tgindex
KARVARD College - ካርቫርድ ኮሌጅ,አዲስ አበባ

KARVARD College - ካርቫርድ ኮሌጅ,አዲስ አበባ

Статистика

Karvard College is a community of Scholars and Learners committed to excellence. Join us if you seek transformative and innovative education. አድራሻ-ከፒያሳ ወደ ራስ ደስታ ሆስፒታል በሚወስደው መንገድ ዮሃንስ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ዳሞት ህንፃ ስልክ፡0933686868/0903676869

Последний пост
7 дек. 2024 г.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
627
0 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 890
21 постов
Вовлечённость
301,4%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ድርጅታችን ካርቫርድ  ኮሌጅ ከዚህ በታች በተጠቀሰው የስራ መደብ ላይ  ባለሙያ በማስፈለጉ ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታውን እና የትምህርት ዝግጅቱን አማልተው ከሚቀርቡ የስራ ፈላጊዎች መካከል አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፍርቶች የምታሟሉ አመልካቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ 1. የስራ መደቡ መጠሪያ ….  አካውንታንት 2. የትምህርት ደረጃ ……… በአካውንቲንግ የመጀመርያ ድግሪ የተመረቀ (ች) 3. የስራ ልምድ …………..  1 አመት  እና ከዚያ በላይ (ኮሌጅ ወይም ትምህርት ቤት የሰራ/ች  ቢሆን ይመረጣል)   4. የስራ ቦታ …………….. አዲስ አበባ,  ዮሀንስ 5. በቂ ዋስ ማቅረብ የሚችል/የምትችል 6. የቅጥር ሁኔታ በቋሚነት 7. ደሞዝ በስምምነት 8. ብዛት አንድ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ያላችሁን ህጋዊ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ  ከዚህ በታች በተጠቀሰው የቴሌግራም  አድራሻ መላክ ትችላላቹህ፡፡ 0933686868

  • #TVET #ካርቫርድ_ኮሌጅ #KARVARD_COLLEGE 📣   በምዝገባ ላይ እንገኛለን ‼️ ኮሌጃችን ሙሉ ዕውቅና ባገኘባቸው፦ #TVET ➧ TVET Programs - Medical Radiography - Nursing - Accounting and Finance - Marketing and Sales Management - Human Resources Management - Hardware and Networking Service -Free skill trainings አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ከፒያሳ ወደ ራስ ደስታ ዳምጠው ሆስፒታል በሚወስደው መንገድ ዮሐንስ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ዳሞት ህንፃ ☎️      0933686868 / 0903676869

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ተደረገ። የ2017 የቴክኒክና ሙያ የመደበኛ ስልጠና ዘመን መቁረጫ ነጥብ ዛሬ ይፋ ተደርጓል። የመቁረጫ ነጥቡ ዝርዝር ከላይ ተያይዟል።

  • 21 окт. 2024 г.4822из KarvardCollege

    ማስታወቂያ #የማካካሻ #REMEDIAL በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስዳችሁ #በካርቫርድ_ኮሌጅ_ፒያሳ_ካምፓስ መማር ለምትፈለጉ ምዝገባ መጀመራችንን እናሳውቃለን። አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ከፒያሳ ወደ ራስ ደስታ ዳምጠው ሆስፒታል በሚወስደው መንገድ ዮሐንስ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ዳሞት ህንፃ ☎️ 0933686868 / 0903676869 #ካርቫርድ_ኮሌጅ

  • ማስታወቂያ #የማካካሻ #REMEDIAL በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስዳችሁ #በካርቫርድ_ኮሌጅ_ፒያሳ_ካምፓስ መማር ለምትፈለጉ ምዝገባ መጀመራችንን እናሳውቃለን። አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ከፒያሳ ወደ ራስ ደስታ ዳምጠው ሆስፒታል በሚወስደው መንገድ ዮሐንስ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ዳሞት ህንፃ ☎️ 0933686868 / 0903676869 #ካርቫርድ_ኮሌጅ

  • #ማስታወቂያ*,,, ጉዳዩ፡- የማካካሻ (Remedial) ትምህርት ይመለከታል፤ በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስደው ውጤታቸው ከ50% በታች በመሆኑ ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግባት ያልቻሉ ተማሪዎች ማካካሻ ትምህርት መውሰድ እንዲችሉ የትምህርት ሚኒስቴር የመቁረጫ ነጥብ ያወጣ መሆኑ ይታወቃል። ሰለዚህ #በካርቫርድ_ኮሌጅ_ፒያሳ_ካምፓስ ለመማር ለምትፈለጉ በተመጣጣኝ ክፍያ ምዝገባ መጀመራችንን እናሳውቃለን። በ2016 ዓ.ም. በተካሄደው አገር አቀፍ ሬሚዲያል ፈተና የካርቫርድ ኮሌጅ ሬሚዲያል ተማሪዎች ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ስሆን ከአጠቃላይ ተፈታኞች ደግሞ 93% የሚሆኑት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለመግባት የሚያስችል ውጤት አስመዝግበዋል። #ትጋትይከፍላል #ሬሚዲያልፈተና #የኮሌጅስኬት #ከፍተኛትምህርት #ትምህርት #ስኬት #ኢትዮጵያ #ትምህርታዊስኬት አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ከፒያሳ ወደ ራስ ደስታ ዳምጠው ሆስፒታል በሚወስደው መንገድ ዮሐንስ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ዳሞት ህንፃ ☎️ 0933686868 / 0903676869 Website: www.karvardcollege.edu.et Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=100095387832134 Telegram: https://t.me/KarvardCollege

  • #REMEDIAL_PROGRAMS #ካርቫርድ_ኮሌጅ #KARVARD_COLLEGE #REMEDIAL_PROGRAMS ከፍተኛ ልምድ ባላቸው የዩኒቨርሲቲ መምህራንና ዶክተሮች የተቋቋመና ለትምህርት ጥራት ልዩ ትኩረት በሚሰጠው ካርቫርድ ኮሌጅ ይማሩ! 📣   በምዝገባ ላይ እንገኛለን ‼️ ኮሌጃችን ሙሉ ዕውቅና ባገኘባቸው፦ #REMEDIAL_PROGRAMS ➧ Masters Programs - Master of General Public Health - Master of Public Health in Nutrition ➧ Degree Programs - Medical Radiology Technology - Accounting and Finance - Business Management ➧ TVET Programs - Medical Radiography - Nursing - Accounting and Finance - Marketing and Sales Management - Human Resources Management - Hardware and Networking Service ➧ CPD Trainings ➧ Short Term Trainings 🔔 በሪሚዲያል ፕሮግራም ለሪሚዲያል ያለፉ ተማሪዎችን የተለያዩ ነፃ ስልጠናዎችን በማካተት በምዝገባ ላይ እንገኛለን‼️ አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ከፒያሳ ወደ ራስ ደስታ ዳምጠው ሆስፒታል በሚወስደው መንገድ ዮሐንስ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ዳሞት ህንፃ ☎️      0933686868 / 0903676869 Website: www.karvardcollege.edu.et Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=100095387832134 Telegram: https://t.me/KarvardCollege

  • በ2016 ዓ.ም. በተካሄደው አገር አቀፍ ሬሚዲያል ፈተና የካርቫርድ ኮሌጅ ሬሚዲያል ተማሪዎች ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ስሆን ከአጠቃላይ ተፈታኞች ደግሞ 93% የሚሆኑት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለመግባት የሚያስችል ውጤት አስመዝግበዋል። #ትጋትይከፍላል #ሬሚዲያልፈተና #የኮሌጅስኬት #ከፍተኛትምህርት #ትምህርት #ስኬት #ኢትዮጵያ #ትምህርታዊስኬት

  • #MoE በ2017 የትምህርት ዘመን የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም (Remedial Program) ለመከታተል የመቁረጫ ነጥብ ተወስኗል። በዚህም በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ አገር አቀፍ ፈተና የወሰዱና እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 31% ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያመጡ ተማሪዎች በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የሪሚዲያል ፕሮግራም መከታተል ይችላሉ ተብሏል። በመንግስት ተቋማት ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ የሪሚዲያል ፕሮግራም የሚከታተሉ ተማሪዎች የመቁረጫ ነጥብ ዝርዝር ከላይ ተያይዟል። #KARVARD_COLLEGE

  • የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ውጤት ይፋ ሆኗል። NGAT የወሰዳችሁ ሁሉ የNGAT ትኬት ላይ ያለውን "username" በማስገባት ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ውጤታችሁን ማየት ትችላላችሁ ማለፊያ ነጥብ፡ 50/100 Link: https://result.ethernet.edu.et/ngat_result NGAT results are released! Those of you who took NGAT can now access your results using the link below by inserting your NGAT "username" found on your ticket Pass mark፡ 50/100 #LEARN@KARVARD_COLLEGE https://t.me/KarvardCollege

