GAT Exam (Graduate Admission Test) for MSc & PhD Students
СтатистикаHere in the channel you will find more information about GAT/NGAT exam! For advert please contact us via @NationalGAT1 In addition to the channel please join our discussion group👇 https://t.me/GATExamdiscussion
- Последний пост
- 08:06
- Последнее чтение
- 10:00
- Постов за неделю
- 59
- Всего постов
- 369
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Образование (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 9 133
- 1/48двое суток
- 10 466
- 1/72трое суток
- 11 287
Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.
Посты
Website ለመጠቀም እስከ ክፍያ ድረስ ያለውን Step by Step እናሳያችሁ‼️ 👉Step 1: http://WWW.gatexam.com ገብታችሁ ለመጀመሪያ ከሆነ ስማችሁን እና የሚሰራ Email እና የማትረሱትን የይለፍ ቃል ተጠቅማችሁ አካውንት መክፈት ነው። ከአሁን በፊት ከከፈታችሁ ደግሞ Email እና የይለፍ ቃል አስገብታችሁ ወደ Website ትገባላችሁ። 👉Step 2: ወደ Website እንደገባችሁ ከላይ ጠርዝ ላይ Browse Exam የሚል አለ እሱን ትጫናላችሁ 👉Step 3: Exam የሚለውን ስትጫኑ ሞደል ጥያቄዎች ያስመርጣችኋል ከፈለጋችሁ ሁሉንም ካልሆነ ደግሞ የአንዱን ዓመት ትመርጣላችሁ። 👉Step 4: የመረጣችሁትን ዓመት Purchase Now የሚለውን ትጫናላችሁ 👉Step 5: የምትከፍሉበትን የቴሌብር አካውንት ያሳያችኋል ወደ ቴሌብር አካውንታችሁ ገብታችሁ የክፍያ መጠኑን ታስገባላችሁ 👉Step 6: ከከፈላችሁ ቡኋላ የቴሌብር Transaction no ወደ Website ተመልሳችሁ በባዶ ቦታው ላይ በትክክል አስገብታችሁ Summit ማለት ነው። 👉እኛ ትክክለኛነቱን አረጋግጠን በደቂቃዎች ውስጥ Approve እናደርጋለን‼️ Approve ሲሆን Dasboard ላይ ገብታችሁ My Exam ላይ ታገኙታላችሁ Mock Exam መውሰድ ነው በፈለጋችሁት ሰዓት እና ቀን ለ5 ወር ያክል መጠቀም ትችላላችሁ። ማንኛውም ጥያቄ ካላችሁ በቴሌግራም አድራሻችን ይፃፉልን👇 @NationalGAT1 የእያንዳንዱን ዓመት ሞደል ጥያቄ ከፈለጋችሁ https://www.gatexam.com/exams ያለፉ 6 ዓመታትን በአንድ ላይ በቅናሽ ዋጋ ከፈለጋችሁ https://www.gatexam.com/packages መልካም የዝግጅት ጊዜ የሁሉንም ዓመት ጥያቄዎች ከሰራችሁ በእርግጠኛነት ለመጭው ፈተና ውጤታማ ትሆናላችሁ‼️
#NGAT‼️ #GAT‼️ #ModelExam Screen shoot ላይ እንደምታዩት አይነት ብዙ የNGAT ሞደል ጥያቄዎች መልስ ከነማብራሪያቸው ዌብሳይታችን ላይ አሉን አሁኑኑ ተቀላቅላችሁ ልምምድ አድርጉ። ለNGAT ፈተና ቀናቶች ብቻ ናቸው የቀሩት‼️ ተመሳሳይ የNGAT ሞደል ጥያቄዎችን ከነማብራሪያቸው ለማገኘት ዌብሳይታችን ይቀላቀሉ👇 https://www.gatexam.com/exams ያለፉ 6 ዓመታትን ሞደል ጥያቄዎችን ሁሉንም በአንድ ላይ ከነማብራሪያቸው በቅናሽ ለማገኘት👇 https://www.gatexam.com/packages የSubscription ክፍያ በከፈላችሁ በደቂቃዎች ውስጥ Approve እናደርጋለን! NB: ዌብሳይታችን ላይ Purchase አድርጋችሁ ትክክለኛውን Transaction No ማስገባታችሁን እና Pending ማለቱን አረጋግጡ‼️
🌟Unlock Your Future with MSc in Data Science! 🌟 Limited Seats Remaining – Don't wait! Secure your spot now and take the first step toward mastering Data Science. ⏳ Time is running out! Register today to join this transformative program and stand out in the world of data-driven innovation! ✅Duration: Two Years ✅Requirement: Natural Scence first Degree Background and NGAT Pass Mark ✅N.B: Students from Non IT and Statistics Background will take Bridge Course 👉 Register Now! www.emerald.edu.et Info፦ Telegram፡ https://t.me/+5KOQkhZQaHEzZTI8 Website: www.emerald.edu.et Email: info@emerald.edu.et Phone: +251907111199/77 Location: Lideta, Next to Tesfa Kokobe School
📌 ለNGAT ተፈታኞች በሙሉ!! 🚀 ለNGAT ፈተና በGATstudy App ይዘጋጁ! ቀደም ሲል በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ተጠቅመውበት ውጤታማ የሆኑበት! በ300 ብር ብቻ የአንድሮይድ እና የፒሲ ስሪቶችን በአንድ ላይ ያግኙ። አንዴ ከጫኑት በኋላ ያለ ኢንተርኔት (Offline) ይሰራል! መተግበሪያው ምን ምን ይዟል? 📝 2500+ ጥያቄዎች፦• ከAAU GAT፣ NGAT እና Model Exams የተሰበሰቡ። የቅርብ ጊዜዎቹን የNGAT 2025 እና 2026 ጥያቄዎች ከነማብራሪያቸው የያዘ። 📚 የጥናት ማስታወሻዎች (Notes & Quizzes)፦ Verbal, Quantitative, Analytical Reasoning እና አዲስ የተጨመረው Research Methodology (በ2025 ፈተና ላይ እንደተጠየቀው)። 🔤 1000+ ቃላት (Vocab)፦ ብዙ ጊዜ ፈተና ላይ የሚጠየቁ ቃላት ከነማብራሪያቸው እና flashcard ጥያቄዎች ። 📐 Formula Library: Arithmetic, Algebra, Geometry, Statistics & Probability ከምሳሌዎች እና ምስሎች ጋር 🏆 Live Competition፦ ከሌሎች ተማሪዎች ጋር በመወዳደር ደረጃዎን የሚያዩበት። 📥 አሁኑኑ አውርደው ዝግጅትዎን ይጀምሩ፦ ➡️ GATstudy ለአንድሮይድ ስልኮች (v4.1.apk) ➡️ GATstudy ለኮምፒውተር/PC (v1.02.exe) 👉 ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡ https://t.me/GATStudy
#Update #NGAT አገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ነሐሴ 20 እና 21/2018 ዓ.ም ይሰጣል፡፡ ተመዝጋቢዎች Username፣ Password እና Entrance Ticket ለማግኘት የኢሜይል አድራሻችሁን መጎብኘት አትዘንጉ። ©መረጃው የTikvahUniversity ነው። ሌሎች ጠቃሚ እና ወቅታዊ መረጃዎችንም የምናጋራችሁ ይሆናል ተከታተሉን! ቻናሉን ለNGAT/GAT ተፈታኝ ጓደኞቻችሁ አጋሩት። @GATExamAAU
Same, it was good Shout out to this telegram and your website it was great to practice 👍
#Notice‼️ #NGAT‼️ ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች የNGAT ፈተና በቅርቡ እንደሚሰጥ ይጠበቃል ከአሁኑ ዝግጅት ጀምሩ ፈተናው ቻሌንጅ ያደርጋል‼️ AdmissionTicket(Username,Password እና የፈተና ማዕከል በተመዘገባችሁበት Dashboard ላይ የሚደርሳችሁ ይሆናል) መረጃው ሲወጣ እናሳውቃችኋለን ተከታተሉን። ለፈተና ዝግጅት የሚያግዛችሁ ጊዜ ወስደን ያለፉ ዓመታትን ሞደል ጥያቄዎችን መልስ ከጥልቅ ማብራሪያ ጋ አዘጋጅተናል ተለማመዱ የድህረ ምረቃ ትምህርታችሁን ዕውን አድርጉ። የNGAT ሞደል ጥያቄዎችን ከነማብራሪያቸው ለማገኘት ዌብሳይታችን ይቀላቀሉ👇 https://www.gatexam.com/exams ያለፉ 6 ዓመታትን ከ600 በላይ የNGAT ሞደል ጥያቄዎችን ሁሉንም በአንድ ላይ መልስ ከነማብራሪያቸው በቅናሽ ለማገኘት👇 https://www.gatexam.com/packages NB: ዌብሳይታችን ላይ Purchase አድርጋችሁ ትክክለኛ Transaction No ማስገባታችሁን እና Pending ማለቱን አረጋግጡ‼️ ከ5-10 ደቂቃ ውስጥ ትክክለኛነቱን አረጋግጠን Approve እናደርጋለን። NGAT ፈተናን ተረጋግታችሁ ከሰራችሁ እና ከአሁን በፊት የነበሩ ጥያቄዎችን ልምምድ ካደረጋችሁ ፈተናው በቀላሉ ማለፍ ትችላላችሁ‼️ @GATExamAAU
#AAU #GAT #Postgraduate 👉የGAT ውጤታችሁን በዚህ Link ማየት እና ማውረድ ትችላላችሁ https://portal.aau.edu.et/Web/ApplyForAdmission/TestingStatus ለዚህ ዓመት ባትጠቀሙበት እንኳን አውርዳችሁ አስቀምጡት ከተወሰነ ቀን ቡኋላ Online ላታገኙት ትችላላችሁ። 👉የGAT ውጤታችሁን ያያችሁ ተፈታኞች አሁን ላይ AAU ለድህረ ምረቃ ትምህርታችሁ በOnline ማመልከት ትችላላችሁ።ለማመልከት👇 https://admission.aau.edu.et/announcementforapply/graduate አስፈላጊ መረጃዎችን የGAT ውጤትን ጨምሮ በPdf Format ማያያዝ ይኖርባችኋል። Online ያመለከታችሁ በHard Copy 6 ኪሎ ለሚገኘው ዋናው ሬጅስትራል Document Print አድርጋችሁ ካላስገባችሁ Approve አያደርጉም። 👉የድፓርትመንት መግቢያ ፈተና ሊኖር ስለሚችል GAT ያለፋችሁ ለድፓርትመንት ፈተናም ተዘጋጁ ትምህርት ክፍሉ ስለሚያሳውቅ የውስጥ ማስታወቂያ እና Email በየጊዜው ቼክ አድርጉ። 👉የተለያዩ የስኮላርሽፕ አማራጭ ስላሉ Female Scholarship, Mastercard(AHC) እና ሌሎችም መስፈርቱን የምታሟሉ ሞክሯቸው። 👉የAAU ዋናው ሬ ጅስትራል PO box 1176 ነው ኦፊሻል በዚህ ማስላክ ትችላላችሁ። NB: የማመልከቻ ጊዜው ከሀምሌ 23- ነሀሴ 12 ዓ.ም ብቻ ስለሆነ የሚጠየቁትን መረጃ በትክክል በማስገባት ጊዜው ሳያልፍባችሁ ማመልከት ይኖርባችኋል። ሌሎች ጠቃሚ እና ወቅታዊ መረጃዎችንም የምናጋራችሁ ይሆናል ተከታተሉን! @GATExamAAU
REGISTRATION will be OPEN by August 17, 2026 ======================================= SANTE MEDICAL COLLEGE ====================== ⏬Programs we Offer🟢 Undergraduate ✅Doctor of Medicine /MD/ ✅ Doctor of Dental Medicine /DDM/ ✅ Medical Laboratory Science /MLS/ Postgraduate ✅MPH in Reproductive Health ✅MPH in General Public Health for more Information Contact us 📞 +251-944-36-80-87 📞 +251-113-72-74-34 📍 Addis Ababa, Bisrate Gabriel square in front of Algeria Embassy on Doba Building Fore more information Join at: 👉Group: https://t.me/Sante_Medical_College 👉Channel: https://t.me/MedNotev ==================== https://t.me/MedNotev
Transform the Future of Education with Technology and Innovation‼️ Advance your career with Hawassa University's Master's Program in Educational Technology and Innovation (EdTI). Gain practical, in-demand skills in: ✅Artificial Intelligence (AI) in Education ✅Multimedia Content Design and Production ✅Instructional Design ✅Learning Management Systems (LMS) Administration ✅Assistive Technologies ✅EdTech Research Become a leader in transforming education and organizational training through technology, innovation, and inclusive learning. Apply now and shape the future with Hawassa University‼️ ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር +251916120884 +251916686473 +251976060876 ደውለው መረጃ ማገኘት ይችላሉ። Email: isdepartment@hu.edu.et
#Notice‼️ #NGAT‼️ ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች የNGAT ፈተና በቅርቡ እንደሚሰጥ ይጠበቃል ከአሁኑ ዝግጅት ጀምሩ ፈተናው ቻሌንጅ ያደርጋል‼️ AdmissionTicket(Username,Password እና የፈተና ማዕከል በተመዘገባችሁበት Dashboard ላይ የሚደርሳችሁ ይሆናል) መረጃው ሲወጣ እናሳውቃችኋለን ተከታተሉን። ለፈተና ዝግጅት የሚያግዛችሁ ጊዜ ወስደን ያለፉ ዓመታትን ሞደል ጥያቄዎችን መልስ ከጥልቅ ማብራሪያ ጋ አዘጋጅተናል ተለማመዱ የድህረ ምረቃ ትምህርታችሁን ዕውን አድርጉ። የNGAT ሞደል ጥያቄዎችን ከነማብራሪያቸው ለማገኘት ዌብሳይታችን ይቀላቀሉ👇 https://www.gatexam.com/exams ያለፉ 6 ዓመታትን ከ600 በላይ የNGAT ሞደል ጥያቄዎችን ሁሉንም በአንድ ላይ መልስ ከነማብራሪያቸው በቅናሽ ለማገኘት👇 https://www.gatexam.com/packages
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
#Notice #UniversityofGonder #Postgraduate የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓም በመደበኛው ለሚያመለክቱ የ2ኛ እና 3ኛ ድግሪ ተማሪዎች ነፃ የዶርም አገልግሎት እንደሚሰጥ አሳውቋል። ሙሉ መረጃውን ከላይ አያይዘናል ተመልከቱት ሌሎች ጠቃሚ እና ወቅታዊ መረጃዎችንም የምናጋራችሁ ይሆናል ተከታተሉን! @GATExamAAU
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи