Lideta Manufacturing collage/student
СтатистикаPhone no=0118276462 Registration News
- Последний пост
- 18 июн.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- af
- Категория
- Новости и СМИ
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
https://www.tiktok.com/@lidetamanufacturing/video/7572574459207421195 የስራ ገበያው የሚፈልገውን ክህሎት ይማሩ!
📰 ማስታወቂያ፡ ለ2018 ዓ.ም አዲስ ለተመዘገባችሁ ሰልጣኞች በሙሉ የልደታ ማንፋክቸሪንግ ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም አዲስ ለተመዘገባችሁ ሰልጣኞች በሙሉ የሳይኮሜትሪ (Psychometry) ምዘና ፈተና መዘጋጀቱን አስታውቋል። በዚህም መሰረት ሰልጣኞች በተቋሙ ይፋዊ የፌስቡክ ገጽ (Facebook Page) ላይ የሚወጣውን የስም ዝርዝር ተመልክተው በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ለፈተና እንዲገኙ ጥሪ ቀርቧል። ለፈተና ተቀማጮች የቀረበ ማሳሰቢያ፡ ሁሉም ሰልጣኞች ለምዘናው በሚመጡበት ጊዜ በምዝገባ ወቅት ያሰመዘገቡበትን ስልክ መያዝ ይጠበቅባቸዋል። የስም ዝርዝራችሁን እና የፈተና መርሃ ግብሩን ለማየት የኮሌጁን የፌስቡክ ገጽ እንድትከታተሉ በጥብቅ እናሳስባለን። https://web.facebook.com/profile.php?id=100083654948488
https://www.tiktok.com/@lidetamanufacturing/video/7559270660623682872?is_from_webapp=1&sender_device=pc&web_id=7556974860729402891
https://www.tiktok.com/@lidetamanufacturing?is_from_webapp=1&sender_device=pc
без подписи
2017E.C G.C. Join the group via the above link
https://t.me/+uieC7okd1LJlN2Fk
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
ስራ ቅጥር ወይም መደራጀት የምትፈልጉ ተመራቂ ሰልጣኞች ከነገ 23/12/2016 እስከ 30/12/2016 ድረስ በኮሌጁ በመምጣት መመዝገብ ትችላላችሁ ከዛ ውጪ ሚመጣ አናስተናግድም
ከአየር ጤና ምትመጡ ሳሚ ካፌ ጋር መኪና እየጠበቃችሁ ነው
መፅሔት እና ባይንደር ከመግቢያ ካርድ ጋር መኪና ውስጥ እንደሚሰጥ አውቃችሁ ጠዋት እስከ 12:10 በኮሌጁ ጊቢው እንድትገኙ