𝗜𝗻𝘁𝗲𝗿𝗻𝗮𝗹 𝚗𝚘𝚝𝚒𝚌𝚎𝚜 of ℕ𝕖𝕗𝕒𝕤𝕤𝕚𝕝𝕜 𝚙𝚘𝚕𝚢𝚝𝚎𝚌𝚑𝚗𝚒𝚌 𝚌𝚘𝚕𝚕𝚎𝚐𝚎 📰የንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የማስታወቂያ ሰሌዳ 📰
Статистикаይህ ሰርጥ (channel) የውስጥ ጉዳይ ብቻ የሚቀርብበት ነው:: https://youtu.be/ueClbTAG3HY?si=CzHLlg0iRBkW2sfH #Federal #TVET #ንፋስ_ስልክ #የመንግስተ #ፖሊ_ቴክኒክ_ኮሌጅ 🏪Support 🏪 👇 @ICT_Professionals 👆
- Последний пост
- 7 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 23
- Тип
- открытый
- Язык
- итальянский
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 976
- 1/48двое суток
- 1 118
- 1/72трое суток
- 1 206
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
🫱🏾🫲🏽 @Ethiomk 🌍 www.ethiomk.cv ☎️ 0941554818 @ICT_Professionals
https://forms.gle/UFgS3FEJTmeS7ZEn7
📢 የአጭር ጊዜ የሙያ ሥልጠና ዕድል በአዲስ አበባ ለሚኖሩ ስደተኞች እና ስደተኛ አስተናጋጅ ማህበረሰብ አባላት የ2 ወር የሙያ ሥልጠና እድል! 📍 የሥልጠና ቦታ: ንፋስ ስልክ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ 🗓 የምዝገባ ጊዜ: ከሐምሌ 27 እስከ ነሐሴ 8፣ 2018 ዓ.ም. የሥልጠና ዘርፎች 🍽 የምግብ ዝግጅት ⚡ የሕንፃ ኤሌክትሪክ ተከላ 💇 የሴቶች የፀጉር ውበት (Hair Dressing) 🔧 የቢሮ ማሽኖች ኤሌክትሮኒክስ ጥገና ⏳ የሥልጠና ቆይታ: 2 ወር 📱 ለመመዝገብ በፖስተሩ ላይ ያለውን QR Code ይቃኙ።
видео или голосовое, без подписи
https://youtu.be/wfhTSwKLJXc?si=445w3RjS389kHzIK
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
https://t.me/ict_professionals/849
ሰላም ቤታችሁ ለሜክሲኮ ቅርብ የሆነ Co-operative training መውጣት የምትፈልጉ Business ተማሪውች በዚህ ቁጥር ይደውሉልን 0941554818
https://t.me/Nefasilk_forum/38516
🚀 በትምህርት ተቋምዎ ውስጥ የወረቀት ስራ የሚያበቃበት ጊዜ አሁን ነው! ከተማሪ ምዝገባ እስከ ምረቃ፣ እንዲሁም የሰራተኞች መረጃን በአንድ ቦታ በቀላሉ የሚያስተዳድሩበት ዘመናዊ ሲስተም (School Management System) በልዩ ሁኔታ እናበለፅጋለን። 🔎ለምን እኛን ይመርጣሉ? ✅ከኢንተርኔት ነፃ የሚሰራ፦ ኔትወርክ ባይኖርም ይሰራል፣ ኢንተርኔት ሲያገኝ መረጃውን በራሱ ጊዜ ያዘምናል (Sync ያደርጋል)። ✅በማንኛውም መሳሪያ፦ በስልክ፣ በኮምፒውተር እና በታብሌት በቀላሉ የሚሰራ። ✅የአንድ ጊዜ ክፍያ፦ ያለምንም ተጨማሪ ወጪ በአንድ ጊዜ ክፍያ ብቻ የሲስተሙ ባለቤት ይሆናሉ። ✅የ18 ወራት ዋስትና፦ ለ18 ወራት ነፃ የማዘመኛ (Update) እና የማማከር አገልግሎት። የምዝገባ ወቅት ሳይደርስ ቀድመው ይደውሉልን፤ የቴክኖሎጂውን ስራ ለእኛ ትተው እርስዎ በተቋምዎ ስኬት ላይ ብቻ ያተኩሩ! 📞 አሁኑኑ ያነጋግሩን፦ 📱 ስልክ: 0941554818 🌐 ድረ-ገጽ: www.elcotech.org ሲስተሞን በኛ ካሰሩ የተማሪ ቁጥር ማነስ የርሶ ጉዳይ 🇱🇮🇳🇰🇪🇩🇮🇳 ኤልኮቴክ (ELCOTECH) — የተቋምዎ የቴክኖሎጂ አጋር! @ICT_Professionals
ዘንድሮም ወረቀት ነው የሚጠቀሙት?! በሉ አሁኑኑ ፕሪንተሮን አውጥተው ይጣሉ እጅግ ግዙፍ ከወረቀት ንክኪ ነፃ የሚያደርጎ ከምዝገባ እስከ ምረቃ ያለውን ዝርዝር መረጃ ቀላል በሆነ መንገድ አዘምኖ የሚይዝ ሲስተም ማበልፀግ ጀምረናል ✅ያለምንም ተጨማሪ ወጪ በአንድ ግዜ ክፍያ በትዕዛዝ እንሰራለን :: ✅በስልክ በኮምፒተር እንዲሁም ታብሌትና በተለያዩ ኢንተርኔት የሚጠቀሙ ቴክኖሎጂዎች የሚሰራ ✅ኢንተርኔት እስኪያገኝ ያለ ኢንተርኔት ሲሰራ የቆየውን በራሱ የሚገለብጥ ✅ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ ለ18 ወራት የማዘመኛና የማማከር ዋስትና ጋራ ✅አሁኑኑ ያነጋግሩን ከዘመኑ ጋራ ድርጅቶን እኩል በማስኬድ ከፊት ይሰለፉ ሲስተሞን በኛ ካሰሩ የተማሪ ቁጥር ማነስ የርሶ ጉዳይ አይደለም 🔹የምዝገባ ወቅት ሳይደርስ ቀድመው ይደውሉልን የቀረውን በኛ ይጣሉት 0941554818 https://www.elcotech.org/ 🇱🇮🇳🇰🇪🇩🇮🇳 @ICT_Professionals
ሰላም እንዴት ናችሁ የተከበራችሁ ዲኖች ፣አስተባባሪዎች፣ዳሬክተሮች እና ቡድን መሪዎች ነገ ጧት 2፡30 ሲኒማ አዳራሽ በቢሮ ሚመራ ስብሰባ ስላለ እንደትገኙ አሳውቃለሁ፡፡
ሰላም እንዴት ናችሁ የተከበራችሁ ዲኖች ፣አስተባባሪዎች፣ዳሬክተሮች እና ቡድን መሪዎች ነገ ጧት 2፡30 ሲኒማ አዳራሽ በቢሮ ሚመራ ስብሰባ ስላለ እንደትገኙ አሳውቃለሁ፡፡
Kepler ስልጠና ወስዳችሁ ያጠናቀቃችሁ
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи