WOLAITA SODO UNIVERSITY STUDENTS UNION
СтатистикаContact at http://t.me/wsuhaile?direct This is the official channel of Wolaita Sodo University Students Union Office.
- Последний пост
- 16 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 14
- Всего постов
- 72
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Образование
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 5 755
- 1/48двое суток
- 6 595
- 1/72трое суток
- 7 113
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ማስታወቂያ ለ"NGAT" ተፈታኞች በሙሉ፦ የድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) የፈተና ቀን ነሃሴ 20 እና 21/2018 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን የፈተናዎች ኤጀንሲ አሳውቋል። ማሳሰቢያ፦ የፕሮግራም ለውጥ ካለ ወደፊት በማስታወቂያ የሚገለፅ ይሆናል።
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ለዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ ልጆች ትምህርት አዲስ አቅጣጫ ከፈተ፡፡ የዩኒቨርሲቲ ቦርድ የማኅበረሰብ ትምህርት ቤት ማቋቋሚያ መመሪያ አጸደቀ። የዩኒቨርሲቲው ሥራ አመራር ቦርድ ከነሐሴ 1/2018 ዓ.ም. ጀምሮ ለሁለት ተከታታይ ቀናት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የማኅበረሰብ ትምህርት ቤት ለመክፈት ተዘጋጅቶና በማናጅመንት ተወስኖ በቀረበው የማቋቋሚያ መመሪያ ላይ በሰፊው ከመከረ በኋላ በሙሉ ድምጽ አጽድቋል። የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ለረጅም ጊዜ በዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ ጥያቄ ሆኖ የቆየውን የማኅበረሰብ ትምህርት ቤት ለመክፈት ኮሚቴ በማዋቀርና የማቋቋሚያ መመሪያ በማዘጋጀት ዕቅድ ነድፎ አስፈላጊውን የዝግጅት ሥራ ሲሠራ ቆይቷል። የዩኒቨርሲቲውን ማህበረሰብ የቆየ ጥያቄ ለመመለስ ማናጅመንቱ ባሳየው ቁርጠኛ አቋም ትምህርት ቤቱ በ2019 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን ከ1ኛ እስከ 6ኛ ክፍል የሚማሩ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር እነሆ ዝግጁ ሆኗል። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ጉቼ ጉሌ (ዶ/ር) እንደገለጹት የማኅበረሰብ ትምህርት ቤት መቋቋም ለዩኒቨርሲቲው የአካዳሚክና የአስተዳደር ሠራተኞች ምቹ የሥራ ከባቢን ከመፍጠር ባሻገር ልጆቻቸውን በተመጣጣኝ ክፍያ ጥራት ያለው ትምህርት ማስተማር እንዲችሉ ተጨማሪ ዕድል ይፈጥርላቸዋል ብሏል። ፕሬዚዳንቱ አክለው እንደገለጹት የማኅበረሰብ ትምህርት ቤቱ ሰባት አባላት ባለው በራሱ ቦርድ የሚመራ ሲሆን የትምህርት ቤቱ ዳይሬክተርም በዲን ማዕረግ እንደሚመደብና የትምህርትና ሥነ-ባህሪይ ጥናት ኮሌጅ ሙሉ የማማከር ኃላፊነት የተሰጣቸው መሆኑን ገልጸዋል። ይህም በመሆኑ ትምህርት ቤቱ በተገቢው የአመራርና የአስተዳደር መዋቅር በመመራት ሞደል እንዲሆን እንደሚያግዘው ተገልጹዋል። የማኅበረሰብ ትምህርት ቤቱ መቋቋም የዩኒቨርሲቲውን ሠራተኞች የሥራ አካባቢ በማሻሻል ተነሳሽነት ከመጨመሩ በተጨማሪ የልጆቻቸውን ደህንነት በቅርበት ለመከታተል ምቹ ሁኔታ ይፈጥራል። ቀጣይ ሂደቱንና የምዝገባ ሂደቱን በአጭር ጊዜ ውስጥ የሚናሳውቅ ይሆናል፡፡ ለመላው የዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!!
без подписи
без подписи
без подписи
NGAT Registration Extended ======================== 1. Registration deadline extended: The registration deadline has been extended to Wednesday, August 5. Please complete your registration before the deadline. 2. Exam center & accessibility update: You can now update your exam center and accessibility status (visual or hearing impairment) from your profile page by refreshing the page first. 3. Non-Ethiopian registration is now open: Non-Ethiopian applicants can now register. You may be asked to provide additional documents during the registration process. 4. Username , Password and Entrance ticket will be issued once registration is closed. @alluexams
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи