tgindex
Wolaita Sodo University CMHS otona campus

Wolaita Sodo University CMHS otona campus

Статистика
Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
5
Всего постов
29
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 676
+2 за 4 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 665
29 постов
Вовлечённость
62,2%
к подписчикам
Постов в день
0,7
всего 29
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
477
1/48двое суток
546
1/72трое суток
589

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 26 июл.1 59822

    без подписи

  • 6 июл.2 479922

    የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተናን ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ ተመዛኞች በሙሉ፤ የጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ለተመረቃችሁ ጤና ባለሙያዎች በነሀሴ ወር 2018 ዓ.ም የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና ለመስጠት በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡ ስለዚህም መረጃችሁን ወደ ሲስተም ያላስገባችሁ ነባር እና አዲስ ተመዛኞች ከሰኔ 30/2018 እስከ ሃምሌ 17/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ ይህንን https://hple.moh.gov.et/ ማስፈንጠሪያ/Link/ በመጫን የብሄራዊ መታወቂያ መለያ ቁጥር (National ID FAN 16 Digit) በማስገባት አስፈላጊ መረጃዎችን በማሟላት ለምዝገባ እንድትዘጋጁ እናሳስባለን፡፡ ማሳሰቢያ፡ 👉ይህ መረጃን የማስተሳሰር ሂደት እንዳለቀ የፈተና ጣቢያ መረጣ ሂደት እንደሚቀጥል እናሳውቃለን፡፡ 👉በሰኔ 2018 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ተፈትናችሁ ያለፉችሁ ተመዛኞች የስም ዝርዝራችሁን በተማራችሁበት ተቋም አማካኝነት ወደ ሲስተም ማስጫን የሚጠበቅባችሁ መሆኑን እናሳስባለን።

  • 29 июн.2 54740

    ‎የአጠቃላይ #ዋንጫ ተሸላሚ፡ ናትናኤል አብርሃም ከጤና ሳይንስና ሕክምና ኮሌጅ ‎ ‎ከ2018 ዓ.ም መላው የዩኒቨርሲቲው ተመራቂዎች መካከል በላቀ የትምህርት አፈጻጸሙ እና ባሳየው ልዩ ጥንካሬ ተማሪ ናትናኤል አብርሃም የዘንድሮው የዩኒቨርሲቲው የአጠቃላይ ዋንጫ ተሸላሚ ለመሆን በቅቷል!🥇 ‎ ‎ ናትናኤል አብርሃም ከጤና ሳይንስና ሕክምና ኮሌጅ በሚድዋይፈሪ (Midwifery) የትምህርት ክፍል ከአጠቃላይ 4.00 ነጥብ 3.97 በማምጣት የኮሌጁን የወርቅ ሜዳልያ ከመጨበጡም በላይ፣ በታሪክ ድንቅ የሚባል አሻራ ጥሎ አልፏል። ‎ ‎ይህ ውጤት ለጤናው ዘርፍ ብቻ ሳይሆን ለሁላችንም ኩራት ነው! እናቶችና ሕፃናትን ለመታደግ በሚደረገው ጉዞ ላይ እንዲህ ያሉ ብቁ እና ስኬታማ ባለሙያዎች መፈራታቸው የነገዋን ኢትዮጵያ ብሩህ ያደርጋታል። ‎ ‎እንኳን ደስ አለህ ናትናኤል አብርሃም!ለቤተሰቦችህ፣ ለጤና ሳይንስና ሕክምና ኮሌጅ እንዲሁም ለመላው የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እንወዳለን። ‎ ‎

  • 28 июн.1 712344

    በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ 3.96 እና 52A+ በማምጣት የሜዳሊያ ተሸላሚ የሆነው የፋርማሲ ተመራቂ ናትናኤል ዳዊት።

  • 28 июн.1 728294

    የወርቅ ሜዳልያ ተሸላሚዋ ብርቱ ሴት! 🥇 ‎ ብርቱካን ቅጣው (Comprehensive Nursing 3.87 ይችህ ብርቱ ሴት ከዛሬ ተመራቂ ተማሪዎች መካከል በከፍተኛ ውጤት በማጠናቀቅ የሴቶች የወርቅ ሜዳልያ እና የልዩ ተሸላሚነት ክብርን ተቀናጅታለች! 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 27 июн.1 3809

    ‎ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ #20ኛ ዙር የተማሪዎች ምረቃ መርሃ-ግብር #ከደቂቃዎች #በኃላ በደማቅ ሥነ-ሥርዓት ይካሄዳል ፡፡ ‎ ‎ ተመራቂ ተማሪዎች፤ የተመራቂ ወላጆች፤ መምህራንና ሰራተኞች እንዲሁም መላው የአካባቢው ማህበረሰብ እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን አደረሰን!! ‎ ‎

  • 24 июн.1 852175

    እንኳን ደስ አላችሁ፤ ደስ አለን! 🎉👏 የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስና ሕክምና ኮሌጅ እንደተለመደው በ2018 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና (Exit Exam) አስደናቂ እና አመርቂ ውጤት አስመዝግቧል! ይህ በልፋት የተገኘው ታላቅ ድል የላቀ ውጤት ላመጡ ተማሪዎቻችን፣ ለደከሙ መምህራን፣ ለዩኒቨርሲቲው አመራሮች እና ለሁሉም ባለድርሻ አካላት የጋራ ጥረት ፍሬ ነው። (Anesthesia): 100% (Midwifery): 100% (Medical Laboratory): 98% (Nursing): 90% ፋርማሲ (Pharmacy): ውጤቱ በሀገር አቀፍ ደረጃ ገና ስላልተለቀቀ በመጠባበቅ ላይ (Pending) ነው። ለመላው ዩኒቨርሲቲውና ኮሌጅ ማህበረሰብ በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ!

  • 23 июн.1 916124

    ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ 20ኛ ዙር የተማሪዎች ምረቃ መርሃ-ግብር ሰኔ 20/2018 ዓ.ም በደማቅ ሥነ-ሥርዓት ያካህዳል፡፡ ስለሆነም ተመራቂ ተማሪዎች፤ የተመራቂ ተማሪዎች ወላጆች፤ መምህራንና ሰራተኞች እንዲሁም መላው የአካባቢው ማህበረሰብ እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን አደረሰን!! ዩኒቨርሲቲው የዕለቱ መርሃ ግብር የተሳካና የደመቀ እንዲሆን ባለ ድርሻ አካላትን በማሳተፍ አስፈላጊ ቅድመ ዝግጅት እያከናወነ ይገኛል። በድጋሚ ተመራቂ ተማሪዎች የተመራቂ ቤተሰቦችና ባለድርሻ አካላት በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ፤ እንኳን ደስ አላችሁ!!

  • 11 июн.2 466118

    ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተናውን ለመውሰድ ምዝገባ ያጠናቀቃችሁ የጤና ባለሙያዎች በሙሉ፤ ፈተናው ከሰኔ 17 እስከ 19/2018 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን እየገለፅን፦ 1. የፈተናው መርሃ-ግብርም፦ ▪ በ17/10/2018 ዓ.ም…… Medicine, Public Health, Medical Laboratory Science, Midwifery, Medical Radiology Technology እና  Pediatric and Child Health Nursing ▪ በ18/10/2018 ዓ.ም……, Nursing, Human Nutrition, Optometry, Physiotherapy እና Surgical Nursing ▪ በ19/10/2018 ዓ.ም…… Pharmacy, Anesthesia, Dental Medicine, Emergency and Critical Care Nursing, Environmental Health እና Psychiatric Nursing,  ሁሉም ተፈታኝ ሰኔ 16/2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አሰጣጥ ቅድመ ገለጻ (orientation) መከታተል፤ የቅድመ ፈተና መለማመጃ ጥያቄዎችን መስራትና፤ የመፈተኛ ክፍሉን መለየት ይኖርበታል:: 2. በፈተናው  ወቅት የብሄራዊ መታወቂያ (National ID) እንዲሁም ሲስተሙ የሚሰጠውን QR code ያለው የፈተና መግቢያ /ስሊፕ/ print out ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል፡፡

  • 7 июн.2 287

    без подписи

  • 7 июн.2 26014

    wolaita sodo university pharmacy graduates class of 2026 🎉🎉🎉

  • 6 июн.2 3532

    без подписи