📲 ICT professionals 💵
Статистика𝐅𝐫𝐞𝐞 𝐚𝐩𝐩𝐥𝐢𝐜𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧𝐬, 𝐓𝐫𝐢𝐜𝐤𝐬, 𝐓𝐢𝐩𝐬, 𝐍𝐞𝐰𝐬 𝐚𝐧𝐝 𝐰𝐚𝐫𝐧𝐢𝐧𝐠𝐬. 📧 ethiomk@elcotech.org
- Последний пост
- 7 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 34
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 114
- 1/48двое суток
- 130
- 1/72трое суток
- 140
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
🫱🏾🫲🏽 @Ethiomk 🌍 www.ethiomk.cv ☎️ 0941554818 @ICT_Professionals
🫱🏾🫲🏽 @Ethiomk 🌍 www.ethiomk.cv ☎️ 0941554818 @ICT_Professionals
💻 Advanced Coding and Tech Classes 💻 Get a strong start in the world of technology! Our fun and personalized lessons help to learn while building real problem-solving and tech skills. 🏡 Personalized at-home sessions 🚀 Future-ready skills for the digital world 0941554818 @ICT_Professionals
💻በእጅ ጽሑፍ እና በግምት መስራት ሰልችቶዎታል? የንግድዎን ትርፍና ክምችት በስልክዎ ብቻ ይቆጣጠሩ! በየቀኑ የሒሳብ መዛባት፣ የዕቃ መጥፋት ወይም የደንበኞች ዕዳ መረሳት ያሳስብዎታል? እንግዲያውስ መፍትሔው እጃችሁ ላይ ነው! በ ኤልኮቴክ (ELCOTECH) ዘመናዊ ሶፍትዌር የሱቅ እና የመጋዘንዎን ስራ ሙሉ በሙሉ ያቅልሉ። የሶፍትዌራችን ልዩ ጥቅሞች፡ 📊 የዕዳ ቁጥጥር፦ የእያንዳንዱን ደንበኛ ያልተከፈለ ዕዳ እና የወሰዱትን ዕቃ በሰከንዶች ውስጥ ማየት። 🏬 ባለብዙ ቦታ ቁጥጥር፦ በሱቅ እና በመጋዘን ያሉትን ዕቃዎች ብዛት ለየብቻ መከታተል። ⚠️ ቅድመ-ማስጠንቀቂያ፦ ዕቃዎች ከማለቃቸው ወይም የመጠቀሚያ ጊዜያቸው ከማብቃቱ በፊት ፈጣን መልዕክት የሚልክ። 💰 የሀብት ግምገማ፦ በእጅዎ ያለው ዕቃ በአጠቃላይ ስንት ብር እንደሚያወጣ በግልጽ የሚያሳይ። 🌐 ከኢንተርኔት ነፃ (Offline)፦ ያለ ኢንተርኔት መረጃዎችን መዝግቦ፣ መስመር ሲያገኝ ራሱን በራሱ የሚያዘምን (Sync የሚያደርግ)። 🌍 ቀላል እና ባለብዙ ቋንቋ፦ ለአጠቃቀም በጣም ቀላል ሆኖ በፈለጉት ቋንቋ የተዘጋጀ። 🛠️ አስተማማኝ ዋስትና፦ ከሙሉ የማሻሻያ ዋስትና ጋር የቀረበ እና እንደ ንግድዎ ባህሪ በትዕዛዝ የሚስተካከል። 🚀 ውስብስብ ከሆነው የወረቀት ስራ ተላቀው ንግድዎን ያዘምኑ! 📞 አሁኑኑ ይደውሉልን፦ 0941554818 🌐 ድረ-ገጻችን፦ www.elcotech.org ELCOTECH||ኤልኮቴክ — የንግድዎ አስተማማኝ አጋር! @ICT_Professionals
🚀 በትምህርት ተቋምዎ ውስጥ የወረቀት ስራ የሚያበቃበት ጊዜ አሁን ነው! ከተማሪ ምዝገባ እስከ ምረቃ፣ እንዲሁም የሰራተኞች መረጃን በአንድ ቦታ በቀላሉ የሚያስተዳድሩበት ዘመናዊ ሲስተም (School Management System) በልዩ ሁኔታ እናበለፅጋለን። 🔎ለምን እኛን ይመርጣሉ? ✅ከኢንተርኔት ነፃ የሚሰራ፦ ኔትወርክ ባይኖርም ይሰራል፣ ኢንተርኔት ሲያገኝ መረጃውን በራሱ ጊዜ ያዘምናል (Sync ያደርጋል)። ✅በማንኛውም መሳሪያ፦ በስልክ፣ በኮምፒውተር እና በታብሌት በቀላሉ የሚሰራ። ✅የአንድ ጊዜ ክፍያ፦ ያለምንም ተጨማሪ ወጪ በአንድ ጊዜ ክፍያ ብቻ የሲስተሙ ባለቤት ይሆናሉ። ✅የ18 ወራት ዋስትና፦ ለ18 ወራት ነፃ የማዘመኛ (Update) እና የማማከር አገልግሎት። የምዝገባ ወቅት ሳይደርስ ቀድመው ይደውሉልን፤ የቴክኖሎጂውን ስራ ለእኛ ትተው እርስዎ በተቋምዎ ስኬት ላይ ብቻ ያተኩሩ! 