Addis Ababa Tegbareid Polytechnic College
СтатистикаIt was established in 1942(1934E.C) as a pioneer college in the country.
- Последний пост
- 23 мар.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ግሬድ ሪፖርት ለመውሰድ፣ የጠፋ ወይንም የተበላሸ ዶክመንት ለማሰራት እንዲሁም ለማረጋገጫ ወደ አዲስ አበባ ተግባረዕድ ሬጅስትራር ጽ/ቤት የምትመጡ ባለጉዳዮች አስቀድማችሁ ቀጠሮ በመያዝ አገልግሎት ያግኙ
👉 update ቀን 30/6/2018 የ 2018 ዓ.ም የሁለተኛ ዙር የስልጠና ወርሀዊ ክፍያ ለቀን መደበኛ ሰልጣኞች ከታች ባለው በዲፓርትመንታቹ የክፍያ ፕሮግራም መሰረት አከናውኑ 1, Wood work 1/7/2018 ዓ.ም 2, Manufacturing 2/7/2018 ዓ.ም 3, Drafting and Surveying 3/7/2018 ዓ.ም 4, Biomedical 4/7/2018 ዓ.ም 5, Automotive 7/7/2018 ዓ.ም 6, Business 8/7/2018 ዓ.ም 7, ICT 9/7/2018 ዓ.ም 8, Garment 10/7/2018 ዓ.ም 9, Electric 11/7/2018 ዓ.ም ለክፍያ ስትመጡ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች i) የኮሌጁ የሰልጣኝነት መታወቂያ ii) ከዚህ ቀደም የመጀመርያውን ዙር ክፍያ እስከ የካቲት 2018ዓ.ም የከፈላችሁበት ደረሰኝ 👉የክፍያ ዝርዝር ክፍያችሁን የምትፈፅሙበት የንግድ ባንክ አካውንት 1000002579522 ሲሆን የክፍያ መጠን= 190 ብር ነው። 👉 የሚጠበቅባችሁን ክፍያ በወቅቱ በመክፈል ካላስፈላጊ ቅጣትና መስጓጎል ራሳችሁን በመጠበቅ የሞራል ግዴታችንን እንወጣ....!!!!!!
https://vt.tiktok.com/ZSmvd8awn/
без подписи
без подписи
без подписи
https://vt.tiktok.com/ZSaTN8Lfu/
без подписи
https://www.youtube.com/watch?v=C1KUtFncNlY&t=54s
መስማት ለተሳናቸው አስተርጓሚ የስራ ማስታወቂያ
ስማችሁ እዚህ ሊስት ላይ ያላችሁ ሰልጣኞች ከ ጥር 6/2018 እስከ ጥር 8/2018 ከጠዋቱ 3:00 እስከ 11:00 ባለው ጊዜ ውስጥ እንድትመጡ ስንል እናሳስባለን
без подписи
@Samisalesbot
@Samisalesbot
без подписи
https://vm.tiktok.com/ZMDYNeFyx/
@Samisalesbot
без подписи
https://vt.tiktok.com/ZSPYbnMH6/
የሶስተኛ ዙር አጫጭር ስልጠና ከህዳር 29/2017 ዓ.ም ጀምሮ ከላይ በተዘረዘሩት ሙያዎች ላይ ገብያ ተኮርና በተግባር ላይ የተመሠረተ ስልጠና ለመጀመር 3ኛ ዙር ምዝገባ መጀመራችንን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው። 👉ከዚህ ቀደም በኮሌጃችን አጫጭር ስልጠና የሰለጠነና ደግሞ ለሚሰለጥን ሰልጣኝ 10% ቅናሽ 👉ከ5 በላይ ሁነው በግሩፕ ለሚመመዘገቡ ሰልጣኞች 7% ቅናሽ 👉የክፍያ ሁኔታ መመዝገቢያ 300 ብር ፣ የመጀመርያ ዙር 75% እና 25% በሁለትኛ ዙር እንዲሁም በአንዴ 100% መክፈል የሚችል 5% ከጠቅላላ ክፍያ ቅናሽ ይሰጠዋል። 🤳 0909141306