MneCreatives
СтатистикаCreating Digital Products.! Contact: @mnecreativescontact
- Последний пост
- 28 апр.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
🚘ለመንጃ ፈቃድ ትምህርትዎ ቀድመው ዝግጅት ያርጉ!🚖 መሪውን ከመጨበጥዎ በፊት እውቀቱን ይጨብጡ። ተረክ (Terek) የመንጃ ፈቃድ ፈተናን በልበ ሙሉነት እንዲያልፉ የሚያግዝዎ መተግበሪያ ነው! ✅ በ3D ሺዥዋል፡ መንገድ አጀማመር፣ ባላንስ፣ የቅድመ ጉዞ ምርመራ፣ 1 ቁጥር፣ 8 ቁጥር፣ ጋራዥ፣ ድልድይ፣ ፍሬን አያያዝ መለኪያ በ3D በመለማመድ የተግባር ክህሎትዎን ያሳድጉ። 🧩 ሁሉን አቀፍ ጥያቄዎች፡ ስነ-ባህሪ፣ ቴክኒክ፣ የማሽከርከር ህግ፣ የማሽከርከር ስልት፣ የስራ ላይ ደህንነትን የሚሸፍኑ የፈተና መለማመጃ ጥያቄዎች። 🅿️ የመንገድ ምልክቶች፡ ሁሉንም አይነት ምልክቶች በቀላሉ የሚለዩበት። አሁኑኑ ከፕለይ ስቶር ላይ ዳውንሎድ አድርገው ይለማመዱ፦ 🔗 https://play.google.com/store/apps/details?id=et.com.mnecreatives.terek
MneCreatives pinned a photo
📢🎉ተማሪው መተግበሪያን ከፕለይስቶር በማውረድ ለ NGAT/GAT ፈተና በቂ ዝግጅት ያድርጉ! 🔹በመተግበሪያችን ከ 800 በላይ NGAT/GAT መለማመጃ ጥያቄዎችን ከማብራሪያ ጋር ያገኛሉ። 🔹እንዲሁም ከ 15,000 በላይ ፊልድ ተኮር መለማመጃ ጥያቄዎችን ከማብራሪያ ጋር ያገኛሉ። 🔸1. Verbal Reasoning 🔸2. Quantitative Reasoning 🔸3. Analytical Reasoning 👉መተግበሪያውን ከ ፕለይ ስቶር ላይ ያውርዱት https://play.google.com/store/apps/details?id=et.com.mnecreatives.temariw
🔹በምስሉ ላይ ያለውን የNGAT ጥያቄ መልሱን ኮሜንት ላይ ይገምቱ 🔹ተጨማሪ ጥያቄዎችን ከነ ማብራሪያቸው ተማሪው መተግበሪያ ላይ ያገኛሉ 👉ማብራሪያዎቹን ለማግኘት መተግበሪያውን ፕለይ ስቶር ላይ አፕዴት(Update) ያድርጉት👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=et.com.mnecreatives.temariw @mnecreatives
MneCreatives pinned a photo
📢🎉ተማሪው መተግበሪያን ከፕለይስቶር በማውረድ ለ NGAT/GAT ፈተና በቂ ዝግጅት ያድርጉ! በመተግበሪያችን ከ 800 በላይ NGAT/GAT መለማመጃ ጥያቄዎችን ያገኛሉ። 🔸1. Verbal Reasoning 🔹Vocabulary: Synonyms, antonyms, analogies 🔹Grammar: Sentence correction, error identification 🔸2. Quantitative Reasoning 🔹Arithmetic: Basic operations, percentages, ratios, proportions 🔹Algebra: Equations, inequalities 🔹Geometry: Shapes 🔸3. Analytical Reasoning 🔹Logical reasoning: Syllogisms, deductions, inferences 🔹Data sufficiency 🔹Problem-solving 👉መተግበሪያውን ከ ፕለይ ስቶር ላይ ያውርዱት https://play.google.com/store/apps/details?id=et.com.mnecreatives.temariw
🔹በምስሉ ላይ ያለውን የGAT ጥያቄ መልሱን ይገምቱ 👉መተግበሪያውን ከ ፕለይ ስቶር ላይ ያውርዱት https://play.google.com/store/apps/details?id=et.com.mnecreatives.temariw @mnecreatives
🔹ከ 800 በላይ የድህረምረቃ የመግቢያ ፈተና (NGAT) መለማማጃ ጥያቄዎችን ተማሪው መተግበሪያ ላይ ያገኛሉ። 👉መተግበሪያውን ከ ፕለይ ስቶር ላይ ያውርዱት https://play.google.com/store/apps/details?id=et.com.mnecreatives.temariw @mnecreatives
🔸የድህረምረቃ የመግቢያ ፈተና (NGAT) መመዝገቢያ ጊዜ እስከ እሁድ ነሐሴ 26/2016 ዓ.ም ድረሰ በ https://ngat.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ ይችላሉ 🔸የፈተና ቀን ከ ነሐሴ 30 እስከ ጳጉሜን 1/2016 ዓ.ም 🔹ከ 800 በላይ የድህረምረቃ የመግቢያ ፈተና (NGAT) መለማማጃ ጥያቄዎችን ተማሪው መተግበሪያ ላይ ያገኛሉ። 👉መተግበሪያውን ከ ፕለይ ስቶር ላይ ያውርዱት https://play.google.com/store/apps/details?id=et.com.mnecreatives.temariw
MneCreatives pinned a photo
#NGAT 📢🎉ተማሪው መተግበሪያን ከፕለይስቶር በማውረድ ለ NGAT/GAT ፈተና በቂ ዝግጅት ያድርጉ! በመተግበሪያችን ከ 800 በላይ NGAT/GAT መለማመጃ ጥያቄዎችን ያገኛሉ። 🔸1. Verbal Reasoning 🔹Vocabulary: Synonyms, antonyms, analogies 🔹Grammar: Sentence correction, error identification 🔸2. Quantitative Reasoning 🔹Arithmetic: Basic operations, percentages, ratios, proportions 🔹Algebra: Equations, inequalities 🔹Geometry: Shapes 🔸3. Analytical Reasoning 🔹Logical reasoning: Syllogisms, deductions, inferences 🔹Data sufficiency 🔹Problem-solving 👉መተግበሪያውን ከ ፕለይ ስቶር ላይ ያውርዱት https://play.google.com/store/apps/details?id=et.com.mnecreatives.temariw
MneCreatives pinned a photo
ተማሪው መተግበሪያን እንዴት መጠቀም ይችላሉ... 📌 አጭር ማብራሪያ 1. መተግበሪያውን ከ Play store Download/Update ማድረግ 2. በስልክ ቁጥርዎት ብቻ መመዝገብ 3. የሚፈልጉትን የጊዜ ገደብ በመምረጥ ሰብስክራይብ ማድረግ 4. ሰብስክራይብ አርገው እንደጨረሱ ወደ መተግበሪያው በመግባት (Start Quiz) የሚለውን በመጫን መጠቀም ይችላሉ ለበለጠ መረጃ የተያያዘውን የ1:12 ደቂቃ አጭር የቪዲዮ ይመልከቱ ወይንም @mnecreativescontact ላይ ይፃፉልን 👍Good luck on your exams🫡 @mnecreatives
📢🎉ለ12ኛ ማትሪክ እና ለመውጫ ፈተና ተፈታኞች! ተማሪው መተግበሪያን ከፕለይስቶር በማውረድ ለፈተናዎ በቂ ዝግጅት ያድርጉ! 🔸ለ12ኛ ማትሪክ ተፈታኞች:- በመተግበሪያችን ከ አዲሱ የ12ኛ ክፍል ካሪኩለም የተወጣጡ ከ 2000 በላይ መለማመጃ ጥያቄዎችን ያገኛሉ። 🔸ለመውጫ ፈተና ተፈታኞች:- 🔹ለአካውንቲንግ 🔹ቢዝነስ ማኔጅመንት 🔹ኮምፒዩተር ሳይንስ 🔹ሆቴል ማኔጅመንት 🔹ማርኬቲንግ ማኔጅመንት መለማመጃ ጥያቄዎችን ያገኛሉ። በተጫማሪም መተግበሪያውን ለልጅዎ፣ ለቤተሰብዎ፣ ለዘመድዎ 🎁በስጦታ ማበርከት ይችላሉ።🎁
📢🎉 ለመውጫ ፈተና ተፈታኞች! ተማሪው መተግበሪያን ከፕለይስቶር በማውረድ ለፈተናዎ በቂ ዝግጅት ያድርጉ! በመተግበሪያችን 🔹ለአካውንቲንግ 🔹ቢዝነስ ማኔጅመንት 🔹ኮምፒዩተር ሳይንስ 🔹ሆቴል ማኔጅመንት 🔹ማርኬቲንግ ማናጅመንት መለማመጃ ጥያቄዎችን ያገኛሉ።
በተማሪው መተግበሪያ ለመውጫ ፈተና ዝግጁ የሚያደርጉ ሞዴል ጥያቂዎችን ያገኛሉ 🔹አካውንቲንግ (500+ ጥያቄዎች) 🔹ቢዝነስ ማኔጅመንት (380+ ጥያቄዎች) 🔹ኮምፒዩተር ሳይንስ (300+ ጥያቄዎች) 🔹ሆቴል ማኔጅመንት (90+ ጥያቄዎች) 🔹ማርኬቲንግ ማኔጅመንት (320+ ጥያቄዎች) 👉መተግበሪያውን ከ ፕለይ ስቶር ላይ ያውርዱት https://play.google.com/store/apps/details?id=et.com.mnecreatives.temariw @mnecreatives
🔸ከ1954 ዓ.ም እስከ 2001 ዓ.ም ያሉት የዘመናችን በጣም አስፈላጊ ፈጠራዎችና ግኝቶች። 1. 1954: ማይክሮዌቭ ምድጃ 2. 1955: የፖሊዮ ክትባት 3. 1956: ሃርድ ድራይቭ 4. 1957: የወሊድ መቆጣጠሪያ ክኒን 5. 1958: የጄት አየር መንገድ 6. 1959: Integrated Circuit 7. 1961: ገመድ አልባ መሳሪያዎች 8. 1962: የመገናኛ ሳተላይት 9. 1970: ፋይበር ኦፕቲክስ 10. 1973: MRI 11. 1974: ባር ኮድ 12. 1976: ሱፐር ኮምፒውተር 13. 1978: GPS 14. 1982: የኮምፒውተር ቫይረስ 15. 1983: ማይክሮሶፍት ዎርድ 16. 1984: የዲኤንኤ የጣት አሻራ 17. 1986: የኤሌክትሮኒክ የፖስታ ዝርዝር 18. 1988: የበይነመረብ ቫይረስ 19. 1989: World Wide Web(WWW) 20. 1990: Photoshop(ፎቶ ሾፕ) 21. 1996: DVD(ዲቪዲ) 22. 1999: Bluetooth(ብሉቱዝ) 23. 2001: Wikipedia(ዊኪፒድያ) @mnecreatives
🔹የኮምፒዩተር ማውስ ለውጥ ከ 1964 ዓ.ም ጀምሮ @mnecreatives
🔹ለፎቶ ኤዲቲንግ የሚሆኑ 5 ምርጥ ነፃ የአንድሮይድ መተግበሪያዎች 1. Canva Play store link: https://tinyurl.com/2p89kjct 2. Snapseed Play store link https://tinyurl.com/5xjpyuny 3. Adobe Express Play store link https://tinyurl.com/y9fpe7ap @MneCreatives
#Tech የመጀመሪያው የ Apple አርማ! በመጀመሪያ የተነደፈው እ.ኤ.አ. በ 1976 ነበር ፣ሰር አይዛክ ኒውተን ከዛፉ ስር ተቀምጦ ፖም በራሱ ላይ ሊወድቅ ሲል ያሳያል። @mnecreatives