📞 አሁኑኑ ያነጋግሩን፦ 📱 ስልክ: 0941554818 🌐 ድረ-ገጽ: www.elcotech.org ሲስተሞን በኛ ካሰሩ የተማሪ ቁጥር ማነስ የርሶ ጉዳይ አይሆንም 🇱🇮🇳🇰🇪🇩🇮🇳 ኤልኮቴክ (ELCOTECH) — የተቋምዎ የቴክኖሎጂ አጋር! @ICT_Professionals
COC እስካሁን አልተፈተኑም ?! 💪🏽በመረጡት የስልጠና ዘርፍ ተፈትነው መረጃዎን በእጆ ለማስገባት ✅አሁኑኑ ብቃት ባላቸው አሠልጣኞች በተሟላ የመማርያ ግብአት ለብቻዎ ይሰልጥኑ 🫱🏾🫲🏽ያማክሩን የጥያቄዎ መልስ እኛ ጋራ አለ www.ethiomk.cv ☎️ 0941554848 @TVET_COC
Good morning, dear professionals. We would like to assure you that we are a legally registered company with a physical office location. Our applications and services are designed for legitimate and ethical purposes, and users can confidently access and use the resources shared through this group. You may safely install, open, and use any application or link provided in this group. If you have any questions or require assistance, please feel free to contact me directly through my website at www.ethiomk.cv Thank you for your trust and cooperation. @ICT_Professionals
🫱🏾🫲🏽 ለሹፌሮች በነፃ የቀረበ Street Pickup Ride App 🏃🏽 ፈጣን አገልግሎት ለማግኘት በምስሉ ላይ በቀይ የተከበበውን Install የሚለውን በመንካት ወደ ስልክዎ ይጫኑት። 🫵🏽 መተግበሪያው በአሁኑ ጊዜ ለማስታወቂያ እና ለሙከራ (Pilot/Beta) አገልግሎት በነፃ የቀረበ ነው። ⚠️ Credit ለማስሞላት @Ethiodriversapp የሚለው ግሩፕ ላይ አካውንቶን ይፃፋልን በነፃ እንሞላለን 👇🏽 ethiodrivers.vercel.app� ☝🏽 @Ethiodriversapp
የእቃዎችን ብዛት የሚከታተሉበት እና የደንበኞችን እዳ የሚይዙበትን መንገድ ማቅለል ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ አሁኑኑ 📞 በ 0941554818 ላይ ኤልኮቴክ ብለው ይደውሉልን የኛን ሶፍትዌር / አፕሊኬሽን ሲጠቀሙ ውስብስብና አሰልቺ ከሆነው የወረቀት ስራ ተላቀው ሱቅ እና መጋዘንዎን በሞባይል ወይም በኮምፒውትርዎ ብቻ መቆጣጠር ይችላሉ ✅ እያንዳንዱ ደንበኛ የወሰዳቸውን እቃዎች እና ያልተከፈሉ እዳዎችን ማየት ✅ መጋዘን ላይ እና ሱቅ ላይ ያሉትን እቃዎች ብዛት ለየብቻ መመልከት ✅ እቃዎች ከማለቃቸው ወይንም ከመበላሸታቸው በፊት መልክት የሚልክ ✅ እቃዎች ምን ያህል ብር እንደያዙ ማየት ✅ ለአጠቃቀም ቀላል ተደርጎ በሁሉም ቋንቋ የተዘጋጀ ✅ያለ ኢንተርኔት የሰበሰበውን መረጃ ኢንተርኔት ሲመጣ ወይንም ሲያገኝ የሚልክ ወይንም መረጃ የምያዘምን ✅ እንዲሁም ከነሙል የማሻሻያ ዋስትና ጋራ የቀረበ ✅በፈለጉት መልኩ በትዕዛዝ ማሻሻያ የሚደረግበት ☎️ 0941554818 https://www.elcotech.org/ ELCOTECH || ኤልኮቴክ
