) Infant b) Baby c) Cub ✅ d) Fledgling 27. What is the young of a penguin called? a) Chick ✅ b) Egg c) Fledgling d) Hatchling 28. What do you call a young bear? a) Cub ✅ b) Pup c) Whelp d) Fawn 29. What is the young of a deer called? a) Fawn ✅ b) Calf c) Kid d) Cub 30. What do you call a baby eagle? a) Chick b) Fledgling c) Eaglet ✅ d) Hatchling 31. What is the young of a zebra called? a) Foal ✅ b) Cub c) Fawn d) Kid 32. What do you call a young sheep? a) Lamb ✅ b) Kid c) Fawn d) Calf 33. What is the young of a tiger called? a) Cub ✅ b) Kitten c) Fawn d) Pup 34. What do you call a baby owl? a) Owlet ✅ b) Chick c) Fledgling d) Hatchling 35. What is the young of a wolf called? a) Pup ✅ b) Cub c) Whelp d) Fawn 36. What do you call a young fox? a) Kit ✅ b) Pup c) Cub d) Fawn 37. What is the baby of a goose called? a) Gosling ✅ b) Duckling c) Chick d) Fledgling 38. What do you call a young hippopotamus? a) Hippo calf ✅ b) Puggle c) Fawn d) Cub 39. What is the young of a camel called? a) Calf ✅ b) Foal c) Kid d) Pouch 40. What do you call a baby rat? a) Pup ✅ b) Kit c) Whelp d) Cub 41. What is the young of a gorilla called? a) Infant ✅ b) Cub c) Whelp d) Fawn 42. What do you call a young owl? a) Owlet ✅ b) Chick c) Fledgling d) Hatchling 43. What is the young of a leopard called? a) Cub ✅ b) Kitten c) Fawn d) Pup ሌሎች ጥያቄዎችንም እንለቃለን ቻናሉን ለጓደኞቻችሁ Share አድርጉት‼️ @gatexame
...Continued GAT Exam Practice Questions 41-50: Coding-Decoding and Alphabet Series 41. If in a certain code, CAT is written as DBU, how is DOG written? a) EPH b) EPI c) EPH d) EPI 42. If in a code, APPLE is written as EQQPI, how is ORANGE written? a) QSSGIK b) QSSGIL c) QSSGIK d) QSSGIL 43. Arrange the letters: A, C, E, G, I, ? a) K b) J c) L d) M 44. Find the next letter in the series: B, D, G, K, ? a) N b) O c) P d) Q 45. If PEACH is written as QFBID, how is GRAPE written? a) HSBQF b) HSBQG c) HSBQH d) HSBQI 51-60: Direction and Distance 51. A person walks 3 km east, then turns to the north and walks 4 km. How far is he from the starting point? a) 5 km b) 7 km c) 8 km d) 10 km 52. A man walks 10 km east, then turns left and walks 5 km. How far is he from his starting point? a) 15 km b) 10 km c) 5 km d) 8 km 53. A person faces north. He turns 90° clockwise, then 45° anticlockwise. Which direction is he facing now? a) North-East b) North-West c) South-East d) South-West 54. Point A is 4 km east of point B. Point C is 3 km north of point B. How far is point A from point C? a) 5 km b) 7 km c) 1 km d) 6 km 55. If a person walks 6 km south, then turns east and walks 8 km, then turns north and walks 6 km. How far is he from his starting point? a) 8 km b) 6 km c) 10 km d) 14 km 56. A car travels 60 km north, then turns east and travels 80 km. How far is the car from the starting point? a) 100 km b) 70 km c) 110 km d) 140 km 57. A person walks 5 km east, then 3 km south, then 5 km west. How far is he from his starting point? a) 3 km b) 5 km c) 2 km d) 8 km 58. From a point, a person walks 8 km east, then 6 km south. How far is he from the starting point? a) 10 km b) 14 km c) 2 km d) 15 km 59. A person walks 4 km east, then turns left and walks 3 km, then turns left again and walks 4 km. How far is he from the starting point? a) 3 km b) 4 km c) 7 km d) 5 km 60. A plane flying at 600 km/hr takes 1 hour 20 minutes to reach its destination. How far is the destination? a) 800 km b) 900 km c) 1000 km d) 1200 km 61-70: Miscellaneous 61. Choose the correct mirror image of the word: 'HOUSE' a) ESUOH b) HSUOE c) SOUEH d) HEWOS 62. If *A* is *B* in a certain code, *B* is *C*, *C* is *D*, what is *D*? a) A b) B c) C d) E 63. What comes next in the series: Monday, Tuesday, Wednesday, ? a) Thursday b) Friday c) Saturday d) Sunday ሌሎች ጥያቄዎችንም እንለቃለን ቻናሉን ለጓደኞቻችሁ Share አድርጉት‼️ @gatexame