  • 19 сент. 2024 г.1 13422из ethio_moe

    ማስታወቂያ በተዘጋጁ ረቂቅ መመሪያዎች ላይ ግብዓት ለማሰባሰብ የቀረበ ጥሪ ትምህርት ሚኒስቴር ሥራውን በተገቢው ሁኔታ ለማከናወን ይችል ዘንድ የተለያዩ የአሰራር ሥርዓቶችን የመዘርጋትና መመሪያዎችን የማዘጋጀት ተግባራትን ሲከውን መቆየቱ ይታወቃል። ከዚህ አንጻር፣ 1. የርቀት ትምህርት ፕሮግራም፣ 2. የማታ ትምህርት ፕሮግራም፣ እና 3. የተፋጠነ ትምህርት ፕሮግራም ማስፈጸሚያ መመሪያዎችን በአዲስ መልክ አዘጋጅቷል። በመሆኑም የተዘጋጁትን ረቂቅ መመሪያዎች አፅድቆ ሥራ ላይ ለማዋል በረቂቆቹ ላይ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በውይይት የማዳበር ሥራ ተሰርቷል። ነገር ግን ተጨማሪ ግብዓት በማሰባሰብ መመሪያዎቹን የበለጠ ማዳበር አስፈላጊ በመሆኑ ፕሮግራሞቹን በመተግበር ላይ ያላችሁ (የርቀት ትምህርት ፕሮግራም ተግባሪ ተቋማት፣ የማታ ትምህርት ፕሮግራም ተግባሪ ተቋማት እና የተፋጠነ ትምህርት ፕሮግራም ተግባሪ ተቋማት) አስተያየት ለመስጠት የተጋበዛችሁ ስለሆኑ መስከረም 14/ 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 በኢፊዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር ቅጥር ግቢ ውስጥ በተዘጋጀው መድረክ በመገኘት እንድትሳተፉ ጥሪ እናቀርባለን።

  • KARVARD_COLLEGE registration announcement for postgraduate students: -Masters in General Public Health -Masters in Public Health Nutrition Piassa 📱 0933686868

  • #ካርቫርድ_ኮሌጅ

  • #ካርቫርድ_ኮሌጅ #KARVARD_COLLEGE ከፍተኛ ልምድ ባላቸው የዩኒቨርሲቲ መምህራንና ዶክተሮች የተቋቋመና ለትምህርት ጥራት ልዩ ትኩረት በሚሰጠው ካርቫርድ ኮሌጅ ይማሩ! 📣   በምዝገባ ላይ እንገኛለን ‼️ ኮሌጃችን ሙሉ ዕውቅና ባገኘባቸው፦ ➧ Masters Programs - Master of General Public Health - Master of Public Health in Nutrition ➧ Degree Programs - Medical Radiology Technology - Accounting and Finance - Business Management ➧ TVET Programs - Medical Radiography - Nursing - Accounting and Finance - Marketing and Sales Management - Human Resources Management - Hardware and Networking Service ➧ CPD Trainings ➧ Short Term Trainings 🔔 በሪሚዲያል ፕሮግራም ለሪሚዲያል ያለፉ ተማሪዎችን የተለያዩ ነፃ ስልጠናዎችን በማካተት በምዝገባ ላይ እንገኛለን‼️ አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ከፒያሳ ወደ ራስ ደስታ ዳምጠው ሆስፒታል በሚወስደው መንገድ ዮሐንስ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ዳሞት ህንፃ ☎️      0933686868 / 0903676869 Website: www.karvardcollege.edu.et Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=100095387832134 Telegram: https://t.me/KarvardCollege

  • #እውቅና

  • #MoE       #ካርቫርድ_ኮሌጅ                                                                                                                                                                                                   የNGAT ፈተና መቼ ይሰጣል ? ትምህርት ሚኒስቴር ፥ የድህረምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ተጨማሪ የምዝገባ ጊዜ እና የፈተና ቀንን አሳውቋል። በ2017 የትምህርት ዘመን የድህረምረቃ ፕሮግራሞች ለመማር ፍላጎት ያላቸው እና በተለያዩ ምክንያቶች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ ያመለጣቸው አመልካቾች እስከ ነሐሴ 26/2016 ዓ.ም ድረሰ በ https://ngat.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ ይችላሉ ብሏል። ለፈተናው የተመዘገቡ በየተመደቡበት የፈተና ማዕከላት እና የመፈተኛ ፕሮግራም መሰረት ከነሐሴ 30 እስከ ጳጉሜን 1 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ፈተናው እንደሚሰጣቸው ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል። ተፈታኞች በፈተና ወቅት የተሰጣቸውን User Name and Password፣ እና ማንነታቸውን የሚገልጽ መታዋቂያ ይዘው መቅረብ እንዳለባቸው ማሳሰቢያ ተላልፏል።

KARVARD College - ካርቫርድ ኮሌጅ,አዲስ አበባ — tgindex