tgindex
ቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል / KIDUS PETROS HOSPITAL

ቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል / KIDUS PETROS HOSPITAL

Статистика

"We promise to provide a compassionate care with a strong desire and understanding of your pain!"

Последний пост
10 авг.
Последнее чтение
11:57
Постов за неделю
8
Всего постов
27
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
3 447
+12 за 3 дн.
Сутки
+1
+0,03%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 214
26 постов
Вовлечённость
35,2%
к подписчикам
Постов в день
1,1
всего 27
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
887
1/48двое суток
1 016
1/72трое суток
1 096

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • https://youtu.be/dS5CYwrYAQ8?si=LnqWMAC8xWGn8GO0

  • 9 авг.1 0994

    ከጥገኝነት ወደ ራስን መቻል የተሻገረው የኢትዮጵያ የጤና ጉዞ የአንድ ሀገር የልማት ስኬት የሚለካው በመንገዶችና በሕንፃዎች ብቻ ሳይሆን በዜጎች ጤና፣ በሕክምና ተደራሽነት እና ዜጎች በችግር ጊዜ በሀገራቸው ውስጥ የሚያገኙት የሕክምና አቅምም ጭምር ነው። በዚህ መስፈርት ሲታይ ባለፉት አምስት ዓመታት በኢትዮጵያ የጤና ዘርፍ የተጀመሩ ለውጦች ከተለመደው የጤና አገልግሎት ማስፋፋት በላይ የሚሄዱ ናቸው። ይህ ለውጥ አንድ ትልቅ ጥያቄን ይመልሳል፤ ኢትዮጵያ ለዜጎቿ የሚያስፈልገውን የጤና አገልግሎት በራሷ አቅም ምን ያህል ማቅረብ ትችላለች? የጤና ልማቱ አንዱ ግልጽ መገለጫ የጤና ተቋማትን አቅም ማሳደግ ነው። አዳዲስ ሆስፒታሎችና የጤና ተቋማት መገንባት ብቻ ሳይሆን፣ ያሉትን ተቋማት በዘመናዊ ቴክኖሎጂ፣ በላቀ ምርመራ መሳሪያዎችና በልዩ ሕክምና አቅም ማስፋፋት የለውጡ አካል ሆኗል። ይህም ከተለመደው “ታካሚው ሕክምና ለማግኘት ወደ ውጭ መሄድ አለበት” ከሚለው አስተሳሰብ ወደ “ዘመናዊ ሕክምናን በሀገር ውስጥ ማግኘት” የለወጠ ነው። በተለይ በላብራቶሪ ምርመራ ዘርፍ የተጀመረው ለውጥ የጤና ሉዓላዊነት ምን ማለት እንደሆነ በተግባር ያሳያል። በቀድሞው አሠራር በሀገር ውስጥ በቂ የምርመራ አቅም ባለመኖሩ ሕይወትን ሊያሰጉ የሚችሉ የበሽታ ናሙናዎች ወደ ውጭ አገራት ይላኩ ነበር። ይህ የገንዘብ ወጪን ብቻ ሳይሆን የምርመራ ውጤት እስኪመጣ የሚወስደው ጊዜ የታካሚውን ሕክምና ያዘገያል። ዛሬ ግን በሀገር ውስጥ የላቀ የላብራቶሪ አቅም በመገንባት ይህንን አሰራር በመቀየር ላይ ነው። በአለርት የተገነባው ዘመናዊ ላብራቶሪም በዚህ ረገድ ከሚጠቀሱ ምሳሌዎች አንዱ ነው። የጤና ሉዓላዊነት በሆስፒታልና በላብራቶሪ ብቻ አይጠናቀቅም በዚህም መድኃኒት የጤና ሥርዓቱ ዋነኛ መሠረት ነው። አንድ ሀገር ሆስፒታል ቢገነባ፣ ዘመናዊ ማሽኖችን ብታሟላ ነገር ግን መድኃኒትን በተረጋጋ ሁኔታ ማቅረብ ካልቻለች የጤና ራስን መቻል ሙሉ አይሆንም። ስለዚህ የመድኃኒት ምርትን በሀገር ውስጥ ማሳደግ በመድኃኒት አቅርቦት ራስን ለመቻል የሚደረገው ጉዞ የጤና ልማቱ ዋነኛ አጀንዳ ነው። በላብራቶሪዎችና በጤና ተቋማት መካከል የዲጂታል መረጃ ልውውጥ ማሳደግ የምርመራ ጊዜን ለማሳጠር፣ የታካሚ መረጃን በተሻለ ሁኔታ ለማስተዳደርና የጤና ውሳኔዎችን በመረጃ ላይ ለመመስረት ያግዛል። ስለሆነም ከአንድ የጤና ተቋም የተነሳ ናሙና ወይም መረጃ በፍጥነት ወደ ልዩ ምርመራ ማዕከል ሊደርስ እና ውጤቱም በዲጂታል ሥርዓት ወደ ሕክምና ቦታው ሊመለስ ከቻለ ቴክኖሎጂው በቀጥታ የሰው ሕይወትን የሚያገለግል መሣሪያ ይሆናል። አንድ ድሃ ዜጋ ውድ የሆነ የምርመራ ወጪ መሸፈን ሳይችል ሕክምናው እንዳይዘገይ፣ አንድ ታካሚ ውጤቱን ለሳምንታት ሳይጠብቅ፣ ቤተሰብ የሚወደውን ሰው ለሕክምና ወደ ሩቅ አገር ለመላክ እንዳይገደድ ይህ የጤናው ዘርፍ የታየው ልማት ትክክለኛ ትርጉም አለው። ባለፉት የለውጡ ዓመታት የተጀመሩት የጤና ዘርፍ ለውጦች እንደ አንድ የተናጠል ፕሮጀክት ሳይሆን እንደ አንድ ትልቅ ራዕይ ሊታዩ ይገባል። የናሙና ስደትን ማብቃት፣ የውጭ ሕክምና ጥገኝነትን መቀነስ፣ የመድኃኒት ምርትን ማሳደግ እና የዘመናዊ ምርመራ አቅምን በሀገር ውስጥ ማስፋፋት እነዚህ ሁሉ በአንድ ላይ ሲታዩ የሚገኘው ውጤት የጤና ሉዓላዊነት ነው። ኢትዮጵያ የጤና ሥርዓቷን ከማስፋፋት ወደ ማዘመን ከዘመን ወደ ራስን መቻል እየተሻገረች ነው። ይህ ጉዞ ገና የተጠናቀቀ ባይሆንም አቅጣጫው ግን ግልጽ ነው ጤና በገበያ የሚገዛ አገልግሎት ብቻ ሳይሆን የሀገር ሉዓላዊነት መሠረት መሆኑን ያሳየ ነው ። ✍️ Ethiopian Broadcasting Corporation #Ethiopia  #Health_Revolution #Health_Sovereignty   #Ethiopian_Healthcare   #Digital_Health ▬▬▬▬▬▬▬▬▬          "መኖራችን ለእርስዎ ነው!" "OUR EXISTENCE IS FOR YOU!"

  • 9 авг.1 007

    видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 9 авг.1 010

    видео или голосовое, без подписи

  • 9 авг.1 009

    видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 8 авг.1 176261

    ከተገልጋዮች አንደበት ▬▬▬▬▬▬▬▬▬          "መኖራችን ለእርስዎ ነው!" "OUR EXISTENCE IS FOR YOU!"

  • 4 авг.1 767148

    የእናት ጡት ወተት ጥቅም ምንድን ነው? #healthtip የእናት ጡት ወተት መተክያ የሌለው ንፁህ እና ተስማሚ የህፃናት ምግብ ነው፡፡ ስለዚህም ህፃናት ያለምንም ተጨማሪ ምግብ የመጀመሪያዎቹን ስድስት ወራት የእናት ጡት ወተት ብቻ ማግኘት አለባቸው፡፡ 🩺 የእናት ጡት ወተት ማጥባት ለእናቶች ያለው ጠቀሜታ ምንድን ነው? አንድ እናት ልጇን ጡት በምታጠባበት ወቅት የሚከተሉትን ጥቅሞች ታገኛለች ፦ 🔸ከወሊድ በኃላ የደም መፍሰስ እንዳይከሰት ይከላከላል 🔸ከወሊድ በኃላ ክብደትን ለመቀነስ ይረዳል 🔸የጡትና የእንቁላል ማምረቻ ካንሰርን ይከላከላል 🔸በእድሜ የሚመጡ እንደ የስኳር ፣ የግፊት እና የልብ ህመሞችን ይከላከላል 🔸በእናትና ልጅ መሃል ያለውን ፍቅር ይጨምራል 🔸ከወሊድ በኃላ የሚመጣን ጭንቀት ይቀንሳል 🔸እናት ስታጠባ ከአዕምሮዋ የሚመነጨው (oxytocin) የሚባል ሆርሞን ደስተኛ እንድትሆን እና ተጨማሪ ወተት እንድታመርት ያደርጋል 🔸በተፈጥሮ ፀጋ የሚገኝ ስለሆነ ወጪ ቆጣቢ ነው 🔸ለአጭር ጊዜ ቢሆንም እርግዝናን ይከላከላል (እስከ 6 ወር ወይንም የወር አበባ እሰኪመጣ) 🔸ጊዜ ቆጣቢ እና ለእናት ቀላል ነው 🩺 የእናት ጡት ወተት ለህፃናት ያለው ጠቀሜታ ምንድን ነው? 🔹ትክክለኛና በቂ የሆኑ ንጥረ ነገሮች በውስጡ የያዘ ነው 🔹ህፃናት በተገቢው ሁኔታ እንዲያድጉና ብሩህ አዕምሮ እንዲኖራቸው ይረዳል 🔹የተለያዩ ኢንፌክሽኖችን ይከላከላል 🔹ህፃናትን ከተቅማጥና ተያያዥ በሽታዎች ይከላከላል 🔹ልጆች ከመጠን ያለፈ ውፍረት እንዳይኖራቸዉ ይከላከላል 🔹ድንገተኛ የሆነ የጨቅላ ህፃናትን ሞት ይከላከላል 🩺 ህፃናት ጡት ለመጥባት ሲፈልጉ የሚያሳዩዋቸው ምልክቶች ምን ምን ናቸው? 🔸እጃቸው መጥባት 🔸በደንብ ነቅተው አፋቸውን ማንቀሳቀስ 🔸ምላሳቸውን ወጣ ወጣ ማድረግ 🔸መነጫነጭ 🔸ማልቀስ ያስታውሱ ፦ ህፃናት ገና በተወለዱ በ 1 ሰዓት ዉስጥ ጡት መጥባት መጀመር አለባቸው። ከዚያም ጀምሮ በ24 ሰአት ዉስጥ ቢያንስ ከ 8 -12 ጊዜ ጡት መጥባት አለባቸው። በተጨማሪም ህፃናት ለመጥባት በሚፈልጉበት ጊዜ ሁሉ ማጥባት ተገቢ ነው። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬          "መኖራችን ለእርስዎ ነው!" "OUR EXISTENCE IS FOR YOU!"

  • 4 авг.1 4711

    видео или голосовое, без подписи

  • 4 авг.1 38721

    World Breastfeeding Week - 2026 "Breastfeeding for a sustainable start in life : strengthen what works." August 1- 7,2026 ▬▬▬▬▬▬▬▬         "መኖራችን ለእርስዎ ነው!" "OUR EXISTENCE IS FOR YOU!"

  • 3 авг.1 2872

    "ተስፋን እንትከል" አዲስ አበባ - ሐምሌ 27 - 2018 (ቅ.ጴ.ስ.ሆ) የቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል አመራርና ሰራተኞች በዛሬው ዕለት በመላው ኢትዮጵያ የተካሄደው የአንድ ጀምበር አረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ተሳታፊ በመሆን በእንጦጦ አካባቢ የተለያዩ ችግኞችን ተክለዋል። ሀገራችን ኢትዮጵያ በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር 800 ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል አቅዳ በዛሬው ዕለት 805.3 ሚሊዮን ችግኞችን በመትከል ከዕቅድ በላይ የሆነ ድንቅ ውጤትን አስመዝግባለች። #አረንጓዴ_ዐሻራ #GreenLegacy #ተስፋን_እንትከል ▬▬▬▬▬▬▬▬▬        "መኖራችን ለእርስዎ ነው!" "OUR EXISTENCE IS FOR YOU!"

  • 3 авг.1 480

    видео или голосовое, без подписи

  • 3 авг.1 505

    видео или голосовое, без подписи

  • 3 авг.1 326

    видео или голосовое, без подписи

  • 3 авг.1 221

    видео или голосовое, без подписи

  • 3 авг.1 095

    видео или голосовое, без подписи

  • 3 авг.1 274

    видео или голосовое, без подписи

  • 3 авг.1 342

    видео или голосовое, без подписи

ቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል / KIDUS PETROS HOSPITAL — tgindex