Queens' College Mexico Diafric
Статистика- Последний пост
- 12 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 406
- 1/48двое суток
- 465
- 1/72трое суток
- 501
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ቀን፡ 05/12/2018 ዓ.ም የምረቃ ቀን እና ቦታ ማስታወቂያ ለሁሉም የ2018 ዓ.ም ተመራቂዎቻችን በሙሉ፡ እንኳን ደስ አለችሁ እንኳን ደስ አለን እያልን፤ የ2018 ዓ.ም የምረቃ ሥነ-ሥርዓት የሚካሄድበትን ቀን እና ቦታ እንደሚከተለው እንገልጻለን። ✓ የምረቃ ቀን፡ ቅዳሜ ነሐሴ 23 ቀን 2018 ዓ.ም (23/12/2018 ዓ.ም) ✓ ቦታ፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አዳራሽ
👉 የ ሀዘን መግለጫ የ ኮሌጃችን ቃሊቲ ካምፓስ አካዳሚክ ዲን የነበሩት አቶ መስፍን አየለ በዛሬው እለት በ ድንገት ህይወታቸው በማለፉ በ ተቋሙ ስም እና በግሌ የተሰማኝን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅኩኝ ቀብሩ በነገው እለት ማለትም እሁድ ነሃሴ 03 2018 አ.ም ገላን ኮንዶሚንየም ሳሎ ጊዮርጊስ አዲሱ የቀብር ቦታ ከ ቀኑ 6 ሰአት ስለሚካሄድ በቦታው በመገኘት የሀዘኑ ተካፋይ እንድትሆኑ አሳውቃለሁኝ። በ መጨረሻም ለ ወዳጅ ዘመዶቹ፤ጓደኞቹ እና ለ ስራ ባልደረቦቹ እግዚአብሔር መፅናናቱን እንዲሰጣቸው እና የወንድማችንን ነፍስ ፈጣሪ በ አፀደ ገነት እንዲያኖርልን እንመኛለን። 😭😭😭
#NGAT_Updates የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ረቡዕ ሐምሌ 29/2018 ዓ.ም የተራዘመ ሲሆን፣ ተከታዮቹን መረጃዎች ያስተውሉ፦ ➻ የፈተና ጣቢያ ምርጫችሁን አሁን ላይ Update ማድረግ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል። ➻ መስማት ወይም ማየት የማትችሉ አመልካቾች ፕሮፋይል ገፃችሁን Refresh በማድረግ የተደራሽነት ሁኔታችሁን (Accessibility Status) Update ማድረግ ትችላላችሁ። ➻ ኢትዮጵያዊ ያልሆኑ አመልካቾች አሁን ላይ የNGAT ምዝገባቸውን ማድረግ ይችላሉ። Non-Ethiopian applicants can now register for NGAT. 🔔 ለተመዝጋቢዎች Username፣ Password እና Entrance Ticket የምዝገባ ጊዜው ከተጠናቀቀ በኋላ እንደሚላክ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል፡፡ ትምህርት ሚኒስቴር 💠
#NGAT የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ሐምሌ 25/2018 ዓ.ም ብቻ የሚከናወን መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል፡፡ የመመዝገቢያ ሊንክ 👇 https://ngat.ethernet.edu.et ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ የግድ ያስፈልጋል፡፡ የአገልግሎት ክፍያ 750 ብር ሲሆን፤ በምዝገባ ወቅት በቴሌብር በኩል መክፈል ይጠበቅባችኋል። ምዝገባው በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሚከናወን መሆኑን የገለፀው አገልግሎቱ፤ የፈተና ጣቢያዎች ከምዝገባ በኋላ የተመዝጋቢ ቁጥሩ ታይቶ የሚወሰን መሆኑን ጠቁሟል፡፡ የፈተና መስጫ ጊዜው ወደፊት ይገለጻል ተብሏል፡፡ @tikvahuniversity
Please for those who want to take exam
#NGAT‼️ የNGAT ምዝገባ ነገ ቅዳሜ ሀምሌ 25/2018 ዓም ይጠናቀቃል። ባለቀ ሰዓት ከምትጨናነቁ አሁኑኑ ተመዝገቡ! የመመዝገቢያ Link https://ngat.ethernet.edu.et ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ነገሮች 👉ብሔራዊ የድጅታል መታወቂያ 👉የመመዝገቢያ 750 ብር 👉የሚሰራ(የምትጠቀሙበት) የEmail አካውንት ለNGAT/GAT ዝግጅት ዌብሳይታችንን ተጠቀሙበት ታተርፉበታላችሁ👇 የእያንዳንዱን ዓመት ሞደል ጥያቄ ከፈለጋችሁ https://www.gatexam.com/exams ያለፉ 6 ዓመታትን በአንድ ላይ በቅናሽ ዋጋ ከፈለጋችሁ https://www.gatexam.com/packages ሌሎች ጠቃሚ እና ወቅታዊ መረጃዎችንም የምናጋራችሁ ይሆናል ተከታተሉን! ቻናሉን ለጓደኞቻችሁ አጋሩት @GATExamAAU
For New Batch
без подписи
Good evening, all. It has been a long time since we last chatted. I hope you are doing well and that everything is going smoothly for you. I would like to kindly request your support in helping me promote my business consulting services, particularly in the areas of research, training, recruitment, and online Master's and PhD programs offered by New Dell International University. These programs are especially convenient and flexible for busy professionals in Ethiopia. I would greatly appreciate your support in connecting me with potential clients or interested individuals. Please keep in touch, and I look forward to hearing from you. Thank you, and best regards.
Synergy_Solution_Consulting_Profile Final.pdf
exit exam verify
https://verify.ethernet.edu.et
https://exitexam.queenscollege.edu.et/
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
for all Graduates students
без подписи
без подписи