🚀 Introducing the New ELCOTECH Universal Device Suite with Ethical cracking tools Built for ICT Professionals, Mobile Technicians, Network Engineers, Hardware Experts, Automotive Diagnostics Specialists, and Industrial Maintenance Professionals. 🌐 Website: ELCOTECH 🔧 FEATURES INCLUDED 📱 Mobile & Computer Diagnostics 🔧 FRP Bypass 🔋 Battery Health Monitoring 🌐 Network & IP Analysis 💾 Storage & RAM Diagnostics 🎮 GPU & Display Detection 🎤 Audio & Camera Detection 📍 GPS & Motion Sensors 🔐 Firmware SHA-256 Hash Verification ⚡️ CPU Benchmarking 📡 Ping & Connectivity Tools 🔌 Bluetooth & USB Device Detection ⚙️ Advanced Professional Tools 🔓 Bootloader Unlock Guides ⚡️ Deep Flashing Assistance 📱 IMEI Repair Information 🚗 Car OBD Diagnostics 🏭 PLC & Industrial Machine Diagnostics 💻 Hardware Monitoring 📶 Signal & Baseband Information 📇 SIM Information Tools 📡 Wi-Fi Analysis 🌡 Thermal Sensor Monitoring 🔌 ADB / Fastboot / COM Port Support (Desktop App) 🛡 TRANSPARENCY & SECURITY ✅ Real browser APIs ✅ No hidden spyware ✅ Permission-based access ✅ Local report generation ✅ Visible activity logs ✅ Browser & firewall friendly design 🌐 IMPORTANT For compatibility, use: ✅ Google Chrome Some advanced low-level features require the free desktop application for hardware access (ADB, Fastboot, USB, OBD, Serial, etc.). ⚠️ DISCLAIMER Advanced low-level tools interact directly with hardware and firmware. Users are fully responsible for how they use the tools and services. Always backup devices before performing flashing, unlocking, or maintenance operations. 💳 Subscription: 50 USD / 3 Months Ideal for: ✅Mobile maintenance professionals ✅ICT technicians ✅Network engineers ✅Computer maintenance experts ✅Automotive diagnostic professionals ✅Industrial maintenance teams ✅Students and training centers Powered by ELCOTECH Developed by ELCOTECH – Electrical and Computer Technology.
@ICT_Professionals
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
@ICT_Professionals
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи